እጣ ፈንታ ክፍል 14 | Eta Fenta epsiode 14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 453

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 3 dny +243

    እጣፋታ የናፈቀዉ ብቻ👍👍❤

  • @AriyamMarmarati
    @AriyamMarmarati Před 3 dny +132

    በጉጉት የምትጠብቁ ሁላቹም ላይክ አድርጉልኝ 🎉

  • @gggrvheve
    @gggrvheve Před 2 dny +121

    እስኪ አባቴ ምገድ ላይ ነው በሰላም ይግባልሺ በሉኝ ቅመሞችየ🥺🥺🥺በተለይ ደበርን🥺🥺🙏

    • @user-xq7od9np2x
      @user-xq7od9np2x Před 2 dny +9

      😢😢የአላህ አባትሽ ስደት 😢 አላህ በሰላም ያስገባልሽ 🤲 ስደተኛወችን ሁሉ አላህ ይድረስላቸው ያረብ🤲🤲

    • @ANa-cr7xu
      @ANa-cr7xu Před 2 dny +6

      አብሽሪ የኔ ቆጆ በሠላም ይገባል😢❤

    • @HhHh-vl6lx
      @HhHh-vl6lx Před 2 dny +5

      አብሽሪ የኔ እህት ሰላም ይግባልሽ 🙏🙏🙏

    • @ZssZss-hj3tr
      @ZssZss-hj3tr Před 2 dny +3

      አላህ በሠላም ያሥገባልሸ😢

    • @gggrvheve
      @gggrvheve Před 2 dny

      @@user-xq7od9np2x አሜን ውድ🥰

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před 2 dny +89

    ቦራ የአዳ ፍቅር እየጀማመረውነው የምትሉ ብቻ👍👍👍

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před 3 dny +73

    በሰአቱ ልቀቁልን እየጠበቅን ነው ያአዳን እብደት ስወድላት😂😊

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 2 dny +27

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 2 dny +53

    የኔ እብዶች እጣ ፋታዉች😂 በናተኮ ነዉ ፈገግ የምለዉ
    ማነዉ እደኔ አዳንና አቶ ቦራን እያየ ብቻዉን እደብድ የሚስቅ😂😂😂😂😂😂

  • @user-oe2xe5dh5w
    @user-oe2xe5dh5w Před 2 dny +27

    አይ ማነው እደ እኔ የቦራ እናት የምታስጠላው የሆነይ ውሻ ነገር😮😮

  • @sassass6043
    @sassass6043 Před 2 dny +53

    ዛሬ በህልሜ ቦራ ከኔ ፍቅር ይዞት አየሁት😢😂 ህልምሽን እውን ያርግልሽ በሉኝ🤲🤣🤣

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 Před 2 dny +11

    ሁሌም እደዚህ በጊዜ ልቀቁልን የመዳም ቅመሞች በጉጉት መሞት የለባቸውም😮😮😅😅

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y Před 3 dny +60

    እጣ ፋንታ አታቛርጡት

  • @techsador
    @techsador Před 2 dny +25

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @birtukannguse5206
    @birtukannguse5206 Před 2 dny +12

    በፈጣሪ ስም እዚህ ፊልም ላይ ሚሰሩት ሰዎች ግን ሁሉም እብድ ናቸው 😁😁

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k Před 2 dny +11

    ❤❤❤ማስታወቂያውን እራሱ ሳላሳልፉ የማየው ፊልም ይሔነው❤❤❤

  • @sumay1234
    @sumay1234 Před 2 dny +7

    ትምርት ወድቄ በጣም ከፍቶኛል😢😢 አላህ
    የተሻለ እጀራ ይስጥሽ በሉኝ😭

    • @user-gz1rx2gr9l
      @user-gz1rx2gr9l Před dnem +1

      አይዞሽእህትአላህየተሻለእጀራይሥጥሽአብሺር❤❤❤❤

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv Před dnem +1

      ከስንት ክፍል ??

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před 2 dny +11

    ጓዶች እኔ ብቻ ነኝ ግን ሃሳብ የያዘኝ እጣፈንታ እደባለፈው ያቋርጡት ይሆን እላለሁ 😂😂😂ጉድ ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ በዚህ ላስብ

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n Před 2 dny +8

    ማነዉ እደኔ ይሄንፊልምሲያይ ዘናየሚለዉ ❤😅😅

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 2 dny +10

    የኔዉድ ዛፈር እነሱን ለማቀራረብ የማያረገዉ የለም😂😂😂

  • @Tigist-lc1zv
    @Tigist-lc1zv Před 3 dny +18

    እጣ ፋንታ የአዝናናን ተልታሏ ልቀቁልኝ😂😂😂❤❤❤😂❤❤

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi Před 3 dny +22

    እዚ ፍልም ላይ ግን ምንድነው ከ ቦራ ውጪ ሁሉም የጨለሉ ናቸው ክክክክክ 😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 2 dny +13

    ማነው እዳኔ አዳን ሚወዳት ቃልቀላዋ አዳ በጣም ነው ሚወዳት 😢😊❤❤❤❤🥰✅👍👍👈👏

  • @LubabaA-hr3rs
    @LubabaA-hr3rs Před 2 dny +15

    እኔ የቼኮልኩት ቦራ አዳን አፈቅርሻለሁ እስከሚላት ነው😅😅😊ለምን እንዴሁ አላቅም ሁለት እብዶች ዴስ ይሉኛል 😊😊❤

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před 2 dny

      ክፍል24ነዉ የሚፋቀሩት

    • @user-fo8me1ii1o
      @user-fo8me1ii1o Před 23 hodinami

      እስከዛ ድረስ ሳልተኛ ብጠብቃቸው እራሱ አይደክመኝም ​@@user-op4mt4tm8f

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Před dnem +4

    አይ አዳ የምር ደሥ ሥትል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebekataka7425
    @rebekataka7425 Před 2 dny +9

    ውዶች ተለቋል አልሰማንም እዳትሉ 😂😂😂❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před 2 dny +5

    የመግቢያዉ ሙዚቃ ደስይላል❤❤❤

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 Před 2 dny +5

    😂😂በዚህ ድራማ ውስጥ ጤናማ ሰው የለም በጣም አዝናኝ ነው

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o Před 3 dny +6

    ስሙማ መብረቅ ለኔ ብቻነዉ የቀረዉ ለናተም ነዉ😂😂😢

    • @moniabh7928
      @moniabh7928 Před 2 dny

      መብረቅ ተለቆወል ግን ለኔ ቅጠት አልመጠልኝም በፈራቀነዉ ኢዴ😅😅😅

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu Před 4 hodinami

    አዳ እየሣቅሽ ነዉ እዳስቂ አላለችም😅😅😅😅😅ግን ደስ የሚሉ ጓደኛሞች አይመስሉም ሁለት እብዶች ሙዝ እዳየ ጦጣ አላለችም🙊🙊🙊

  • @PennyH5225
    @PennyH5225 Před 2 dny +5

    Ada nafkagn neber ❤❤❤❤

  • @user-wb8vj9uo5u
    @user-wb8vj9uo5u Před 2 dny +3

    ቃናዎች ስለለቀቁልን እስቲ አንዴ👏👏

  • @emutube2300
    @emutube2300 Před dnem +1

    😂😂😂😂አዳ ጠፋሁ ማለትነው የትነው ያለሁት አላለችም አሁንስ እኔም እዳችው እደፈለኩ እምመናቀርበት ቦታ ባገኘሁ 😂

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před 2 dny +3

    ስወደው የሄን ፊልም😍

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Před dnem +2

    ኤሊፍ🥰🥰🥰በጣም ቆንጆ ናት

  • @NetsanetGrma-u1p
    @NetsanetGrma-u1p Před 2 dny +4

    መሀል ገብታችሁ እዩ እደኔ ውዶቼ ምን አሰጠበቃችሉ 🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje Před dnem +2

    የቦራን እናት እደትነው እሚፈሯት😂😂😂😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 Před dnem

      ማርያምን ሲርጀሪ ብቻ ናት ብሽቅ😢😂❤

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky Před 2 dny +2

    Atakaritut besak gemirie besak micherishew filim❤❤❤

  • @razfilm-uq7vz
    @razfilm-uq7vz Před 2 dny +4

    ፊልሙ ካለ አዳ አይ ደምቅም የምትሉ በ ላክ

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Před 3 dny +5

    ዛሬይለቀቃል❤

  • @TsionRestu
    @TsionRestu Před 2 dny +2

    የአዳአ ተርጓሚ👌የኤፍሱንን ተርጓሚ አስታወሰችኝ 😊

  • @semirasemira-te1sb
    @semirasemira-te1sb Před 2 dny +2

    ይሄ ፍቅር ግን የተረገመ ነው እውነት ቦራ ያሳዝናል በጣም 💔💔💔😢😢😢 አዳ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ❤❤❤

  • @HggggHvgvggg
    @HggggHvgvggg Před 2 dny +4

    አይአዳ፣ሙዝእዳየጦጦጣአላለችም😂😂😂😂ይመችሽ

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay Před 2 dny +4

    ቶሎቶሎልቀቁት❤❤❤❤

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 Před 2 dny +6

    አቦ ከለቀቃችሁት በስርአት ልቀቁት ክብር ስጡንጂ ነው መሄጃ የላቸውም ብላቹ ነው ዋ ስልኬን እንዳልሠብረው

  • @user-ue8sj2mx1d
    @user-ue8sj2mx1d Před 2 dny +4

    አመሠግናለሁ❤❤

  • @SaryBeautiful-fm9nh
    @SaryBeautiful-fm9nh Před 9 hodinami

    Endene begugut yemitebi like argo yasayengi❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-hu1it4ui1e
    @user-hu1it4ui1e Před 2 dny +5

    እናመሰግናለን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 2 dny +3

    አይ ቦራ ደረቅ ፍየል አላለም🤣🤣🤣 አዳ ተራ ሙሁር አላለችም😂😂 የብዶች ጥርቅም🤣♥️♥️♥️

  • @SifaniAnbesa-mw7pf
    @SifaniAnbesa-mw7pf Před 2 dny +2

    የዛሬው ይለያል ❤❤❤አዳ ሰወድሽ እኮ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo Před 2 dny +1

    እስከ እሚለቀቅ የምጎጎው ድራማ❤❤❤❤

  • @user-ff2mh1nf2u
    @user-ff2mh1nf2u Před 3 dny +4

    የኔ ፍቅር ዕጣ ፍንታ😂❤❤❤

  • @haymiethiopia9827
    @haymiethiopia9827 Před 3 dny +3

    Next plz

  • @Fikr-mo3sz
    @Fikr-mo3sz Před dnem +1

    Selam

  • @AhmedMohammed-ov3xw

    በሰላም ይግባልሽ❤

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Před 2 dny +1

    አይዞህሽ አደ

  • @MESERET-ms2ze
    @MESERET-ms2ze Před 2 dny

    ada ❤🧡❤🧡❤🧡

  • @kelmmkdi2805
    @kelmmkdi2805 Před dnem +1

    ቀጣይ 🎉🎉

  • @user-hw3io9ns7g
    @user-hw3io9ns7g Před 2 dny +1

    አዳ❤❤❤😢 ሥወዳት

  • @ZabibaZabiba-q2h
    @ZabibaZabiba-q2h Před dnem +1

    ኧረልቀቁልን❤❤❤ሲውዳችው

  • @user-vd5qe7ok6x
    @user-vd5qe7ok6x Před 3 dny +27

    13 የታል አረ ቃናወች ተው ግን ክብር ይኑራችሁ ለተመልካች😏😏😒😒😒😒😒😒😒

  • @user-bu2ez1pg8l
    @user-bu2ez1pg8l Před dnem

    አዳ አዳዳዳ ቆንጆጆጆ

  • @SegenmajorSegen
    @SegenmajorSegen Před 3 dny +3

    Are13 plsss

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před 3 dny +7

    ውይ እስኪለቀቅ ልቤ ልትወጣ ነው😅😅😅
    ቦራን የምትወዱ እጃችሁን ወደላይ

  • @AkmelAk
    @AkmelAk Před 2 dny +1

    Ar ketay

  • @user-ml3wv1sp3v
    @user-ml3wv1sp3v Před 2 dny +1

    ውይ አዳ እና ቦራ

  • @user-sp8vm8up6t
    @user-sp8vm8up6t Před 3 dny +10

    Are tewu 13 yetal

  • @ErmiErmi-ye5xf
    @ErmiErmi-ye5xf Před 2 dny +2

    አይ ቤ ጉንሽ ልጆች የጠለዋት ሴትዮ እዝም አለች 😔 ግን ለአዳ አተረጓጎም 👍👍

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 2 dny +1

    አዳ የኔ እብድ ስወድሽ 👍💞💞💞

  • @Qaliyealamayo
    @Qaliyealamayo Před 2 dny

    ❤❤❤❤ kifili asarati

  • @user-yr6kg6nb2u
    @user-yr6kg6nb2u Před dnem +1

    ❤❤

  • @MesketemHaile
    @MesketemHaile Před 2 dny +1

    እጣፈታ እደኔ ያመወደ ልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Před 2 dny +1

    ሀሀለ ወይኔ በሳቅ ይሂ ድራማ

  • @ekramhussen-zy5qw
    @ekramhussen-zy5qw Před dnem

    tnsh seat cemrubet

  • @Semiratesfahiwet
    @Semiratesfahiwet Před dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @behdeemn3487
    @behdeemn3487 Před dnem

    በአሏህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před 2 dny +3

    ኤቭረን ጠቋይ ነዉ መሠል😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nawaf-je3kl
    @Nawaf-je3kl Před dnem

    Gin sint sa'at nw milaqaqw 😊

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před dnem

    ቦራ በአዳ ፍቅር ውስጥ ወድቆ ላለመሸነፍ የሚያደርገው ጥረት እራሡን እየጎዳው ነው

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 2 dny

    ልቀቁት😂 አዳ የኔ እብድ ስወድሽ 💞💞💞

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m Před 2 dny

    Ada ❤❤❤bora ❤❤

  • @user-zi5mt7zl4v
    @user-zi5mt7zl4v Před dnem

    ❤❤❤

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx Před 2 dny

    ብቻ ከሳምት ሶስቴም ይሁን ሁለቴም ልቀቁልን መቼም ከእሁድ እስኬ እሁድ ብትለቁልን ደስ ይለን ነበር

  • @Qaliyealamayo
    @Qaliyealamayo Před dnem

    ❤❤❤ kifili 15

  • @kidusmarkm.3695
    @kidusmarkm.3695 Před dnem

    ክፍል 15 ልቀቁልን

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 Před dnem

    ❤❤❤❤

  • @mubeMhamhad
    @mubeMhamhad Před dnem

    ኢሄንን የምተነቡ በሙሉ ፈጠሪ ከክፍ ነገር ይጠ

  • @HawaAhmed-xb3ne
    @HawaAhmed-xb3ne Před dnem

    በፀብ የተጀመረ በፍቅር ያልቃል አትነጫነጭ ቦራየ ቻለዉ የማይገባህ ፍቅር እያብረከረከህ ነዉ 😅

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 Před 2 dny

    😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ወዮ በሳቅ

  • @user-pf3sl6gq6p
    @user-pf3sl6gq6p Před dnem

    ሙዚ እዳየ ጦጧ😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @KiyaIiyu
    @KiyaIiyu Před 7 hodinami

    እንድናወርደው ክፈቱልን እጂ😢

  • @KascheYerga
    @KascheYerga Před dnem

  • @user-gv5yk4of7e
    @user-gv5yk4of7e Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አዳየምወዲሽ

  • @SoliyanaBahru
    @SoliyanaBahru Před dnem

    ኧረክፍልአስምስት

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Před dnem

    አዳን የምቶዱ እጅ ☝️❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot5xz9jd2w
    @user-ot5xz9jd2w Před 2 dny

    uf kana set salechu adun set laku andu yelm ufi

  • @TsionBae
    @TsionBae Před 2 dny

    የኔ ስዓት ሞልቷል

  • @mahigeri
    @mahigeri Před 3 dny +1

    በጣም በጉጉት እየጠበቁኩኝ ነዉ 😢

  • @user-in8gi5wj1t
    @user-in8gi5wj1t Před 3 dny +1

    13

  • @aliahnad9406
    @aliahnad9406 Před 2 dny +1

    በጉጉትነውየምንጣጠብቁውሁላቹንም

  • @MeheretZEWDU-rq8us
    @MeheretZEWDU-rq8us Před 2 dny

    Part 14 tolotolo yalekale

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před 3 dny +4

    5ተኛነኝ የኔውዶች እኳንደህናመጣችሁ አዳን የምትወዱ እሥቲ ላይክ