ሰበር ዜና፡ ገመዶ ደፎ ታሰረ ደራርቱና አሸብር ተከሰሱ ሲሳይ ለማ ተናገረ | Ethiopian athletics 2024 today | Gemedo Dedefo

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ሰበር ዜና ከፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 በኋላ ውዝግቡ ቀጥሏል፡፡ አትሌት ገመዶ ደደፎ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ደራርቱ ቱሉ እና ዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ተከሰሱ፡፡ሲሳይ ለማ ዝምታውን ሰበረ
    .
    Breaking news :Ethiopian marathon runners coach gemedo dedefo arrested. This video is the latest news and updates about Ethiopia athletics 2024 and controversies after Paris Olympics 2024 . deraretu tulu and ashebir woldegiorgis also will arrest.
    .
    ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe
    #ethiopianathletics2024#GemedoDedefo#ገመዶደደፎ#ethiopianatheleticsnews#Ethiopianatheletswelcome#parisolympics2024#ethiopianathletics2024today#አትሌቲክስ2024#tamirattola#sifanhassan#TigistAssefa#ፓሪስኦሎምፒክ##ethiopianatheleticsnews2024 #worldathletics #athletics #ሩጫ #parisolympicsopening cermony2024#ሩጫ2024#gudaftsegay #freweynihailu #YomifKejelcha #selemonbarega#ethiopiansportnews#ፓሪስኦሎምፒክ2024#አትሌቲክስ#parisolympics2024openingcermony#Ethiopianathletics2024today#yomifkejelcha#letesenbetgidey#bisratsport #mensurabdulkeni #parisolympics #gudaftsegay #worldathleticschampionship #sports #sportnews #ስፖርትዜና #ethiopiansportnews #ethiopiansport #ethiopian_sport_news #ethiopia #ethiopianews #ethiopiannews #parisolympics2024 #EliudKipchoge #Kenenisabekele #diamondleague2024 #parisdiamondleague2024 #sportzena #addissport #athletics #athleticsafrica #athleticschampionships #ስፖርትዜና #londondiamondleague2024#deraretutulu#gudaftsegay ParisOlympics2024 #kenyaathletics #athlete #Olympics #Paris2024 #kenenisabekele

Komentáře • 385

  • @zewdefekadu
    @zewdefekadu Před 26 dny +49

    ማስተዋል ጎድሎታል ለሌሎችም ለራሱም ትምህርት ሊሰጥ የሚችል ቅጣት ያስፈልገዋል።

  • @gaga320
    @gaga320 Před 26 dny +22

    መቼም መከሰሳቸው እውነት ከሆነ ፍትህ ጭል ጭል እያለች ነው ማለት ነው።

  • @Biqtesh
    @Biqtesh Před 26 dny +18

    አስተያየት
    ለገመዶ ደደፎ ሕግ መኖሩን ማሳየታችው አግባብና በጣም ትክክል ነው።
    በሽልማት የተሰጠው ሽልማት ምስጋና ቢስ ሰላደረገው መመለስ ወይም መቀማት አለበት።

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny

      ገንዘቡ ለመንግስት ተመልሷል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 25 dny

      አቶ አሽብር ፕሬዝ መታድር አለበት ምነ እሱ ብቻ ኡኡኡኡ አላቹሳ ኢትዮጵያ ያዋረድ መታስር ያለባቸው

  • @tizazubelete9447
    @tizazubelete9447 Před 26 dny +38

    መታሰሩንና አግባብ ነው የሀገሪቱን ርዕሰ በሄር መድፈር ኢትዮጵያን መናቅ ነው ይቅርታው በሁለተኛ የሚታይ ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 26 dny

      ቴዲ ቅልሰልሰ( አፍሮ)ሰ
      አብቺ ይሂድ ብሎ ዘርጥጦ በምትኩ ያለምርጫ ቴድሮሰ ይንገሰ ይለናል መች ነወ የሚታሰረዉ

    • @birhanualemo6719
      @birhanualemo6719 Před 26 dny

      Wedaje freedom of speech yemibal neger ale iko

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 Před 26 dny +9

    መታሰር ቀላል ነው ተጨማሪ ቅጣት ይገባዋል ለሱም የሚጠቅው ይኸው ነው ከይቅርታ የሚማር አይደለም ምክንያቱም በስህተቱ ሀፍረት የተሰማው አይመስልም በቁንጥጫ ነው ሊማር የሚችለው፡፡

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala Před 26 dny +7

    መታሰሩ ተገቢ ነዉ ርዕስ በሄርን መድፈር ሀገርን መድፈር ነዉ።።።።። እያልኩ ተመላሽ ያደረገዉን ሁለት ሚሊዮን ብር ለጀግናዉ ሲሳይ ለማ ቢቸር ባይ ነኝ ምክኒያቱም እዉነተኛ ሀገር ወዳድ ጀግና ሰዉ ነዉና በግሌ ተበርክኬ ላመሰግነዉ ወዳለሁ።።። አተ እዉነት ኢትዮጵያን እንዳከበርካት ሀገር ኢትዮጵያም አተን ሁሌም ታከብርሀለች ጀግና ጀግና ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ኢትዮጵያዊዉ ሰዉ ሲሳይ ለማ ነዉ።።።።። ሁሌም ወድሃለሁኝ አከብርሀለሁኝ በግል .((### ጀግናዉ ሰዉ ሲሳይ ለማ###❤❤❤❤❤❤))

  • @demissietesfaye1636
    @demissietesfaye1636 Před 26 dny +9

    እስር ብቻ ሳይሆን ካሰልጣኝነት መታገድ የገባል ሠምክኒያቱም ከሐገር ክብር ይልቅ የግል ክብር እና ጥቅም ያስቀደመ በመሆኑ ነው ። ከሲሳይ ሊማር ይገባል።

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny

      ሲሳይ ይለያል

    • @TemesgentarikuKiphe
      @TemesgentarikuKiphe Před 26 dny

      Esu ameraroch wusti yalewun ye genzeb kififil tikikil endalhone nw yenegerew😂

  • @user-yb9hv6sr4e
    @user-yb9hv6sr4e Před 26 dny +8

    ትክክል ነው ይገባዋል

  • @genetaweke3440
    @genetaweke3440 Před 26 dny +34

    መታሰሩ ትክክል ነው። የሥነ ሥርዓት እርምጃ ነው!

    • @rahmiiim7036
      @rahmiiim7036 Před 26 dny

      Yeweshet zena nw altaserem ,

    • @abelsamuel5410
      @abelsamuel5410 Před 26 dny

      በየትኛው ወንጀል ነው የሚከሰሰው ?😂😂

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 Před 26 dny +17

    መቀጣጫ መሆን አለበት ይህ መሀይም ሲያከብሩት የማያውቅ ወደወህኒ ይጣል

  • @amanuelyitbarek9732
    @amanuelyitbarek9732 Před 26 dny +25

    ገመዶ እውቅና የፈለገ ይሁን መቀበል ነበረበት ።በጣም ነው የቀለለው

  • @att5268
    @att5268 Před 26 dny +5

    በጣም ትክክል ነው አክብሮ ተቀብሎ ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před 26 dny +11

    ደደፎ መታሰር አለበት !ፕሬዘዳንቷን ሳይሆን የናቀዉ የኢትዮጵያን ህዝብ ነዉ :: አሸብርና ደራርቱ ግን በሙስናና የአገርን ባንዲራ ዝቅ ስላደረጉ ሌብነትን እጠየፋለሁ የሚለዉ መንግስት እርምጃ መዉሰድ አለበት !!

  • @ameleworkhabteyesus7047
    @ameleworkhabteyesus7047 Před 26 dny +13

    በጣም ትክክል ነው እንኳን ታሰረ ደመወዝ ሳይከፈለው ነበር ያሰለጠነው ደደብ

  • @mohammedhassen582
    @mohammedhassen582 Před 26 dny +10

    እኔ እሱ ለተናገረው አፍሬአለሁ መቶ ሐያ ሚሊዪን ህዝብ ነው ያዋረደው ተሸልሞ እንዲህ የተናገረ ባይሸለም እናታችንን ሊመታ ነበር ማለት ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያሳተመውን መፀሐፍ ሽያጭ ለሀገሩ ሲያበረክት አልሰማ ይሆን እሱም ሽልማቴን ለተፈናቀሉ በጦርነትም ይሁን በጎርፍ ለተቸገሩ ይሰጥልኝ ይላል ብዬ ነበር የምጠብቀው ለወደፊቱም አስተማሪ ተመጣጣኝ ቅጣት ቢሰጠው ሐገራችንን እንደመካስ እቆጥረዋለሁ ማፈሪያ ነው።

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Před 26 dny +9

    ዋጋዉን ነዉ ያገኘዉ ይገባዋል መታሰሩ ትክክል ነዉ።

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny +1

      ግንኮ ይቅርታ ጠይቆ ነበር

    • @EphremAlemayehu-ur4vv
      @EphremAlemayehu-ur4vv Před 26 dny

      @@hulusport ልክ ነህ ግን ለሌሎች ትምህርት ይሆናቸዋል

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Před 26 dny +14

    ለባለገጌ ሾጥ መደረግ ደንቡ ነው ደደፎ ቆንጥጠው አላሳደገትም።

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Před 26 dny +20

    እባካችሁን ኢትዮጵያንና ክብራችንን ያዋረዱን የአሸብርና ደራርቱን ውሳኔውን አሳውቁን።

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny +1

      እሽ ተከታትለን እንዘግባለን

  • @kiya4685
    @kiya4685 Před 26 dny +4

    የአሰልጣኝነት ፍቃዱን መንጠቅ ነው ይሄ ዝም ከተባለ ለአትሌቲክሱ ጠንቅ ነው።አገራዊ የአትሌቲክስ ነገሮች ላይ ጭራሽ መሳተፍ የለበትም አትሌቶችን ሳያቁ ዶፒንግ ሊሰጥ ሊሰጣቸው ይችላል።

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 Před 26 dny +15

    ትክክል እርምጃነው መታሠር አይደለም ሌላም ይገባዋል ለገዘብ ሥቱን ወጤታማ ልጆች አድላቸውንቀብሮይሖን

  • @yonitadady9717
    @yonitadady9717 Před 26 dny +8

    ስርዐት ተምሮ ይወጣል።

  • @kidusewnetie
    @kidusewnetie Před 26 dny +6

    ኢትዮጰያላይ እየኖር ኢት የናቀ ግለሰብ አግባብ በሆነ መንገድ መቀጣት አለበት

  • @ephremmolla9807
    @ephremmolla9807 Před 26 dny +7

    ይቅርታ ተገቢ ቢሆንም አሁን አሁን ግን ይቅርታ የልብን ሰርቶ ካጠፉ በኋላ ይቅርታን ትርጉም መና ማሳጣት ነው።ስለዚህ ቀድሞ ማስተዋል ነው የሚገባው እና መቀጣጫ /መማሪያ/መሆን አለበት።

  • @kebede9342
    @kebede9342 Před 26 dny +17

    ደንጋይ ራስና ከሀገር ይልቅ ገንዘብን ለሚያስበልጡ ሰዎች እንዲህ አሳፋሪ ተግባር በአደባባይ ሲፈፅሙ ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው:ምንም ዓይነት የፖለቲካ አመለካከት ይኑረን የሀገርን ክብር የነካ በመሆኑ በበኩሌ በጣም አዝኛለሁ

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 Před 26 dny +20

    መታሰር ብቻ አይደለም የሀገራችን ፕረዚደንቷንና የኢትዮጵያ ህዝብን በማዋረድ ወንጀል መክሰስ አለበት ።

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 26 dny +14

    መታሰሩ ትክክል ነው ይቅር የማይባል ስህተት ሰርቶ በይቅርታ መታለፍ እልባት የሚል እምነት የለኝም ግን ምንም እየተነሳ እንደፈለገው እንዲፈንጭ መንገድ መክፈት ነው ይህ የፕሮቶኮል ጉዳይ ነው እርሱን ከሀገር ህዝቡን ፕሬዝዳንት በላይ አድርግ ያየ ባለጌ ነው እስር መታሰሩ አስተማሪ ነው ።

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Před 26 dny +18

    እውነት ታሰረ አርፎ ሳይንቅ ቢቀበል ሀገር ከሁሉምበላይነች ለሃገር መስዋአት ይከፈል የለ

  • @befekaduwoubshet286
    @befekaduwoubshet286 Před 26 dny +1

    ትክክል ነው ላይሰንሱም ይነጠቅ የትና ከማን ፊት ቆሞ እንደሚያወራ አላወቀውም

  • @Hayilye
    @Hayilye Před 26 dny +10

    ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል 👍👍👍👍

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny

      🙏🙏🙏❤🧡💚

    • @yeselamalemayehu9542
      @yeselamalemayehu9542 Před 26 dny +1

      የአሸብርን ጉዳይ ግን እንዳያስረሳን ::የስግብግ ትርጉም ደደፎን ምሳሌ ማድረግ ነው

  • @user-dm8ng9ir8u
    @user-dm8ng9ir8u Před 26 dny +59

    እናታችንና ኢትዮጽያን የናቀው ባንዲራ ረግጦ የወጣው የገንዘብ ወዳድ እንኳን እስር ሌላም ይገባዋል።

  • @tayenuguse
    @tayenuguse Před 26 dny +3

    በአንደበቱ የመጣው ችግር ሰለሆነ ቅጣት ይገባዎ ሀገርን የታላቋ ኢትዮጰያን ህዝብ መሪ
    እና እናት ክብር አዎርዳል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 26 dny +4

    ከመጠን ያለፈ ንቀት ልቡ ላይ እብሪት ወጥሮት ነበር የሚመጣውን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ብሎ አልነበር ዝግጁነቱን ያሳየና ስፖርታዊ ዲሲፕለን የሌለው የገንዘብ ጥም ያሰከረው

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 Před 26 dny

    መታሠሩ ትክክል ና ትክክል ነዉ።

  • @user-qe1gx6uj7k
    @user-qe1gx6uj7k Před 26 dny +14

    ገመዶ ደደፎ ባይታሰር ነበር የምገርመኝ ሀገርን በቀጥታ ስርጭት ያዋረደ ጋጠ ወጥ ሰው መታሰር ብቻ በቂ አይደለም ከአሰልጣኝነቱም መታገድ አለበት ።

  • @adanekefele765
    @adanekefele765 Před 26 dny +6

    መታሰሩ ተገቢ ነው።

  • @dendene9526
    @dendene9526 Před 26 dny +3

    በቀን ሶስት ጊዜ በርበሬ መታጠንና ቂጡን በሳንጃ እየተወጋ እንጦጦን ሶስት
    ጊዜ ሮጦ እንዲወጣ ወስኛለሁ ። ለተግባራዊነቱም ዶር አሸብር እንዲከታተል

  • @engdaworkbirru3312
    @engdaworkbirru3312 Před 26 dny +3

    መታሰሩ ትክክለኛ እርምጃ ነው:: የአገር ፕሬዝዴንት ፊት እንደዚህ አይነት ንግግር ተገቢ አይደለም::

  • @selamawitbalengo3652
    @selamawitbalengo3652 Před 26 dny +4

    አረ መታሰር አለበት የአገር መሪ እረግጦ የወጣ ሰው ትንሽም ቢሆን መቀጣት አለበት አለዚያማ ያ ያጨበጨበ ሁሉ ነገም ሊፈነዳብን እኮ ነው ደሞ እንደሰራ ሰው ማጨብጨባቸው

  • @abdelahussen6805
    @abdelahussen6805 Před 26 dny +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ በአብይ ትክክለኛ እርምጃ!

    • @rahmiiim7036
      @rahmiiim7036 Před 26 dny

      Tew le adenakote atechekule rega sekn

  • @azebketema7493
    @azebketema7493 Před 26 dny

    ❤ ገመዶ፡የአገርን፡ጥቅም፡ማስቀደም፡ነበረበት።

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 Před 26 dny +3

    አአሁን አሪፍ አቀራረብ በርታ።

  • @alexanderasgodom9393
    @alexanderasgodom9393 Před 26 dny

    ጥሩ እርምጃ ነው መታሰሩ 👍👍👍

  • @mekashammena6200
    @mekashammena6200 Před 26 dny +3

    Right measure , this country is great nation ,leaders are also respected Ethiopian figures, his action was so arrogant which undermined the nation and leaders . Legal measures will give a good lesson for others with similar un ethical behaviors for the future as well !

  • @HaimanotMulugeta-jd8bq
    @HaimanotMulugeta-jd8bq Před 26 dny +2

    በጣም በጣም መታሠር

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 26 dny +1

    እስር ሳይሆን አገር በሚወክል ነገሮች እንዳይሳተፍ መደረግ አለበት።

  • @fayselibrahim8751
    @fayselibrahim8751 Před 26 dny +2

    መታሰር ሲያንሰዉ ነዉ .....ከሀገር ፍቅር ገንዘብ ያስቀደመ ድንጋይ ራስ!!!!!

  • @darmodalacha394
    @darmodalacha394 Před 26 dny

    ትክክለኛ እርምጀ ነው ማንም ሀገርንና ለሕዝብ ክብር የሌላቸሁን አስተማሪ የሆነውን እርምት መንግሥት ማውሰዱ ትክክል ነው ማንም ሥርዓት አልበኛ መሪ ዎችን ማዛርጣጥ አችልም

  • @user-cc3pb3qh9q
    @user-cc3pb3qh9q Před 26 dny

    ትክክል ታስሮ መገረፍ አለበት።

  • @user-pe8wd2ml7x
    @user-pe8wd2ml7x Před 26 dny +2

    ሰገጤ ነው ይተሰር ስጦታ አይነቅም ለዘውም በነተች ን በፕሬዝደንተችን እጅ

  • @TesfaDegu816
    @TesfaDegu816 Před 26 dny +1

    የመድረኩ ክብር አያውቅም እንዴት እንደመጣ የርዕስ ብሔር የሚያክል የሀገር ሀላፊነት ያለው ያዋረደው መታሰር ይገባዋል

    • @TesfaDegu816
      @TesfaDegu816 Před 26 dny

      አንገት የተፈጠረው ዞር ዞር ብሎ ለማየት ከመናገራችን በፊት ማሰብ ያለብን የምንናገር እንጂ
      ምን ያደርጋዋል ድስት ጥዶ ማልቀስ መጀመሪያ ነበር መጥኖ መዶቆስ ይላሉ አባቶቻችን ሲተርቱ፡፡

  • @zemedkunabebe8967
    @zemedkunabebe8967 Před 26 dny

    አትሌት ሲሳይ ለማ ለብዙ አትሌትና አሰልጣኝ ሞዴል ፣አርዓያና የምንጊዜም ጥሩ ምሣሌ ነው ።
    ሲሳይን በተለያየ የሽልማት ዓይነት ማበረታታትና መደገፍ ብዙ ተከታዮች ይፈጥራልና ሚዲያዎች ከህዝብ ጋር ቅንነቱን ከፍ ከፍ አድርጉ ።

  • @HussenArage-u6w
    @HussenArage-u6w Před 26 dny +1

    ከብር ብሬስዳንትን እረግጦ መሄድ ማለት ሀገርን ወይም ባዲራን እረግጦ ከመሄድ አይተናነስም እናም ሞት እና ሞት ነው የሚገባዉ እደኔ ሀሳብ

  • @tekalignbenti757
    @tekalignbenti757 Před 26 dny +1

    እባካችሁን ኢትዮጵያን
    ቀጥታ በችግሩ መንስኤ ላይ ቢሰራ ይሻላል እንጂ አንዱ አንዱን በማብጠልጠል ጊዜን ማባከን ተርጉም የለዉም፡፡

  • @FedluAbrar
    @FedluAbrar Před 26 dny +2

    የዚህ ሰው ድርጊት ቀጣይ ትውልድ ያበላሻል!

  • @user-wi5kx1yo3i
    @user-wi5kx1yo3i Před 26 dny +3

    ፍርድ ይገባዋል አገር እና መሪ የናቀ ነው

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 Před 26 dny

    It will be lesson for generation

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Před 26 dny +12

    ገመዶ ደደፎ መታሰሩ ተገቢ ነው ፣ አሁን ሰብአዊ መብቱ ተጠብቆ በአፋጣኝ ፍ/ቤት መቅረብና ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለበት፣ የዶ/ር አሸብርና ደራርቱ ቱሉ መከሰስም አስደሳች ነው 1:36 ፣ ጠበቅ ያለ እርምጃ ሊወሰድባቸውና ከኃላፊነታቸውም ሊነሱ ይገባል!!

  • @user-mv8ry4gt7e
    @user-mv8ry4gt7e Před 26 dny +1

    ትክክለኛና ለሌላው ትልቅ አስተማሪ ነው

  • @user-bf7ds9tf9l
    @user-bf7ds9tf9l Před 26 dny +2

    የሚበቃትን ፈጭታ ዛሬ ማሪያም ነው ኣለች ይባላል :: ያሻውን ሠርቶ ይቅርታ/

  • @TesemaDebela-bc2sr
    @TesemaDebela-bc2sr Před 26 dny +2

    ብዙ ደደቦችን ኣውቃለሁ የደደፎን አይነት ማሰብያ የሌለው ደደብ ግን አይቼ አላውቅም። ሌላው የዚህ ዓይነት ደንቆሮ ተሰብስቦ ነው አትሌቶችን ውጤት ያሳጣው አሸብር የሚባል ሰው ደግሞ ተገርፎ ይባረር። ደራርቱ ደሞ ከቦታው ልቀቂና ክብርሽን ጠብቀሽ ቁጭበዪ

  • @Addisbeyen
    @Addisbeyen Před 26 dny +2

    መታሰር ቀላል ነው ይህን ድርጊት በፕሬዝደንት መንግሥቱ ጊዜ ቢሆን ያደረገው አስቡት ምን እንደሚሆን

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 Před 26 dny

      ወዲያው ይረሽን ነበር መንግስቱን በአይኑ ሙሉ አይተሀል ተብሎ ነው ገና ለገና በጥርጣሬ የሚረሸነው። እንኩዋን በዛን ግዜ አልተፈጠርክ
      ደደቦ

  • @user-qq8et5gh8q
    @user-qq8et5gh8q Před 26 dny

    ገመዶመታሰሩ እንኳን ብዬ የሚያስደስተኝ ባይሆንም ድርጊቱ እፉ ተብሎ ካልተመከረ ለሌሎችም ላልበሰሉ ትልልቅ ህፃናት ማስተማሪያ ካልሆነ ህግ ማስከበር ይከብዳል መቀበል ካልሆነልህ ለሻማ መስጠት ከቀለለህ እያዘንን ሞክራት ዝፈን ካሉህ የትኛዉን ዘፈን ትዘፍንላቸዉ ይሆን ካልሆነልህ ብሩ ግጥም ተቀበል እያሉ ሲሰጡህ እዛም የስንት ብር ግጥም ነዉ አይመጥነኝም በል አሉህ ደግሞ!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 26 dny +12

    የዕድሜ ልክ እስራት ልፈረድበት ይገባል።ክብር በዘር የሚከፋፈል ከሆነ የሚጠይቀውን ይጠይቅ የኢትዮጵያን ህዝብ በውጤት አንገት ማስደፋታቸው አንሶ መሣለቅ በዚህ ደሃ ህዝብ አንጀቱን አስሮ ክብር ለሰጠው አፈር አለበሰው ሞት ፍርድም ይገባል።ለጀግኖቻችን አሸናፍዎች ክብር አለን❤❤❤❤

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny

      ኧረ በዛ😂

    • @kidistgetu4757
      @kidistgetu4757 Před 26 dny

      Edme lik 😂😂😂 ere betam new yasakegn... enkuan esu bzu nitsuhan yechefechefu alteketum ... Lenegeru ezi hager hulum yetegelabitosh new

  • @BerhanuTadese-qc7vv
    @BerhanuTadese-qc7vv Před 26 dny +1

    መሰረት መንግስቱን የመሰለ እያለ

  • @kongithaile-gabriel979
    @kongithaile-gabriel979 Před 26 dny +3

    I agreed. He deserved to be jailed.

  • @AdissuZegeye
    @AdissuZegeye Před 26 dny

    ከመታሠርምበላይ አስከመጨረሻውተጠያቂነትመሆንአለበትአይንያወጣዝርፊያነዉ

  • @AbelKassa-tl6sk
    @AbelKassa-tl6sk Před 26 dny +1

    እሱ የጠገበውን አትሌት ሲሳይ ለማ በወሰደው

  • @LuelTesfaye-o7k
    @LuelTesfaye-o7k Před 25 dny

    ይህንን ከማሰር ይልቅ ሰፓርት አጠገብ እንዳይደርሰ ማድረግ ነው ይህ ማፈሪያ

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 Před 26 dny +1

    አግባብ ነው መቀጣት አለበትሀገር ነው የናቀው

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 Před 26 dny

    ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ ምህረት ብደረግለት ምንም አይደለም

  • @user-pp3wt8hw2i
    @user-pp3wt8hw2i Před 23 dny

    ለምናደርገውና ለምንሆነው ነገር ኃላፊነት መውሰድ አለብን። ኃላፊነት ተጠያቂነትን እንደሚያመጣ ሁላችንም ልንረዳ ይገባናል። ገንዘቡ ካልተሰጠው እድሜልኩን ሲቆጨው ስለሚኖር መታሰሩ ይቅርና የአሰልጣኝነት ቦታው ተነጥቆ በሌላ ስራ ቢሰማራ እመርጣለሁ።

  • @abrahamtilahun-vz7ye
    @abrahamtilahun-vz7ye Před 25 dny

    we need a change in ethiopia atheltics and politics.

  • @mulugetaw1229
    @mulugetaw1229 Před 26 dny +2

    ታስሮ ይማር

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny

      እስከ ስንተኛ ክፍል😋😋

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Před 26 dny +3

    Good decision enkanim tesara

  • @etabuli6343
    @etabuli6343 Před 26 dny +1

    ልጅ ሲያጠፋ ቸብ ቸብ አሰፈላጊ ነው ፣ አይቀነጠጥ ጎልምሷል ለሌሎችም ትምህርት ነው።

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Před 26 dny +3

    ላይሰንሡ ከሁለት አሰከ ሶስት ዐመት መታገድ አለበት።

    • @hulusport
      @hulusport  Před 26 dny

      ህግ አለ እንደዛ የሚል?

    • @rahmiiim7036
      @rahmiiim7036 Před 26 dny

      Eshi kezas 4th amet laye le ketayu olompic endiyaseletneln yetadeseletal keza ahunm werk ena birr yasgegnilenal egnam dess belon ehe seweye mert aseltagn eko nw belen enachebechibalen keza mebtun siteyek degmo ahunm yetaserlen eyaln enichohalen weyeeee yezich hager hizeb hulum ene alehulat hulun awaki nen yemil beza eko 😮😮 seweyew lemebtu eyetagele nw beka mn yedereg hememun yemiyawekew rasu nw ene , ante , esua ayedelenm

  • @beyanmohammed2546
    @beyanmohammed2546 Před 26 dny +2

    መታሰሩ አግባብ ነዉ

  • @SabaMekonen-j2q
    @SabaMekonen-j2q Před 26 dny +1

    ይቅርታ ታላቅነት ነዉ
    ግን አሱየተሳሳተዉ ብርኑ ተቀብሉ
    ያለዉን ችግር ለሜመለከተዉ ማሰረዳት
    ነበር ግን ይቅርቴ ቤደረግለት እላለሁ ፈጣሬ ይቅር ተባበሉ ብሏል እንጠቀምበት

  • @WendosenWonedmu
    @WendosenWonedmu Před 26 dny

    መታሰር ያንሰዋል ሆዳም ስግብግብ አሠልጣኝ

  • @user-kw8nw8lv5i
    @user-kw8nw8lv5i Před 26 dny

    አኔ፣እረሠ፣ፕሔሯ፣እጂን፣ይዘው፣ከጎናቸው፣አብረውኝ፣ፎቶ፣መነሳታቸው፣ትልቅ፣ኢትዮጵያዌነት፣ነበር፣የሜሠማኝ፣እኳን፣በሐገራችን፣ሕዝብት፣ልክ፣ተሸልሜ፣ሰለዜሕ፣መታሠሩ፣በቻ፣በቄ፣አይደለም፣ለአስተማሪነት፣ሰለማይገባ፣ከአሰልጣኝነት፣መወገድ፣አለበት።

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Před 26 dny

    ጥጋበኛ ቢታሠር ይገባዋል
    ምናልባት ይሥር ቤት ያስተነፍስው ይሆናል
    ማንም አያዝንለትም ማረሚያቤት ያርመዋል

  • @bitewreshid4763
    @bitewreshid4763 Před 26 dny +2

    እባካችሁ ፕሬዝደንታችን በአደባባይ እንዲህ ሲዋረዱ ውርደቱን በጭብጨባ ያጀቡት እነ ማን ይሆኑ። ኢትዮጵያውያን ናቸውን?

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie Před 26 dny

      ያጨበጨቡትም ይታሰሩ አይደል ?

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před 26 dny

    ጎሞዶ ዶዶፎ ብቻ ሳይሆን የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ሚኒስቴር ቃጃላ ማርዳሳም ይታስር

  • @GetuTesfaye-kb1ks
    @GetuTesfaye-kb1ks Před 26 dny +2

    መቶጊዜ ታስሮ መቶጊዜ ቢታሰርደስይለኛል

  • @user-ry3vl3uz1l
    @user-ry3vl3uz1l Před 26 dny

    ኢትዮጵያን ያላከበረ መሪዋን ያላከበረ ሕዝብን የናቀ ተገቢ ቅጣት መሰጠት አለበት ባይ ነኝ

  • @KingMan-l4y
    @KingMan-l4y Před 26 dny +1

    ትክክለኛ ውሳኔ

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp Před 26 dny

    የኢትዮጵያ ወታደር ምን ይበል አንተ እደዚህ ያልክ ከአሁን በኃላ ማሰልጠን የለበትም ነው

  • @ahmedbadru2579
    @ahmedbadru2579 Před 26 dny +3

    እስር የንሰዋል እነታችንን ነው የወራደው

  • @SofiaEbrahim-xi7vn
    @SofiaEbrahim-xi7vn Před 26 dny

    ይቅርታ አጠያየቁ ትክክል አይደለም ተጸጸቶ አይደለም እየሳቀ ነበር ቢታርም ጥሩ ነው

  • @alemumenjiye6921
    @alemumenjiye6921 Před 26 dny

    እጅግ ያሳዝናል፡፡ገንዘብ ከሀገር አይበልጥም፡፡ሀገር በገንዘብ አይገዛም፡፡መታሰሩ ምንም ጠቀሜታ የለዉም ግን በሀሳቡ ቀድሞ የታሰረ ነዉ፡፡

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i Před 26 dny +1

    ፕሬዝዳንታችንን እርሶን ካላስከፋሁ አለ እንጂ ሰውየው ያስከፋው አገርን ነውና ሰውየው የሰበረው የ130ሚሊየን ህዝብን ስሜት ነውና መታሰር ሲያንሰው ነው። ከሆነም ሌሎችንም የሚያስተምር ፍርድ ሊሰጠው ይገባል።

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 Před 26 dny +3

    ገመዶ ወፈር ባለ ገመድ ነው መታሰር ያለበት አሰዳቢ ነው።

  • @kongithaile-gabriel979
    @kongithaile-gabriel979 Před 26 dny +2

    He should be kicked out from Ethiopia Olympics with immediate effect

  • @AgonaferAsefa
    @AgonaferAsefa Před 26 dny

    በፍጹም መታሰር አይገባው፤አልቀበልም ማለት መብቱ መሰለኝ።

  • @MohammedDejene-y4w
    @MohammedDejene-y4w Před 26 dny

    ያንሰዋል

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 Před 26 dny

    መታሰር በትክክል ይገባዋል የማራቶን አሰልጣኝ ማለት የኑክሌያር ሳይንስ አሰልጣኝ ማለት አይደለም።
    በማራቶን አሰልጣኙ ተወዳዳሪዎቹ ሰለጠኑም አልሰለጠኑም ማሸነፋቸው አይቀሬ ነበር ዋናው በሰጣቸው ያለው endurance እና potential ነው።

  • @NatenZi
    @NatenZi Před 26 dny

    አግባብ ነው ለሌላ ውም ትምህርት ነው ያለበትን ቦታን ቦታ ማወቅ አለበት ?ከሱላይ ነጥቆ ለሲሳይ መስጠት ነው።

  • @MohammedJuhar-rk4pf
    @MohammedJuhar-rk4pf Před 26 dny

    አሰልጣኝ ደደፎ ቤ/መንግስት ውስጥ የፈፀመው ድርጊት በጣም አሳፋሪ ቢሆንም ነገር ግን በሙያው የስመዘገበውን ውጤት መዘንጋት የለብንም ዘንድሮ ፓሪስ ላይ በዜሮ እንዳንወጣ የደረገውን መርሳት የለብንም የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት የአሰልጣኙን ይቅርታ በሆደሰፊነት መቀበል አለባቸው ባይነኝ እኔ

  • @SitotawZerabruke
    @SitotawZerabruke Před 26 dny +3

    የሐገርን ክብር ያዋረደና የቸሳለቀ መታሰር አይደለም ሌላም ይገባዋል ይህ ደደብ ሰው

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m Před 26 dny +1

    አትሌት ፖለቲከኛ አይደለም ነገርግን በአለም ባንዲራችን ዝቅ እንዲል እንዲረገጥ የአትሌቶቹ አንድነት እንዳይኖራቸው ያደረጉት መሪዎቹ ናቸው ሀገራችን እውነተኞችን ደሞ ታወግዛለች