ነገር እንዳበቃ ላጫወተህ እግዚአብሔር አለ!! || fitsum Ermias || Amazing teaching 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    @ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

Komentáře • 97

  • @geteneshteferi5856
    @geteneshteferi5856 Před 2 lety +10

    ጌታ ሆይ! በዚህ ዘመን እዉነተኛዉን ጌታ አንተን ሳያመቻምቹ የሚያገለግሉ እዉነተኛ ባሪያዎችን ስለሰጠኸን እጅግ ደስ ብሎኛል ክብር በሰማይና በምድር ለአንተ ብቻ ይሁን። ዘመናቸው ይባረክ ፣ በበለጠዉ ፀጋህ አብዝተህ ባርካቸዉ። በሞገስህ ሁሌም ከፊታቸዉ ዉጣ።

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 2 lety +11

    ያበረታል ፤ ያፀናል ድንቅ ትምህርት ነው ፍፄ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤🙌

  • @tsehayteffra836
    @tsehayteffra836 Před rokem +1

    አንተ ሰው ተባረክ እውነት እግዚአብሄር አለ

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አለ
    እግዚአብሔር አለ
    እግዚአብሔር አለ አለ አለ አለ ለዘላለም እግዚአብሔር በዙፍኑ ላይ አለ !!!

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p Před 5 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር አለ አባቴ አለ መመኪያዬ አለ ኸረ እግዚአብሔር አለ
    አለ በማደሪያው ላይ እግዚአብሔር አለ

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 Před 8 měsíci

    ዋው በጌታ ስም ውስጤ እረሰረሰ ተባረክልኝ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ከፍ በል እልልልልልልልልልል

  • @ayeleasfawasaro8753
    @ayeleasfawasaro8753 Před 11 měsíci

    እግዝ አብሔር ይመስገን ፡ በየዘመናቱ ሰው ስለማያነሰልን !!

  • @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe

    አሜን እየሱስዬ የምታዋጣን አንተብቻነህ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +7

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያዉ ነዉ ጌታ ነዉ

  • @meklitebirhanu2428
    @meklitebirhanu2428 Před 2 lety +3

    አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክክ! ለብዙዋቻችን መልህክት ነዉ

  • @user-yr6gz2sh5g
    @user-yr6gz2sh5g Před 9 měsíci

    አሜን እግዜአብሄር እጠብቀዋለሁ

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አለ ችግሩ መጣና ጠየቀኝ አሁን ታመልካለህ ብሎ አለኝ አዎ አመልካለው

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን የዘላለም አምላክ ይባርክህ።
    አለ እጠብቀዋለሁ
    ብሩክ ሁን

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p Před 5 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር አለ

  • @hamamestudio2097
    @hamamestudio2097 Před rokem

    እግዚሐብሔር አለ አሜን አሜን

  • @ananiyaMAN
    @ananiyaMAN Před 8 měsíci

    ዛሬ ይሄን ሳይ ከሌሊቱ 8:30 ነው ።ከ7 ወር በፊት በህመም ሆስፒታል ገብቼ ነበር።ከባለቤቴ ጋር ትንሽ ተጋጭተን ተለያይተን ነበር።እግዚአብሔርም በተለያየ መንገድ ትዳሬም ጤናዬም እንደሚስተካከል ይናገረኝ ነበር።ሄጄም እንዳናግራት ከቤተሰብም ከወዳጆቼም ተነጋግሬ ላገኛት በሄድኩኝ ጊዜ ።ባለቤቴ የደረሰች ነፍሰ ጡር መሆኗን ሰማሁኝ።
    ዛሬ ማታ 1:00 ሰአት።
    ምን እንደምል አላውቅም ።ግራ ያጋባል ነገሩ ሞቷል የተነገረኝ ሌላ ያገኘሁት ሌላ።ግን እግዚአብሔርን በስፍራዬ ሆኜ እጠብቀዋለው።

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 2 lety +2

    ወንድማችን ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ በትክክልና በትክክል ወቅታዊ መልእክት ነው በተለይ በዚህ ዘመን ከሁሉ የተሻለ እንደ ኩርንችት በሆነበት ጊዜ እንደዚህ አይነት የእውነትን ቃል በፍፁም ቅንነትና ትህትና ለሚሰሙህ የበረከት መልእክት ነው ከእየሱስ ጋር ከቃሉ እውነት ጋር የሚያጣብቅ መልእክት ነው ወንድሜ እንደዚሁ እየሱስን እየሰበክ እድሜህ ይለቅ ብዙዎች መስመር በሳቱበት የቤተክርስቲያንን አቅም ባዋረዱበት የቅዱሳን ልብ በተሰበረበት ዘመን አንተንና ጥቂቶችን ቅሬታ አድርጎ ጌታ ስለሰጠን ጌታን አመሰግናለው ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @johnf906
      @johnf906 Před 2 lety

      ገራሚ ትክክለኛ አስተያየት ነው።
      ጊዜው ገብቶሃል ወንድሜ- አንተም ታምነህ ተሰማራ።

    • @majormelese2725
      @majormelese2725 Před 2 lety

      @@johnf906 አሜን ተባረክ እውነት ነው በፈረሰው ቅጥር ለመቆም መታመን መነሳት ያስፈልጋል እሺ እታዘዛለው በፀሎት እንተሳሰብ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

    • @johnf906
      @johnf906 Před 2 lety

      @@majormelese2725 አሜን።
      መዝሙረ ዳዊት 62 :11
      “እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥”
      እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ ።
      እኔም በየዕለቱ ሰማሁ።
      ዘልአለማዊ ቃሉ ብርታት ይሁነን!

  • @lemlemaregay3187
    @lemlemaregay3187 Před 2 lety +1

    ጌታ ሆይ የማልፍበት ሁኔታ ሀዘኔ ስብራቴ የሆኑብኝ ነገሮች ሁሉ ባይገቡኝም አባ ካንተ ወዴት እሄዳለሁ : እያነባሁም ያንተን ጉያ መርጫለሁ አንተ እኮ ዘላለማዊ አምላክ ነህ። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @zufangebremariyam9108
    @zufangebremariyam9108 Před 2 lety +1

    ጸንቸ እጠብቅሃለሁ !
    እንደገና አሁንም እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ
    ተባረክ ወንድሜ 👏
    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ👐

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +1

    ፍፄ እግዚአብሔር አባት ይባርክህ ይብዛልህ ይጨመርልህ

  • @bekitilahun2450
    @bekitilahun2450 Před rokem

    Amen Amen thanks for sharing

  • @saralangana725
    @saralangana725 Před rokem

    Amen Amen 🙏

  • @my_inspirely
    @my_inspirely Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር አለ::
    ፍፄ ተባረክ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety +1

    ባለሁበት ሃገር በማለዳ ነፍሴ ለመለመች
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 10 měsíci

    በራስህ ነገር ተይዘህ ቆዝመህ ያየ ሁሉ ሌላ የቤት ስራ ይሆንብሃል ኣደኩ ብሎ ይሰብክሃል በቃ ልላ ሰቀቀን ነዉ ገባኝ ካለ እኮ መፀለይ ነበረበት መፀለዩ ቀርቶ ቢያንስ ባያነሳህ ስም ባያወጣልህ
    እግዚአብሔር ሆይ መድሃኒትህን እጠብቃለሁ

  • @tsionminishuyemam8739

    pastor fetse geta eyesus abezto yebarekh be ewnte betam telke meleket nw ene betam tebarekyalew degmom tetekmeyalew bezi becha sayhone betam bezu temhertochek

  • @hanazd2454
    @hanazd2454 Před rokem

    Amen Amen

  • @tigibekele955
    @tigibekele955 Před 2 lety +1

    አሜን! እግዛብሔር አለ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety

    ስላም ቅድሱን

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 Před rokem

    Amen amen amen may the lord bless you bro❤❤❤❤❤❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነፍሴን አግኝቶታል

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 Před 2 lety +2

    ተባረክ አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ እዉነተኛ ምክር ያለዉ ስብከት የጨከነ ህይወት ይስጠኝ

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 Před 2 lety

    Sawei Ayersaim Gata!

  • @lealea1531
    @lealea1531 Před 2 lety +2

    Amen amen! Tebarek my brother this message is for me ! Eritrean Hareg from USA

  • @sirakgetachewbelayneh5498

    ፍፄ ዘመንህ ይለምልም ብርክ በል ዘመንህ ሁሉ የእየሱስ ይሁን

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 Před rokem

    Yes amen geta ale

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 10 měsíci

    ዛሬም ለኔኣዲስ ስብከት ነዉ የኔ ነዉ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před rokem

    Amen

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety

    Wow what a wonderful sermon, ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን. በሚገርም ሁኔታ ነው እግዚአብሔር ከልቡ ለልቤ የተናገረው. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽

  • @a71green25
    @a71green25 Před 2 lety

    Ameeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeen

  • @netsanetsimon7624
    @netsanetsimon7624 Před 2 lety

    Egziabeher ale ewente !

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety

    አሜን እየሱሰ የጌቶቻህ ጌታ ብቻ ነው

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety

    እግዛቤሄር አለ አለ ከኔጋራ አለ የሱስ አለ

  • @mekdesgebremedhin4589
    @mekdesgebremedhin4589 Před 2 lety

    ብሩክ ነህ

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 Před rokem

    እሜን አሜን ጌታ ዘመንህ ይባረከው

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 Před 2 lety

    EgzabeHer yeberikk.

  • @helentesfu9056
    @helentesfu9056 Před rokem

    Amen bemetebekiaye lay hogne etbikewalew yezegey bimesilegnem yemikedimew yelem melikitu atsinanitognal tsega yibzalih

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety

    የበላይህ የሆነው ጌታ

  • @user-ot7ir3ib6o
    @user-ot7ir3ib6o Před 2 lety

    አሜን ሁሌም እር አለ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety

    Amen Hallelujah Yemiferd EGZIHABIHER Be Zufanu Lay Alle!!!!!

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety

    አሜን እግዛቤሄር አለ

  • @starloverr219
    @starloverr219 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @berhanedanat4642
    @berhanedanat4642 Před 2 lety

    Whuuuuuuuuuu ara Ara .🙏🙏🙏🙏gatayaesus ba keieber bkerstose yamasflegehen yum labhe.egzabhaer al al.egzabhaer al .

  • @mercy1653
    @mercy1653 Před 2 lety

    ጌታ. አለ እውነት ነው አሚን

  • @godisgood3579
    @godisgood3579 Před 2 lety

    Amen Igizaabiheer Ala.

  • @asratyihun3880
    @asratyihun3880 Před 2 lety

    Ohhhhhhhh Yeeeeees Amen Amen Hallelujah

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 Před 2 lety +2

    What's a miracle message? Be blessed!!!

  • @tgmcmaster128
    @tgmcmaster128 Před rokem

    Very powerful sermon!!! Thank You brother

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር አለ!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnn egziyabher ale haleluyaaa,alinawetim yamenikutin yeteketelkutin awikewalehu simu yibarek🙏🙏🙏🙏 fitse tebarek betifu tediye maykun asitekaklut electric yihonal tinish dimtsu yirebshal tebareku

  • @tigistachiko6847
    @tigistachiko6847 Před 2 lety

    አሜን ስፍራዬን አለቅም ብሩክ ነህ

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ለበረከቴም ሁን

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 Před 2 lety

    Fitse Geta Eysus Abizito Yibarkih🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety

    አሜን ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 2 lety

    አወን አለ አሜን 🙏

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 Před 2 lety

    waw amazing. pastor bless you more

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety

    የኔ ቀን ነዉ ዛሬ

  • @nathnaelteshome8169
    @nathnaelteshome8169 Před 8 měsíci

    Sefrayen alekem

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አለ

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety

    አለ አለለለለ

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 Před 2 lety

    አሜንንን🙏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety

    አሜን

  • @gloryplc5185
    @gloryplc5185 Před 2 lety

    God bless you more and more 👏👏👏

  • @hayleyesusmelese606
    @hayleyesusmelese606 Před 2 lety

    ☺☺☺☺☺☺😯😯😯😯AMENNN

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 Před 2 lety

    Ameeen🙏🙏🙏❤

  • @tsehsyweldegiorgis6501

    ተባረክአኔምአጠብቃለሁ

  • @hopemezmur
    @hopemezmur Před 2 lety

    Great preaching!

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety

    እሺ ኣባቴ እግዚአብሔር ሆይ

  • @lijtoola7633
    @lijtoola7633 Před 2 lety

    Egiziabher Ale

  • @zegeyehaile8882
    @zegeyehaile8882 Před 2 lety

    አሜን! ስፍራዬን አለቅም:: እጠብቀዋለሁ::

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 Před 2 lety

    wow. bless you dear Brother

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před 2 lety

    ኧረ ያበረታል

  • @ealene4593
    @ealene4593 Před 2 lety

    ይሄ ለእኔ ነው

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 2 lety +3

    አባ አንተ መልሴ ነክ !!! ❤️

  • @fasikaasefa6203
    @fasikaasefa6203 Před 2 lety

    ካንተ ወዴት እንሄዳለን

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 2 lety

    መሣሪያ የምታጨወዉ ምን አለ ብናደምጥበት ለራስህም አስተዉለህ አድምጥ ቃሉ ይሻለናል አጃቢ አያስፈልገዉም ግርግር አትፍጠር

  • @afeworkkak5934
    @afeworkkak5934 Před rokem

    Aaaaaaaammmmeeeeennnnnnb

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety

    ሀሌሉያ ምን ምርጫ አለና አማራጭ የሌለዉ ምርጫ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው ምርጫችን ነው ስሙ ይክበር

  • @c.tm.u6006
    @c.tm.u6006 Před 2 lety

    አንተ ያልከው ሌላ ነው እሚሆንብኝ ሌላ ነው ብሎ ዬሴፍ ካሳ እንደ ዘመረው ነገሮች በተቃራኒው ቢሄዱም ተስፋን የሰጠው የታመነ ነው። ስፍራችንን አንለቅም ከነአን መግባታችን አይቀሬ ነው ።

  • @bute5158
    @bute5158 Před 2 lety

    ኧረ እኔ አንዷ ነኝ የኔ ጥያቄ ነው

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏