አንዱ እግዚያብሔር ዉስጥ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 87

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 2 dny

    የሥላሴ ትት የስህተት ትት ነው ኢየሱስ የላካቸው የሐዋርያትን ትት የሚያስክድ አድስ መሠረት ነው። ለዚህም ማስረጃ አንድ ሰው ሦስት አካል አለው በማለት ይጀምራል ስህተቱ። በአንድ አካል ብዙ ብልቶች አሉ ይላል እንጂ በአንድ አካል ብዙ አካላት አሉ ተብሎ አልተጻፈም አይሆንምም።

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 2 dny

    1ዱ እግዚአብሔር ብቻዬን ነኝ ያለው/ዘዳ 6:4, ዘዳ 32:39/ ሦስት ማንነት አልነበረውም። ምክንያቱም በኢሳ 44:8 ላይ ከእኔ ሌላ አምላክ የለም አምባ የለም ማንንም አላውቅም እያለ ሥላሴ ወይም ሦስት አካል ወይም ሦስት ማንነት መስጠት ከእውነት የራቀ በመሆኑ አጋንንታዊ ትት ነው። ከዚህ ትት ነው። ሁሉም በቃሉ ይፈተሻል። ማንም ቢናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ተብሎ ተጽፏልና።

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před rokem +2

    Your lessons are clearly articulated lessons. Thank you, and God bless you!

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 Před 3 měsíci

    መዝሙር 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
    ² የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።
    ³ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።

  • @tsiongetachew8747
    @tsiongetachew8747 Před 3 lety +6

    መጽሀፍ ቅዱሳችን ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ ድረስ እግዚአብሔር አንድ አካሉም አንድ እንደሆነ ነው ሚናገረው ማስረጃ ጥቅስ ኤፌ 4:4አንድ አካል አንድ መንፈስ አንድ ጌታ ወዘተ ተብሎተጽፎአል ስለዚ 3አካል አለየሚል ካለ ጥቀስ እንፈልጋለን

    • @husnatube6943
      @husnatube6943 Před 2 lety

      3 አካል የሚሉት ክርስቲያኖች ኗቸው
      በሁሉም አንድ ነው የሚሉት ሙስሊሞች ኗቸው
      ደግሞገ ትክክል ኗቸው ፈጣሪ ሁሉም ቻይ ስለሆነ ነገሮችን ለመስራት አካሉን መበተን አይጠበቅበትም

    • @fitsumwendmagegn8284
      @fitsumwendmagegn8284 Před rokem +1

      “For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.”
      - 1 John 5፥7 (KJV)

    • @user-pq7lu1qt8f
      @user-pq7lu1qt8f Před 4 dny

      Kali yemlawun titachu,mekerakerbicha,aceberibaroch,fiyeloch,nachu

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk Před 5 měsíci

    ያአካል ሰወስትነት
    ኦሪት ዘፍጥረት 1:26
    ኦሪት ዘፍጥረት 11:7
    ኦሪት ዘኁልቁ 6:2~26
    ማቴዎስ 28~20

  • @MrezaEdilu-uj7oh
    @MrezaEdilu-uj7oh Před 5 měsíci

    የዘላለም ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አንድ (ዘዳ 6:4) ብቻ(ዘዳ 32:39) እንጂ ሲፈልግ አንድ ሲፈልግ ሶስትም አይሆንም። አካልም አንድ ነው። አንድ ሰው ሦስት አካል አለው ካልን አካል በቦታና በጊዜ የተገደን ነገር መግለጫ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው በአካል ሦስት ከሆነ ሦስት ቦታ በተለያዬ አካል ማግኘት አንችልም። ስለዚህ አንድ ሰው አንድ አካል ኖሮት ብዙ ብልቶች ሊኖሩት ይችላሉ። እግዚአብሔርም አንድ አካል ሆኖ መንፈስ ነው የተገለጠበት የስጋው ሰውነት ነው አካል የምንለው መለኮቱ ግን በውስጡ የሚኖረው መንፈሱ ነው። ስለዚህ አንድ ሁሉንቻይ አምላክ ለሦስት አካል አልተከፈለም ምክንያቱም ብቻውን ሁሉን ስለሚችል። ኢየሱስ ብቻ ካልን በቅያችን ነው።
    እግዚአብሔር በአካል ሦስት ቢሆን ኖሮ በኢሳ 44:24 ላይ ሁሉን የፈጠርሁ ማያትን ለብቻየ የዘረጋሁ ተብሎ አይጻፍም ነበር። ተላላፊዎች ንስሐ ግቡ እግዚአብሔር አንድ ነው አካሉም አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ ነው። የምህረት ዘመን ሳያበቃ ንስሐ ገብታችሁ ለኃጢአታችሁ ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ትቀበላላችሁ (ሐዋ 2:38)።

  • @lizabella151
    @lizabella151 Před rokem +1

    እንዴት ይገባል ጌታ ይሽልምክ ምርጥ እውነት

  • @user-qx3xl3lq7p
    @user-qx3xl3lq7p Před 4 lety +3

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰህ

  • @KA-vu4re
    @KA-vu4re Před 10 měsíci +1

    መጽሐፍ ቅዱስ እግዚያብሔር ሶስት አካል አለዉ አይልም አን ጌታ አንድ አካል ነዉ የሚለዉ ኤፌሶን4:4

  • @user-bd5bf2uk2f
    @user-bd5bf2uk2f Před 11 měsíci

    Egzabiher yebarkeh ........tebarke

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety +3

    የትኞቹ አባቶቻችን ናቸዉ ሥላሴ ብለዉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጭ ያስተማሩት? ሐዋርያትና ነብያት ያላስተማሩትን ሌላ የትኞቹ ናቸዉ አባቶቻችን ሊሆኑ የሚችሉት? ከተመሠረተዉ በቀር ሌላ መሠረት መመሥረት አይቻልምና፡፡ ኢየሱ መለኮት/አብና/ ሰዉነት/ክርስቶስ/ወልድ ነዉ ይሄ ማለት ግን ኢየሱስን ሦስት አካል ነዉ ልያስብል አይችልም፡፡ አንድ ሰዉ ሥጋ ነፍስና ፈቃድ ካለዉ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ ሆኖ የሚኖረዉ አንድ አካል ስላለዉ ነዉ፡፡ የአንድን ሰዉ ነፍስ ስናወራ በሥጋዉ ተዋህዶ ስላለ ስንቀሳቀስና ሲሰራ እናዉቃለን፡፡ ታድያ የዚህን ሰዉ ነፍስ ከሱ ነጥለን አካል ማለት ምን ይሉታል; የዘዳ 6፡4 አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ከሆነ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ከዛ ብቻዉን ከሚኖረዉ እግዚአብሔር ዉጭ ሌላ ስለሌለ/ዘዳ 32፡39/ ሦስት አካ ልንል አንችልም፡፡ በሰማይ አንድ ዙፋን አለ ተቀማጩም አንድ ነዉ ታድያ በግራና በቀኝ ሌላ አማካሪ ከሌለ/ትኢሳ 40፡12/ ሁለተኛና ሦስተኛ አካል የትኛዉ ነዉ? አንድ ሰዉ አንድ አካል ኖረዉለት ብዙ ብልቶች ይኖሩለታል እንጂ ብዙ አካት/ሦስት አካላት አይኖርበትም፡፡ ታድያ እግዚአብሔር አንድ ሆኖ ሳለ መንፈስ ነዉ ያዉም ቅዱስ መንፈስ ምክንያቱም ብዙ መናፍስት በዓለም ስላሉ/ዮሐ 4፡24/ ያ እግዚአብሔር ራሱ አብ ነዉ ሁሉን ብቻዉን በመፍጠሩ/ትኢሳ 44፡24/ ያ እግዚአብሔር ራሱ ወልድም ነዉ ምክንያቱም በሥጋ ተገልጦ በመምጣቱ፡፡ ተገልጦ ስመጣም የማዳን ስሙ ኢየሱስ ተባለ/ማቴ 1፡18-25/፡፡ አንድ አምላክ ኢየሱስ ስለዚህ የተገለጠበትን መንገድ እንዴት ብለን ሦስት አካ እንለዋለን? በመጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በአንድም ሥፍራ እግዚአብሔር ወልድና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚለል ጥቅስ አልተጻፈም፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር አብ በብዙ ሥፍራ ተጽፎ እናገኘዋለን፡፡ እግዚአብሔር አንድ ነዉ እሱም የገዛ ክንዱን መድኃኒት በማድረግ/ትኢሳ 59፡16/ በዛ የስጋ ሰዉነት ተገልጦ/1ኛጢሞ 3፡16/ ሲመጣ ስሙም ኢየሱስ ተባለ/ማቴ 1፡18-25/፡፡ ስለዚአህ ኢየሱ አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ነዉ እንጂ ወልድ/ሥጋ ብቻ አይደለም (ትኢሳ 9፡6፣ ቆላ 2፡9)፡፡

  • @SaraSara-xg5mf
    @SaraSara-xg5mf Před 6 lety +5

    ደስስትል አስተምህሮትህ ልዮነው ጸጋው ይብዛልህ

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀገውን ያብዛልን ለኛም ለምንማረው ሚስጥሩን ይግለፅልን ለቃ ተገዥወች ያድርገ አሜን አሜን አሜን

  • @gemededenbi-st6df
    @gemededenbi-st6df Před měsícem +1

    በአንድ ነገር ውስጥ 3አካላት ካለ 4አይሆንም ወይ?ስላሴን ማን ፈጠረው?

  • @abigarsol385
    @abigarsol385 Před rokem

    ተባረክ

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety +2

    የአንድን ሰዉ ምሳሌ ከወሰድን የአንድን ሰዉ ደምጽ ስንሰማ ነፍሱ እንደሆነ እናዉቃለን ምክንያቱም ከነፍሱ ነዉ የምያራዉ ነፍሱ ባትኖር አያወራም ነበር፡፡ ስለ ሥጋዉም ካነሳን ያለ ግለሰቡ ፈቃድ ሥጋዉ ብቻዉን አይንቀሳቀስም፡፡ ልክ እንደዛዉ ኢየሱስ መንፈስ በመሆኑ ይሰወራል፣ በተዘጋ ቤት ዉስጥ ሰላም ለእናንተ ይሁን ብሎ ይገባል፡፡ እስትንፋሱን ልኮ ህወትን ይሰጣቸዋል፣ ኢየሱስ ወልድ በመሆኑ/በሰዉነቱ ደክሟል ተጠምቷል፡፡ ነገር ግን ኢየሱስ በባህሪዉ የሚሞትና የማይሞት ባህሪ ይዞ ነዉ የመጣዉ የሚሞተዉን ሥጋን ያዘጋጀዉም ራሱ ነዉ ከቃሉ/መዝ 40፡6፣ ዮሐ 1፡14/ የተገለጠዉም ራሱ ነዉ መንፈስም አብም ስለሆነ/ማቴ 1፡18-25/

    • @amanfekadu7248
      @amanfekadu7248 Před 3 lety

      እዚህ ቴሌግራም ግሩፖ ግባና ተወያይ
      @Hamongog

    • @fitsumwendmagegn8284
      @fitsumwendmagegn8284 Před rokem

      “For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.”
      - 1 John 5፥7 (KJV)

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 5 měsíci

      መልስ ከሌለህ መተዉ ትችላለህ ሌሎች ፈቃደኞች ይመልሱልኝ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሦስት አካል ወላ አያዉቅም፡፡ አንድ አካል አለ አንድ መንፈስ አለ ነዉ የሚለን በኤፌ 4፡4፡፡ ስለዚአህ ብዙ ወይይት ሳያስፈልግ በቀጥታ በዚህ መስመር እግዚአብሔር ሦስት አካ ነዉ የሚል ጥቅስ ጥቀስ ከመጽሐፍ ቅዱስ፡፡@@amanfekadu7248

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 5 měsíci

      1ኛዮሐ 5፡7 አዉዱ ስለሦስት አካላት አያወራም ከተጻፈዉ አትለፍ፡፡ ምስክር በሁለት ወይም በሦስት ይጸናል ሲል ስለምስክርነት እንጂ ስለ አካላት አይደለም ወንድሜ፡፡ አባት መንፈስ ነዉ/ዮሐ 4፡24/ ወልድ መገለጥ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር/አብ/ መንፈስ ነዉ በሥጋ የተገለጠዉ/1ኛጢሞ 3፡16/፡፡ @@fitsumwendmagegn8284

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 6 hodinami

      @@fitsumwendmagegn8284 ወንድሜ የዚህ ክፍል አውድ ስለሦስት አካላት አይናገርም። መንፈሱ ውሃው ደሙ ሦስቱ የሚመሰክሩት አለ እንጂ ስለሦስት አካላት መች ተናገረ? በመጽሐፍ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ አካል አንዳለ በኤፌ 4:4-6 እና በዘዳ 6:4 እናያለን እሱም ብቻውን እንደነበረ/ዘዳ 32:39/ በአጠገቡ ሌላ እንደሌለ በኢሳ 44:24 ላይ እናያለን። ስለዚህ በዮሐ 14:10 ላይ እኔ በአብ እንዳለው አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? ስላለ መለኮት በሰውነት/አብ በወልድ እንደተገለጠ ስሙም ኢየሱስ እንደሆነ ካልታመነ ሌላ አካላትን መጨመር እንደመፍጠር ነው። ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ የለም ስለሚል/1ኛቆሮ 8:4/። ኢየሱስ ክርስቶስ ያ የጥንቱ በሲና የተናገረው እግዚአብሔር አብ ነው። ወንድሜ ያልገባክ ነገር ካለ ጠይቀኝ። መዳንም በዚህ በኢየሱስ ስም ነው ለኃጢአትህ ስርየት በስሙ ተጠመቅ/ሉቃ 24:47, ሐዋ 2:38, 4:12, 19:1/።

  • @tsiongetachew8747
    @tsiongetachew8747 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አንድ አካል እንጂ ሶስት አካል የለው መጽሐፉ ቅዱስ ላይ የለም አልተጻፈም እግዚአብሔር አንድ ነው አካሉም አንድ ነዉ

    • @rosesalouse4277
      @rosesalouse4277 Před 2 lety

      አንድ እግዚሐብሄር በሶስት አካል መጀመሪያ መፃፍ ክፈቺ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ጌታ ነዉ

    • @tsehaytadesse3976
      @tsehaytadesse3976 Před rokem +1

      በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሰም ብቻ ነው የሚለው 'በአንዱ አምላክ' ከየት አመጣክ መፅሐፋ አይልም። አብ=አባት ስም አይደለም ወልድ=ለጅ ነው ይሄም ስም አይደለም መንፈስ ቅዱስ=የእግ/ር መንፈስ ነው ስም አይደለም ስለዝህ የአብ የወል የመንፈስ ቅዱስ የተገለጠ አንድ አምላክ አንድ ስም እሱን ማግኘት ነው።

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 5 měsíci

      አንድ እግዚአብሔር በሦስት አካል የሚል ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጻፈም ከተጻፈዉ አትለፍ፡፡ የተጻፈዉ አንድ አካል አንድ መንፈስ አለ ነዉ የሚለዉ በኤፌ 4፡4 ላይ፡፡ እግዚአብሔር በአካል አንድ ብቻ ስለመሆኑ በዘዳ 6፡4 እና በዘዳ 32፡39 ላይ አንድ አግዚአብሔር ብቻ እንዳለ ይናገራል፡፡ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ጌታ ነዉ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ነዉ ማለት እንጂ ሦስት ጌቶች አሉ ማለት አይደለም፡፡ ኢየሱስ ጌታ ከሆነ/ሮሜ 10፡9/ ጌታም አንድ ብቻ /ኤፌ 4፡4-6/ ይላል፡፡ ስለዚህ ከኢየሱስ ሌላ አባትም ልጅም መንፈስ ቅዱስም ተብሎ የሚጠራ አካል የለም፡፡@louse4277

  • @abrehamgetachew1270
    @abrehamgetachew1270 Před 3 lety +2

    በመጀመርያ ሣላሤ ማለት ምን ማለት ነው??
    ብዙ የአይማኖት እምነት በዚይሳሳታሉ።
    እንዲያው እስቲ ሣላሤ የሚል ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ ታወጣልኝ ወንድሜ????!

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 Před rokem

    አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @rosesalouse4277
    @rosesalouse4277 Před 2 lety

    አሜን ተባረክ

  • @user-hn8nk2sx1d
    @user-hn8nk2sx1d Před 3 lety +1

    እግዚአብሔ ይስጥልን

  • @abrehamgetachew1270
    @abrehamgetachew1270 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን አንደ ምሳሊያችን እንፍጠር ሲል ምን ማለቱ ነው ወንድሜ?
    ትንሽ hint ልስጥህ መሰለኝ።
    መልስ
    እንፍጠር ሲል ለአንተ ብዙ መስሎህ ሊሆን ይችላል ግን አይደለም ወንድሜ ምክንያቱሜ እንፍጠር ሲል ክብርን/ገናናነትን/ግርማን/ሀይልን/ትልቅነትንና/ሞገስን ነው እንጂ።
    ወይም እንዲገባህ በሽማግሌ ላስረዳህ
    ሽማግሌውን ወደ ራስህ ስትጠራው እንዴት ነው
    (ጋሼ)ወደ እዚ ይምጡ ነው የምትለው ይምጡ የምትለው ቃል ብዙ ነትን ይገልፃል ብለህ ነው ምታስበው ወንድሜ።
    እግዚአብሔር ብቻውን እንደ ነበረ ማወቅ ከፈለክ አንብብ እንዲ ይላል "፤ ከማኅፀን የሠራህ፥ የሚቤዥህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁሉን የፈጠርሁ፥ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበረ?"
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 44: 24) ይላል። ወንድሜ ጠቢብ ሁን!!

    • @abrehamgetachew1270
      @abrehamgetachew1270 Před 3 lety

      ትክክል!!

    • @abrehamgetachew1270
      @abrehamgetachew1270 Před 3 lety +1

      ትክክል!!

    • @tsehaytadesse3976
      @tsehaytadesse3976 Před rokem

      ሰው ምን ይመስላል? ሽማግሌ የሰው ቋንቋ ነው እግ/ር ከእኛ የሰወረው ምንም ነገር የለም። በአንድ አካል ብዙ ብልቶች እንዳሉ .....ጨርሰው

  • @tizuyehyim5496
    @tizuyehyim5496 Před rokem

    እግዚአብሔር አንድ ነው ሶስት ማንነት አለዉ ሶስት የተለያየ አካል አለዉ እንጂ ሶስት አምላክ አይደለም ሶስት አካላት በአንድ እግዚአብሔር ዉስጥ ይኖራሉ

  • @user-nl5ih1hw7p
    @user-nl5ih1hw7p Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን

  • @steelhog1
    @steelhog1 Před 3 lety

    ሲጀመር የኣካል ትርጉም አልገባህም እንደገናም አካል የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች (ብልቶች ) ቅንብር እንጅ ኣካል የኣካላት ቅንበር አይደለም!

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety

    ጥምቀት 1 ብቻ ነዉ/ኤፌ 4፡4-6/ አሱም ከሐዋርያት የሰማነዉ/ሉቃ 10፡16/ የኢየሱስ ስም ጥምቀት ነዉ/ሐዋ 2፡38/፡፡ ሐዋርያት ከኢየሱ ተቀብለዉ ከሰበኩት ወንጌል የምለይ ወንጌልን የሚሰብክ መላዕክትም ቢሆን የተረገመ ስለሚሆን/ገላ 1፡8/፡፡ ሐዋርያት ደግሞ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ የሆነዉን ኢየሱስን ሰብከዋል የስሙንም ማዳን ሰብከዋል/ሉቃ 24፡44/፡፡ ስለዚወህ ሐዋርያት አይሁድን ብቻ በኢየሱስ ስም አላጠመቁም አህዛብንም አጥምቀዋል ማስረጃ የኤፌሶን ሰዎች/ሐዋ 19፡1/፣ ሐዋ 10 ጠንቋዩ ስምዖን፣ ቆርኔሌዎስ…..

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety

    ስላሴ በቃሉ ካልተጻፈ መጨመርም ሆነ መቀነስ እንደማይቻ የዮሐ ራእ 22፡18 በግልጽ አስቀምጦልናል

  • @oneday3829
    @oneday3829 Před 6 lety +1

    1ኛ ቆሮ 8:4-6 እንግዲህ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ስለ መብላት፥ ጣዖት ሁሉ በዓለም ከንቱ እንደሆነ ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን። መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ(ሰው ያላቸው) ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ አማልክት የተባሉ(ሰው ያላቸው) ምንም ቢኖሩ፥ ለኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ....

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 Před rokem

      ስለዚህ አብ ብቻ ነው አምላክ ?

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ስንት ነዉ?
    ሀ. 1 ነዉ (ዘዳ 6፡4፣ 32፡39፣ ማር 12፡29)
    ለ. 1ም 3ም
    ሐ. 9ኝ
    መ. 44ት

    • @FfEw-ob2hk
      @FfEw-ob2hk Před 5 měsíci

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 5 měsíci

      ለ፣ ሐ እና መ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጪ ስለሆኑ መልስ ሊሆኑ አይችሉም ማስረጃም የላቸዉም፡፡ 1ም3ም ተብሎ አልተጻፈም፡፡ ከተጻፈዉ አትለፍ ወንድሜ፡፡ ከተጻፈዉ አትለፍ ወንድሜ፡፡ እግዚአብሔር አንድ (ዘዳ 6:4) ብቻ(ዘዳ 32:39) እንጂ ሲፈልግ አንድ ሲፈልግ ሶስትም አይሆንም። አካልም አንድ ነው። አንድ ሰው ሦስት አካል አለው ካልን አካል በቦታና በጊዜ የተገደን ነገር መግለጫ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው በአካል ሦስት ከሆነ ሦስት ቦታ በተለያዬ አካል ማግኘት አንችልም። ስለዚህ አንድ ሰው አንድ አካል ኖሮት ብዙ ብልቶች ሊኖሩት ይችላሉ። እግዚአብሔርም አንድ አካል ሆኖ መንፈስ ነው የተገለጠበት የስጋው ሰውነት ነው አካል የምንለው መለኮቱ ግን በውስጡ የሚኖረው መንፈሱ ነው። ስለዚህ አንድ ሁሉንቻይ አምላክ ለሦስት አካል አልተከፈለም ምክንያቱም ብቻውን ሁሉን ስለሚችል። ኢየሱስ ብቻ ካልን በቅያችን ነው።
      እግዚአብሔር በአካል ሦስት ቢሆን ኖሮ በኢሳ 44:24 ላይ ሁሉን የፈጠርሁ ማያትን ለብቻየ የዘረጋሁ ተብሎ አይጻፍም ነበር። ተላላፊዎች ንስሐ ግቡ እግዚአብሔር አንድ ነው አካሉም አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ ነው። የምህረት ዘመን ሳያበቃ ንስሐ ገብታችሁ ለኃጢአታችሁ ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ትቀበላላችሁ (ሐዋ 2:38)።
      @b2hk

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety +2

    አብ ወልድ መንፍስ ቅዱስ የሚል ቃል ተጽፎ እናገኛለን ነገር ግን ሦስት አካል የሚል በቃሉ አይገኝም ካለ ጥቀስልኝ፡፡

    • @adaneadisubonkoshe3961
      @adaneadisubonkoshe3961 Před rokem

      አንተ ግን ሦስት አካል አይደለም የሚለውን ጥቀስልን

    • @fitsumwendmagegn8284
      @fitsumwendmagegn8284 Před rokem

      “For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.”
      - 1 John 5፥7 (KJV)

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 5 měsíci

      ሦስት አካል አይደለም ያልኩህ ሦስት አካል የሚል ቃለ ስለሌለ ነዉ፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር በአካል አንድ ስለመሆኑ በዘዳ 6፡4 እና በዘዳ 32፡39 ላይ አንድ ብቻ ይለዋል፡፡ ይሄ አንድ ብቸኛ እግዚአብሔር ሦስተ አካል ቢሆን ኖሮ በኢሳ 44፡24 ላይ እንዴት ሰማያት ለብቻዬ የዘረጋሁ ይላል? አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ የተቀመጠዉ አካላትን የሚያመለክት አይደለም፡፡ አብ መንፈስ ነዉ/ዮሐ 4፡24/ ወልድ የሚታይ ሰዉነት ነዉ፡ መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሚወጣ እስንንፋስ ነዉ/1ኛቆሮ 15፡26/፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉ በሁሉ ነዉ ስንል አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ራሱ ነዉ እያልን ነዉ እንደቃሉ፡፡@@adaneadisubonkoshe3961

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 5 měsíci

      1ኛዮሐ 5፡7 አዉዱ ስለሦስት አካላት አያወራም ከተጻፈዉ አትለፍ፡፡ ምስክር በሁለት ወይመ በሦስት ይጸናል ሲል ስለምስክርነት እንጂ ስለ አካላት አይደለም ወንድሜ፡፡@@fitsumwendmagegn8284

    • @user-pq7lu1qt8f
      @user-pq7lu1qt8f Před 4 dny

      Kalun anbba kirk krun wodeza askemx😂😂😂😂😂😂

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 Před rokem

    ጌታ እግዚአብሔር እና መንፈሱ ልከዉኛል፦ የማን መንፈስ?? የእራሱ መንፈስ ነዉ እንጂ ሌላኛዉ በተለየ አካል የሚገኝ መንፈስ እንዳልሆንን ልብ ይላል።
    ሰዉ እግዚአብሔርን የሚመስል ከሆነ፦1 የአንድ ሰዉ ስጋዉን ብቻ ለይተን ልናመሰግን እንችላለን ወይ??2 ነፍሱንስ ነጥለን ልናመሰግን እንችላለን ወይ? ስላሴ አማኒያን ዘንድ ግን ለጌታ ኢየሱስ በተናጠል አምልኮት አክብሮት ። ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ በተናጠል አክብሮት አምልኮት። ለአባት እግዚአብሔር ደግሞ በተናጠል ምስጋና አምልኮት አግብሮት ይሰጠቸዋል። ይኼ ደግሞ ኢ-መጽሓፍ ቅዱሳዊ አምልኮት ነዉ።😮😢

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety

    አልፋና ዖሜጋ ጌታ አምላክ ኢየሱስ ከሆነ/ዮሐ 1፡8/ ታድያ ከኢየሱስ በቀር ሌላ አልፋ ዖሜጋ የት አለ? ታድያ ስንት አልፋ ዖሜጋ ልኖረን ነዉ?

  • @desta9900
    @desta9900 Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @petros9877
    @petros9877 Před rokem

    Akalu andi naw eph 4^4 ahun qasi ba qasi ye hawariyawitin wengel iyetaqabalachu naw ye churchun tapelawon qayrina hawariyawit balow anitenim igzaber yibarikal

  • @user-qz2if8zu3x
    @user-qz2if8zu3x Před 6 lety +2

    ኧረ ተባረክ ቃል አጠረኝ

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 Před 6 lety

    Egiyabhre.yebarkh.wendemi.kal.hyhoti.yasemalne

  • @petros9877
    @petros9877 Před rokem

    Gid yelemi andewunu akalunim andi balow please

  • @anguoshaabebaw9649
    @anguoshaabebaw9649 Před rokem

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🕯🕯🕯📖📖📖👏💒

  • @tsehaytadesse3976
    @tsehaytadesse3976 Před rokem

    በተፃፈው አትጨምር ደሞ ስለ ሰላሴ አባቶች አላስተማሩም ያስተማሩት ኢየሱስ ስለ አጥያታችን እንደሞተ ስለ ፅድቃችን እንደተነሳ ብቻ ነው ከክርስቶስ በቀር በቁጥር እግ/ር 3 4...እያሉ አላስተማሩንም

    • @fitsumwendmagegn8284
      @fitsumwendmagegn8284 Před rokem

      “ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ተዋጊ ነው፤ ስሙም እግዚአብሔር (ያህዌ) ነው።”
      - ዘጸአት 15፥3 (አዲሱ መ.ት)

  • @fikereysusinawgetanew9759

    Betikikil naw lezelalem tebarekh💓💓💓💓💔💔💓🙏🙏🙏🙌🙌👏👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @fikereysusinawgetanew9759

    Tebarekh Bebizuu Ameeeeennnnnnnnnn

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 6 lety +2

    ጌታ ይባርክህ ሃሊ ሎያ

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 Před 5 lety

      የመናፍቅ ስብከት ምን ጊዜም እግዜብሔርን ሳያመሰግኑ ይጀምራሉ ። ለዛውም ተደብቀው ። መሰረታዊ የሆኑ ትምህርቶችን ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ ይወሱዱና የምንፍቅና ህፀፅ ይጨምሩበታል ። ይኽንን ሁሉ የሚደክሙት የዋሆችን ለማሳት ነው ። ከእስልምና ፣የይኾዋ ምስክር ፣በሃሁላ (bahaullah ) ;ሂንዱ ፣ ቡዲስት ፣ሻማኒስት ሌሎችም ብዙ ህይማኖቶች ላይ አንዳችም ትንፍሽ አይሉም ። ለምን ? ምክንያቱም የአውሬው የ666 መንፈስ እሚዋጋው ማንን እንደሆነ ያውቃልና ነው ። የሐሰት ሃይማኖት ድርግትማ እሱ ያቆማቸው እውንቱና ውሸቱን እየደባልቁ ሌላውን እንድያስቱ ነውና ነው ።

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 4 lety +1

    የክርስቶስ ሐዋርያት ወልድን አብ ብለዉ ሰብከዋል ማስረጃ ቆላ 2፡9 ነብያትም ወልድን አብ ብለዉ ሰብከዋል ያዉም በግዕዙ የዘላለም አብ ብለዉ/ትኢሳ 9፡6/

    • @binyamchunche1885
      @binyamchunche1885 Před 3 lety

      kolasis 2:9 lay eyesus befitsum amlaknetu endetegelete enji eyesus ab mehonun ayasayim.
      Isayas 9:6 'yezelalem abat' be ebrayst 'abiad' its a compound name and in their tradition if 'abi' used like this, it means that the person called by this name have that characteristics. eg:'abiyasaf' in zetseat 6:24 means collector(sebsabi). 2 sam 23:31'abialbon' means stronger or father of strong. there fore in isa 9:6 means jesus lives forever.if it isnt like this what does it mean in john 8:44,45 calling satan father of lie? it simply means satan is lier.

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 5 měsíci

      ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። (ኢሳ 9፡6):: ኢየሱስ ልጅ ነዉ ሕጻን ነዉ ግን የዘላለም አባት ነዉ/ኢሳ 9፡6፡፡ አባት ማለት በግዕዙ አብ ማለተ ነወ፡፡ ለሁላችን አንድ አባት አለን/ሚል 2፡10/፡፡ ስለዚህ ኢየሱ ብቸኛ አባት/አብ/ መሆኑን አለማመን በራሱ ቃሉን እንመቃወም ነዉ፡፡ ወላጆች እንደሌላቸዉ ልጆች አልተዋችሁም ወደ እኔ እወስዳችኋለሁ የሚል አባት ኢየሱስ ብቻ ነዉ የሰማይ የምድር አምላክ፡፡ ከሰማይም ከወረደዉ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም እርሱም በሰማይ የሚኖረዉ የሰዉ ልጅ ነዉ/ዮሐ 3፡13/፡፡ ወንድሜ ከአንዱም በቀር መንም አምላክ እንደሌለ እወቅ/1ኛቆሮ 8፡4/፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ በቂያችን ነዉ ብቸኛ አምላከ አንድ አምላክ አብ፡፡ በርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰዉነት ተገልጦ ይኖራልና/ቆላ 2፡9/፡፡@@binyamchunche1885

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 2 dny

      @@binyamchunche1885 ወንድሜ ቃሉ ሚለን ማንም ቢናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ነው ሚለን። በቆላ 2:9 ላይ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነቱ ተገልጦ ይኖራል ይላል እንጂ የተወሰነ ጊዜ ቆይቶ ሰዎች እንደሚሉት ሰማይ የቀረ ሌላ አምላክ የለም ከወልድ ውጪ። ስለዚህ መለኮት/አብን/መንፈስን ከወልድ/ከሥጋ/ከሰውነት በአካል መለየት አይቻልም። እኛ ሥጋችን ከነፍሳችን ጋር እንጂ ለብቻ አካል አንሰጣቸውም። አንድ አካል አንድ መንፈስ አና/ኤፌ 4:4/። ስለዚህ ዘላለም የሚነር አባት/በግዕዝ አብ/ ኢየሱስ ነው ሌላ አባት/አብ የለንም። ከሱ ውጪ አባት እሆናለው የሚል አጋንንት ብቻ ነው ለሁላችን አንድ አባት አንድ አምላክ አለን እሱም እውነተኛ አምላክ ኢየሱስ ነው። ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን ስለተባለ/1ኛቆሮ 8:4/።

  • @misrakeshetu3114
    @misrakeshetu3114 Před 6 lety

    slasie mil tmhrt stet new

  • @saidkhairallah6781
    @saidkhairallah6781 Před 7 lety

    Tebarkeh asbarekegn wow!!!!!!amen!!!!!ewnet new.

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 3 lety

    Kalehiwet yasemaln, Amen.

  • @user-ly1oj6lt7k
    @user-ly1oj6lt7k Před 4 lety

    የቅሪተ ግን ይህ ትምርት እንዴት ነው አልገባኝም

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 6 lety

    God bless you brother

  • @yeshitube1589
    @yeshitube1589 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ly1oj6lt7k
    @user-ly1oj6lt7k Před 4 lety

    እረ በፈጣሪ የገባው ከለ አስረዱኝ

    • @amanfekadu7248
      @amanfekadu7248 Před 3 lety +2

      0937254292 በፀሁፍ ብዙ ነው ቴለግራም ለይ aman ብለሽ ግቢና በደንብ አስረዳሻለው እህቴ

  • @ffcfffgvb7139
    @ffcfffgvb7139 Před 4 lety

    ፅጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 Před 5 měsíci

    እየሱስ እሱ ያከብረኛል ብሎ ያለዉ ከሱ ቀጥሎ ስለሚመጣዉ ነብይ ነዉ የነገራችሁ እናንተ ግን በሌላ መንገድ ተረጎማችሁት እንጂ ስለመጨረሻዉ ነብይ ሙሀመድ ሰ አ ወ ነበር የነገራችሁ ።