ኤፌሶን ትምህርት 4፡ ርስትን ተቀበልን፡ በማሙሻ ፈንታ፡ Ephesians Teaching 4 by Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2021
  • ኤፌሶን ትምህርት አራት፡ ርስትን ተቀበልን ፡ በማሙሻ ፈንታ። Ephesians Teaching 4 - In him We Have Obtained an Inheritance. by Mamusha Fenta
    ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

Komentáře • 69

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 Před 2 lety +5

    የራሴ አይደለሁም ፣ እግዚያብሄር አብ አለም ሳይፈጠር መርጦኛል፣

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety +6

    ወይ ጉድ እኔ እርስትን በተመለከተ የተሳሳተ አመለካከቴ የህዝቡ እርስት እግዚአብሔር እንደሆነ ህዝቡም የእግዚአብሔር ርስት እንደሆነ የገባኝ በዚህ ቃል መሰረት ነዉ እግዚአብሔር እራሱ የኛ የሆነበት ሚስጥር ዋዉ ጌታ ዘመንህን ያለምልመዉ እንዳንተ ያለ እውነቱን የሚናገሩ ሰባኪዎችን ያብዛልን ሰማይ ሰማይ የሚያስመኝ ርስታችንን የሚነግሩን ምድር ምድር የማይሰብኩ ሰባክያንን ያስነሳልን

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před rokem

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ

  • @kidanechuruko
    @kidanechuruko Před rokem +1

    God bless u and your families

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Před 3 lety +1

    Elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel 🤲🤲🤲 ps 16÷

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃል የለኝም እግዚአብሄር ይባርክህ🙌

  • @metadesermiaslemedo7848

    eysuse

  • @jesusislordkifleyohannes5299

    ቅዱስ አባት ሆይ የልቦናችንን ዓይኖች

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ኤፌሶንን ብዙ ጊዜ ተምሬዋለሁ አስተምሬዋለሁ አሁንም እግዚአብሔር እንደ አዲስ እያስተማረን ነው ተባረክልን

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞

  • @daniel44036
    @daniel44036 Před 2 lety +3

    God bless you Dr Mamusha. You are a blessing to our nation!

  • @TaberkElias-ts4sz
    @TaberkElias-ts4sz Před rokem

    gat yebareki mamush

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 3 lety +5

    አሜን !!!!!!!!!!!!!!!! እገዚአብሔር ርስታችንን ነው ::

  • @ritamegene9267
    @ritamegene9267 Před 3 lety +7

    It is a great privilege to listen to your sermons. You preach the word of God with a passion. I have been following your teachings for some time and you can't even imagine how the teachings changed me. May God continue to use you🙏🏽🙏🏽

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +2

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před 3 lety +1

    Gemde bamare sefra wedkechlgn 🙏 restem tewabchlgn 🙏🔥

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 Před 2 lety

    አሜንንንንን ተባረክ ዶ\ር ማሙሻ

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 2 lety

    የተባረክ ነህ

  • @danielgebrehiywot1479
    @danielgebrehiywot1479 Před 2 lety +2

    The peak of all sermons