እኔ አልቻልኩም !!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • This is the official CZcams Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
    Our Contant
    SaqTera Gust
    SaqTera Comedy video
    #SaqTera Funny Drama
    #Comedy Music
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Komentáře • 87

  • @abrhamtesfay2172
    @abrhamtesfay2172 Před rokem +20

    ወይኔ ልጅቶ ስትመች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +2

    ልደታ እንዴት ፈረሰ 😀😀😀ወይ ባቡጂ የሆነ ጠጪ ነገር ነው የሚመስለኝ ሁሌ ሳየው 🤭🤭

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy Před rokem +10

    Filfilu is a natural comedian

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před rokem +5

    ልጅቷ ምርጥዬ ፈን ነች

  • @natnaelshambel2164
    @natnaelshambel2164 Před rokem +3

    Fetari sewn aznate Nur blohal ante sttaym erasu sak ena destan new msetew flflu tleyalek ... Hylachihum Arif sra new babuji yarada lj 👍

  • @Birabirotube
    @Birabirotube Před rokem +2

    ባቡጂ ግን ይህንን ያህል መፅሀፍ ቢያነብ አንደበቱ ይገልፀው ነበር

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před rokem +5

    ፍልፍሉ ትችላለህ ሁሌም እንዳሳከኝ ነው

  • @kbsi9112
    @kbsi9112 Před rokem +4

    Babuji is layer
    መጪውን ትውልድ የሚያበላሽ
    ፍልፍሉን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 Před rokem +8

    ሠው እንዴት ነው ማድነቅ ተወ እንዴ እኔ እነዚህ ልጆች በጣም ነው በሳቅ የገደሉኝ ፍልፍሉ በተለይ አልተቻለም ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před rokem +2

    አንገትዋላይ ምነው 3ቱ ቀረጳላይ ያንጠለጠለችዉ😂😂😂😂😂አኔ ግን ሳቅ ጠላው

  • @fitsumabreham162
    @fitsumabreham162 Před rokem

    Hearing Filfilu is so fun if you don't let your ego take over. Remains number 1 for me.

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Před rokem +4

    በነግራችን ላይ ባቡጂን አላነበበም የምትሉት ብሙሉ እንዴት በንባባ የከሳ አካሉን እያያችሁ እንዳላመናችሁት ነው እኔ ግራ የገባኝ። መቼም ይህን የመስለ የስውነት ክሳት ጂም ቤት ሄዶ አላመጣው አንብቦ እንጂ። ባቡጂዬ ወንድሜ ንባብ እየጎዳህ ነው እባክህ ቀንስ።

  • @michaeltikur9681
    @michaeltikur9681 Před rokem +3

    ባቡጂ የሰፈሬ ልጅ:: ፍልፍሉ😂😂😂

    • @muletame2610
      @muletame2610 Před rokem

      እውነትም አትዳግ እያላቹት ነው ያደገው?🙈🤣🤣🤣

  • @alemusemiralemusemir9200

    እረ ፍልፍል ሲበላ ና አላለክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @honey48757
    @honey48757 Před rokem

    Betam Des Yemil Program New 👍🏾👍🏾👍🏾 Yimechachu 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b Před rokem +1

    Lijtua Betua hona tiyi ende endeti enismachewu buhaka ko nechi

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Před rokem

    የሳቅ መጋዝን የሁላችንም ድረሻ አንቺ ወስደሺዋል

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před rokem +1

    የኔ እህት ደስ ስትይ ስትስቂ

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 Před rokem +1

    አይፍልፍልሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistshbru3092
    @tigistshbru3092 Před rokem +1

    ልጅቷ ደስ ስትል

  • @gedionalemseged8548
    @gedionalemseged8548 Před rokem +2

    Filiflu you so funny...

  • @kiyamesfin2609
    @kiyamesfin2609 Před rokem +1

    አረ ባቡጅ መፅሀፍ አላነበበም በርግጥ መፅሀፍ ካነበበም የብሄራዊ አልኮል ፋብሪካን አመታዊ ካሌንደር ነው

  • @samsonlegesse5847
    @samsonlegesse5847 Před 9 měsíci

    ለሌልሲን ለምን ዋሸሁ እንዴ ላይ አታቀርቡልንም

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 Před rokem +1

    ባቡጂ:ራስህን:ከመጠጥ:አውጣና:ራስህን:አሻሽል።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +3

    እስቲ ለባቡጂን Rehabilitation ወይንም ከሱስ እንዲላቀቅ,ከመጠጥ ሌላም ሱስ.... እንዲወጣ ብታደርጉ ከዛ በሆላ ብትሳሳቁ ጡሩ ነው እሄ ወጣት ጤናው በመጠጥ ወይንም በሌሎች ሱስ ...የተቃወስ ይመስላል እርዳታ ከናንተ ይፈልጋል እሱ ባይናገር ስውነቱ ይናገራል !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹

    • @godirtube1992
      @godirtube1992 Před rokem

      ሰውን ከመምክር በፊት እራስሽን ከሱስ አውጭ

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz Před rokem

    Sakn betam

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 Před rokem +1

    nice one

    • @user-kt8yx8fg6l
      @user-kt8yx8fg6l Před rokem

      እምትስቀዋን ግን ከማይክ አርቋት ኧረ ጆሯችን....

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 Před rokem

    ፍልፍሉ ግን
    ግንባሩ ወደፊት መጣ ወይንስ ፁጉሩ ወደኋላ ሄዴ? የምር ግልፅ አይደለም?

  • @fjff2817
    @fjff2817 Před rokem

    አቤት ቅጥነት ባቡጂ 😆

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 Před rokem

    Sitasiteye programachewn abelshsh

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před rokem

    Sheteyewa menonanew lemot new ende 😗 babogi yeskale gin ye shetyew shak
    Shayewn shekeken new 😝

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před rokem

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
    No stop

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Před rokem +2

    ፍልፍሉ ጨዋታ በደንብ ይችላል

  • @abewoldekidanmekonnen3246

    የሴትየዋ ሳቅ እረ እንደውም መገልፈጥ ከመብዛቱ የተነሣ ጭውውቱን ማድመጥ አልቻንም, ስለዚህ ለህዝብ ሳይሆን ለራሳችሁ ብቻ እንደሰራችሁት እውቃችሁ እዛው ተጠቀሙበት

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf Před rokem

    14 ሺ እኮ ነው ያለው ታዳ በስምህ አንድ ለምን አልፃፍክም ማንበብኮ ለውጥ ነው ግን ያነበብክ አመስልም

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem

    አይ ፍልፍሉ kkkkk

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 Před rokem

    አሁንስ መቼ አደክ እንጭጭ😊

  • @ephremalemu1034
    @ephremalemu1034 Před rokem

    mngud nech esua

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 Před rokem

    nice

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Před rokem

    14,000 hhhhhhh 300 plus books a year ...... I hope you are joking hhhhhhh

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 Před rokem

    ,ደሙ ይሰጠኝ አላለም ወይ ፍልፍሉ ክክክክክክክ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Před rokem

    Greetings from California

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 Před rokem

    መፅሐፍ ማንበብ በጣም አወዳለሁ
    ከአገራችን ልጀምር በትንሹ የጋሽ ማሞ ውድነህ የትርጉም መፅሐፎች የኢትዮጵያ
    ታዋቂ ደራሲያን በሙሉ
    የሩሲያ ድርሰቶች ታዋቂ ደራሲያን አሌክሳንደር ፑሺኪን ማክሲም ጎሪክይ ወዘተ በጣም ብዙ
    የእንግሊዝ ደራሲያን ተዋቂ ዊሊያም ሼክስፔር
    የፈረንሳይ ጊደ ሞፖሣ
    የቻይና እምዬ በጣም ብዙ አንብብያለሁ ግን ከ2000 አይበልጡም

    • @dawitg25
      @dawitg25 Před rokem

      ወንድሜ ውሸቱን ነው። 14 ሺ መጽሀፍ ለማንበብ በቀን አንድ የማንበብ ችሎታ አለው እንኳን ቢባል 38 አመት ይፈጃል። አይደለም 14ሺ መፅሀፍ ጋዜጣ አላነበበም

  • @markmarley3710
    @markmarley3710 Před rokem

    ባቡጂ እውነትም ገገማ ነህ ከ14 ሺ በላይ

  • @lambadina3089
    @lambadina3089 Před rokem

    Babuji mnm nw yemaymchgn

  • @user-ug4vd9kn7k
    @user-ug4vd9kn7k Před rokem +1

    ፍልፍለሉ ጭንቄሽ ወደፊት አየተንደረደረ ነው ፀገር ይተከል

  • @mahir9599
    @mahir9599 Před rokem

    ሳቅሽ ይረብሻል

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před rokem

    Kkkk

  • @addishabesha395
    @addishabesha395 Před rokem

    Ljtuan besak endatshegnuat

  • @JahJahfee
    @JahJahfee Před rokem

    😂😂🤣

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de Před rokem

    Please, let's say he read 14000 books, how do you known for yourself that the number is 14,000

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před rokem

    ባቡጄ መፀሐፍ የሚያነበው አረቄውን ማንጠጥቶለት ነዎ?

    • @michaeltikur9681
      @michaeltikur9681 Před rokem +1

      ሁሉም እንደ አንተ አረቄአም መስሎህ ነው አይደል?

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před rokem

    ባቡጃ ሱሪ የለህም?

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Před rokem +1

    Lijtua eyegelfetech mesimat alichalinim 😕

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před rokem

    😁😁😁😁😁

  • @Duretegobba
    @Duretegobba Před rokem

    Thanks

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem

    ፍልፍሉ ግን የግንባርህ ቅርፅ ምንድነው እግርም ጭንቅላት የሌለህ ሆክ አይደል

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před rokem

    በአስመሳይነት የውሸት ሳቅ እንዳትፈነጂ። የዩቲዩብ ድጎማ ልቀሙ፣ ግን ማስመሰል አታብዙ። ያማል።

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před 9 měsíci

    ስታስጠላ
    በውሸት ሣቅ።

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤❤

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem

    እቺ ወደል ግን የወደለችው በሳቅ ነው ? ስታስጠላ በዛ ለከት የሌለው ሳቅ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem

    አቡጃ በቁምጣ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před rokem +2

    ግልፍጥ የ ማን ነች፣? መስማት አልቻልኩም በፍፁም

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 Před rokem

    ይሔ ቀዳዳ እንዴት እንደሚያስጠላ 1ቀን አብቦ አያቅም ባይሖን ብዙ ሴት አንብቧል ልክ ነው

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před rokem

    በናታችሁ ድገሙት

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem

    ፍልፍሉና አቡጃ አብራችሁ ብትሰሩ ያዋጣል

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 Před rokem

    Dedeb atawerm chinklatsh bad 👎 silhon new zim bilsh yemitsikw

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před rokem

    14,000 መጽሀፍ ማንበብ ምን ማለት እንደሆነ እሱም እናንተም ያወቃችሁ አይመስለኝም። እንደዛ ሰውዬ እንዳለው እርዕሱን እንጂ መጽሀፉን በተአምር ሊዬነብ አይችልም።
    በቀን አንድ መጽሀፍ ቢያነብ እንኳን ብለን ብንወስደው 14ሺ መጽሀፍትን ለማንበብ 38 አመት ይፈጃል። እንዴት ነው አንድ ሰው ይህን ሂሳብ መስራትና ማፋጠጥ ያልቻለው። አይደለም መጽሀፍ ጋዜጣ 14ሺ ጋዜጣ አያነብም።
    ቆርጦ ቀጥል ነው።