ለዛሬው ማንነቴ በልጅነቴ ዋጋ ከፍያለሁ | አርቲስት ያሬድ ሲሳይ | PART 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • እንኳን ወደ alive media በድጋሚ መጡ! በዚህ ፖድካስት ቆይታችን ከአርቲስት ያሬድ ሲስይ ጋር ስለህይዎት ትውሞክሮዉ ድንቅ ቆይታ አድርገናል!
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብርስክራይብ ያድርጉ!
    Follow Us On :
    Tiktok: tiktok.com/@abrshalivepodcast
    Instagram : / abrsh_dreams
    Facebook : / aliveabrshlive
    Telegram :t.me/amazingvi...
    On Previous :
    • የምትፈልገዉን ለማግኘት የማትፈለገዉ...
    • 21 በከባዱ ከይህወት የተማርኳቸው ...
    • ዘመን አመጣሽ የድባቴ(Depressi...
    #abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #DreamBig #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #ለዛሬው #ማንነቴ #በልጅነቴ #ዋጋ #ከፍያለሁ #አርቲስት #ያሬድሲሳይ

Komentáře • 107

  • @Alive_podcast_abrham_fantu
    @Alive_podcast_abrham_fantu  Před 2 měsíci +25

    If you like this episode please can you do me a little favour and hit the like button on the video helps us a lot! I really appreciate you all x

  • @user-qe4hq1jk7y
    @user-qe4hq1jk7y Před 2 měsíci +12

    እውነት እኔ የገበሬ ልጅ ነው እኔም መሆን አምፈልገው ገበሬ መሆን ነው ወስጤን ነው የነኪህው በተለይ እኛ አከባቢ በጣም ነው የሚሳዘኑት በትክክለኛው ስአት ማረስ ባለባቸው ስአት መጥተው ይረብሿቸዋል አመሰግናለሁ ስሜቴን ሰለገለፅክልኝ አብሬህ አለቀስኩ እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ አይገርምም ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበር ከፃፍኩም ዋው ብየ ነበር የምፃፈው ዛሬ ግን የልቤን የቤተሰቦቸን ሰሜት ሰለሆነ የተናገርከው አብዝቸ ፃፍኩ አመሰግናለሁ ሁለት እንቁወች እወዳችኋለሁ ክበሩልኝ

  • @seada9327
    @seada9327 Před 2 měsíci +8

    ወይኔ ያሬድ❤ የት ጠፍተህ ነበር በፈጣሪ መጨረሻ ላይ አስለቀስከኝ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን አብርሽ thank you ❤❤❤

  • @user-jj5op8cp6d
    @user-jj5op8cp6d Před měsícem +11

    ከtiktok አይቶ የመጣ

  • @user-wp2jx6rh6o
    @user-wp2jx6rh6o Před měsícem +5

    እየወደድኩት ያየውት በሳል ምልልስ እሚገርም ምልከታ ያሬዶ የልብህ ይሁንልህ አከብርሀለው

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před měsícem +4

    ያሬድ ሲሳይ በጣም ጎቡዝ ተባረክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዜማህ ችሎቴህ የሚያስደንቅ ነው ፅጋ ያልብስህ ❤❤❤ አይዞህ አለልህ በእግዚአብሄር ተስፋ ታሽንፋለህ በርታ ተባረክ

  • @girmakebede7009
    @girmakebede7009 Před měsícem +6

    እዉነት ጀግናነህ አነጋገርህ ጥልቅ ነው በርታ🙏🏽🙏🏽

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild Před měsícem +5

    ያሬድየ የውነት አስለቀስከኝ የገበሬ ልጅ ነኝና ድካሙን ህመሙን አውቀዋለሁ ኦ እደት ልግለፀው አለም አባትነቱን ቤውቅልኝ ከሱ እደት አባት ባል ትሁት መሆን እደሚቻል ባወቀ ብየ የመለኘው ምርጥ አባት አለኝ እሱ ለፍቶ የኛን ሆድ ለመሙላት የማይፈነቅለው ድጋይ የለም ጧት እጨት ቆርጦ ቀን አርሶ ማታ ክሠል አክስሎ ያሁሉ አድርጎ ቤታችን እዳይጎድል ሲባክን አድስ የመጣ ልብስ ካልገዛህ እንለዋል ሁሉንም በፈገግታ ሸፍኖ ሠው የለበሠው እዳይቀርብን ያደርጋል ስላባቴ አግቸህ በነገርኩህና በጥበበኛ እጆችህ በፃክልኝ ያሬድየ ምክኔቱም የተለየ አባት ነው ወላሂ የተለየ ነው

    • @Meron-pd5jp
      @Meron-pd5jp Před měsícem +2

      ማርያምን ኮሜንቱን እያነበብኩ አስለቀሽኝ ኡፍፍ እኔም ለአባቴ ያለኝ ፍቅር ገብርኤልን ከምልሽ በላይ 😢 ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣቸው ለፍተው ደክመው ላሳደጉን 🤲

    • @ZenashNedaBirru
      @ZenashNedaBirru Před měsícem

      Thank u አብርሽ በሰፌው እንዲያወራ ሳታቋርጥ ጊዜ ስለሰጠኸው! ያሬድ አስተዋይ ህልምህ እግዚአብሔር እውን ያርግልህ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Před měsícem +1

    የምታቀርባቸው ሰዎች ዋው ፈጣሪ ያክብርህ 🙏
    ያሬዶ ዋው 👌ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 2 měsíci +3

    በምን ቃላት ላሞግስህ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት🙏🙏🙏

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 Před měsícem +1

    ያሬዶ ገና ያልተነካ እምቅ ችሎታ እንዳለህ ያስታውቃል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @BerhanTeka
    @BerhanTeka Před měsícem +1

    አብርሽ ከየት ቆፍረህ አመጣሀው በጣም ተመስጨ ያየሁት ድንቅ ቃለመጠየቅ ነው ፡፡

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před měsícem +2

    ራስን ማጥፋት የፈሪዎች እና የሰነፎች አማራጭ ነው ... ነገ ሌላ ቀን ነው .. ሁሉም ያልፋል ... አንተ የክርስቶስ ልጅ ነህ በእርሱ ታመን ... ተራራውን ይንደዋል ...ወጀቡን ያበርደዋል... ሁሉንም ድል ያደርገዋል... ገና ትልቁ ማማ ላይ ያስቀምጥሀል ... በእርሱ ታመን ... እውነተኛው ባርያው ሁን .. ልጄ ብሎ ያነሳሀል...

  • @Ananu-ft8fg
    @Ananu-ft8fg Před měsícem +1

    ትምህርት ቤት የገባሁ አይነት አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ ዋው ትለያላችሁ❤

  • @user-fg7kc1cq1s
    @user-fg7kc1cq1s Před měsícem +1

    ያሬድ ዝምብዬ እጠላህ ነበር ግን የእውነት በሳል ሰው ነህ ጀግና ነህ

  • @mulukenandom9695
    @mulukenandom9695 Před měsícem +2

    ከአንደበቱ የሚወጣውን ስሰማ የጥበቡን ልክ ሳስበው ስለዚህ ወጣት ተገረምኩ ምን ዋጋ አለው ሽበት የሌለው ጥበብ የለውም በሚል መሀበረሰብ መካከል መኖሩን ሳይ አዝናለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 27 dny

    ያሬድ ትችላለክ እንኳን አንተ እንኳን አንተ ግጥሙን ፅፈከው እኔ የሰማውት አልቻልኩም 😭😭እውቀቱን ሰቶካል ተጠቀምበት ደሞ ጠፍተካል በሰላም ነው በድጋሜ ስኮምት ግጥምክ ስሜታሚ ስላረገኝ ዋውውውውው አንደኛ ያሬድ👌👍

  • @mefordada
    @mefordada Před měsícem +5

    አንተ ብቻ ነህ እውነት የገባህ
    የሕዝቡን ችግር የተረዳህ
    ሥልጣኔ ብለው ከሚያውኩን
    ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቀን
    እግዚአብሔርም ይመልከተን
    ምንም ሰለማያውቀው ሕዝቦች ብሎ😢😢😢😢

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před měsícem

    ያሬድ ሲሳይ በጣም ጎቡዝ ተባረክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዜማህ ችሎቴህ የሚያስደንቅ ነው ፅጋ ያልብስህ ❤❤❤

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 Před 2 měsíci +1

    Wooooy, so far this podcast is the best 👌, glad you invited our brother. Oh gosh he was amazing and deep thinkers. I am delightful to to hear his poem's . I would love to see him again 🎉🎉🎉.

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Před měsícem

    እውነት ነው እግዚአብሔር ተስፋ የሚያድርግ ሰው መቼም አያፍንም አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ወንድሜ

  • @officialeyobesrael
    @officialeyobesrael Před měsícem +2

    ድንቅ ነው!......
    እጅጉን እናመሰግለን ! በርታልን

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Před 25 dny

    Thank u your advice

  • @user-dz8ds4jy3h
    @user-dz8ds4jy3h Před měsícem +1

    ትገርማለህ በርታልኝ ጀግናዬ ኢትዮጵያን ታደጋት

  • @positivevibes1037
    @positivevibes1037 Před měsícem +1

    Dude, I can't even imagine what you're going through right now. It must be really tough. But hey, just hang in there, okay? Keep praying, and things will get better. Trust me.😢

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 Před měsícem

    Yareade setalekese abereayhe newu yalekesekute. Betame yebesele asetesasebe alehe medehene aleme tebebune yechemerilehe wenedemeay. Gazeateghawune alemadeneke ayechaleme arega yaleke asetewaye nehe berita ❤❤

  • @TewodrosFekaduWolde
    @TewodrosFekaduWolde Před 2 měsíci

    Heart warming interview.
    Thank you so much Abrsh, yaredo bezihn yakl tlk smet, bemigaba eznet yehagerachenen mskin gebere yalebetn huneta slegeletskew amesegnalew.
    Move on Abrsh..👏👏👏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 2 měsíci +3

    ዋዉ ሳልጠግበዉ አለቀ ክፍል 2ን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před měsícem +2

    ያሬዶ ትለያለህ የልቤን ነው የተናገርከው አቦ ክበርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniManjus
    @DaniManjus Před 27 dny

    ያሬዶ በጣም ነው ምወድህ
    ዳኒ ነኝ ከመቐለ

  • @menatayne
    @menatayne Před měsícem +1

    ወቸው ጉድ ላይ ነበር ያሬድን ሳየው ለምን አልከፍተውም አልኩ ያበደ ቃለምልልስ ወይ ወቸውጉድ

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 Před měsícem

    ወይ ጉድ ከማለት ውጭ ምን አላለሁ ....እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ትሰራለህ ወንድሜ

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 28 dny

    ያሬድ የት ጠፍተ ነው በጣም ተለውጦብኝ መልክክ ሰላምህ ብለክ ስትጀምር መጣክልኝ አወኩክ ከምር ማነው እያልኩ ነበር ምነው ጠፋክ በሰላም ነው ብቻ ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před měsícem

    ግጥም ውጤ ግብር አስለቀሰኝ እውነት ነው ያወራኸው ሁሉ ወንድሜ ጥረት ካደረግን ገበሬውን እንክሰዋለን🙏❤🙏❤ጥሩ ነገር ነው የምታወራው መሃል ላይ እንግዚዘኛ ለምን እንደምትጨምር አልገባኝም እባክህ ይህን ልምድ ብትተወው እላለሁ ሙሉውን በአማርኛችን ብታወራን ብዙ ቁምነገር እንቀስምበታለን
    ለአገሬም ገበሬኮ ቢሰማህ ይደናገረዋል እባክህ ይህን ነገር አሻሽልን🙏❤🙏❤🙏❤

  • @solomonalemayehu6575
    @solomonalemayehu6575 Před měsícem

    ያሬዶ ጀግና ነህ የጥበብ ሠዉ ብዙ እንጠብቃለን

  • @temesgankidan8982
    @temesgankidan8982 Před měsícem

    Because of this legend I subscribed 🙏

  • @Its.what.its4
    @Its.what.its4 Před měsícem

    የኖረውን እሚያወራው መንገድ wow አቅምህ እውቀትህ አስተሳሰብህ wow በርታ ወንድሜ ድንግል ካተጋር ትሁን❤

  • @HusnuTube
    @HusnuTube Před 2 měsíci

    እውነት ነው ወላሂ ያናዳል አቦ ሀቅ ይውጣልህ እውነትም ባለ ተሰጥዖ ነህ ሆሏና ፊትህንም አላህ ያሳምርልህ ወንድሜ በርታ!!! አብርሽ አንተንም በጣም እናመሰግናለን በርታልን🎉🎉🎉

  • @HashmiShafe
    @HashmiShafe Před měsícem

    thank you

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    ያሬድ ሁሌም ያሰብከው እንዲሆን እንዲሳካ እመኛለሁ ❤

  • @danielmulugeta230
    @danielmulugeta230 Před měsícem

    Wow✌️
    He is so amazing👌

  • @user-xs6eg5vz7r
    @user-xs6eg5vz7r Před 2 měsíci +1

    abershyee am so happy good job broo

  • @rediatebefekadu8779
    @rediatebefekadu8779 Před měsícem

    This is actually the best video I've seen in a while!

  • @samsunga12-yp5pz
    @samsunga12-yp5pz Před 2 měsíci +2

    ቃል የለም ቃላት አጣሁ

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 Před měsícem

    በጣም ትችላለክ አላህ ይጠብቅህ ጀግና😢😢😢

  • @AbenezerArega-pm1er
    @AbenezerArega-pm1er Před měsícem

    wollo ate edemiasibew ayidelem tibebi dekoro atiwelodim

  • @hidayabisrat1883
    @hidayabisrat1883 Před měsícem

    መነን እያለን ፍቅረኛህ የነበረችው ልጅ የት ጀረሰች... one love መፅሄት ላይ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 2 měsíci +1

    ማርያምን ስወደው ❤

  • @duratiichanal9303
    @duratiichanal9303 Před 2 měsíci +1

    Xiyake neberegn onlin silxena indemijemiru negrehen neber adirasha kale memar felgalew pls

  • @alehgngestie3341
    @alehgngestie3341 Před měsícem

    No word to say........

  • @tsegishdibaba5450
    @tsegishdibaba5450 Před měsícem

    gracias

  • @MuluMekonnen-w6z
    @MuluMekonnen-w6z Před měsícem

    አወራርህ ለምን እንደ ሌላ ነው በጣም ጎበዝ ነህ ግን ግራ ያጋባል

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 Před 2 měsíci

    You made me cry

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 Před 2 měsíci

    Abraham thanks once again

  • @messeretassefa-buechler9476

    benegeratchin lay enante yegodelatchihu seletane guramayle mawrat new. netsuh amargna betaweru mawekehen aykelekelehem.

    • @abelhiruy4893
      @abelhiruy4893 Před měsícem +1

      ቁም ነገሩን ብቻ ብትወስድ ሌላውን ብታልፈው..... ሁሉን ተችተህ አይደክምህም?

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 Před měsícem

    I appreciate you keep it up

  • @nigusdebash8
    @nigusdebash8 Před měsícem

    መታደል ነው እንድህ መሰጠት

  • @abdumohammed2344
    @abdumohammed2344 Před měsícem

    ያሬዶ ይሳካልህ አቦ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před měsícem

    የአላሕ እዲሕ ምርጥ ልጅ ነሕ???

  • @amsalezewdu6601
    @amsalezewdu6601 Před měsícem

    ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před měsícem

    I like this guy he look very very different what happened bro?

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Před 2 měsíci

    ወሬክ እራሱ አርት ነው ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Před 2 měsíci

    ከልብ የመነጨ ለልብ የሚደርስ ❤❤❤❤

  • @alexg65
    @alexg65 Před 2 měsíci

    Good work abrsh nice guest ❤❤❤

  • @user-nu6dk6hi4e
    @user-nu6dk6hi4e Před 2 měsíci +1

    ቃላት ያጥሁለት ሰው አንተንህ

  • @user-xv9di5rj8t
    @user-xv9di5rj8t Před měsícem

    ሆኖ ነው የሚሰራው መሰጠኝ ወሰደኝ በርታ don give ap ያረዶ

  • @duratiichanal9303
    @duratiichanal9303 Před 2 měsíci

    Hi abirsh selam nw mitakeribachew sewechi astemare ye hiwet temokiro alachew inameseginalen

  • @fikaduwondie6422
    @fikaduwondie6422 Před 28 dny

    Yaredo❤

  • @user-lc7yf1pn6l
    @user-lc7yf1pn6l Před 4 dny

    ❤❤❤🎉🎉

  • @BezaAbiy
    @BezaAbiy Před dnem

    Yaredy berta wondme

  • @user-nu6dk6hi4e
    @user-nu6dk6hi4e Před 2 měsíci

    ምረጥ ሰው የመጅመረያየ አየሁኝ

  • @ADUMIHIRETMelaku
    @ADUMIHIRETMelaku Před měsícem

    You can fool some people some time, but you can't fool all the people all the time...fogari guest fogari podcast... 'addis maninet'

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před měsícem

    አብርሽበእውነትስለምታቀርብልንድቅእግዶችህበጣምአመሰግናለሁብዙነገርተምሬአለሁበርታልን❤❤🙏

  • @AbenezerArega-pm1er
    @AbenezerArega-pm1er Před měsícem

    YARED YATE TIBEBI LERASIH GIN WOLLONI ZIKI LEMAREGI YEMOKERIKBET MEGEDI ABESACHITOGNAL

  • @mefordada
    @mefordada Před měsícem

    በጉጉት እንጠብቃለን ክፍል ሁለትን

  • @SileshiAlamrew-su6km
    @SileshiAlamrew-su6km Před měsícem

    የጥበብ ሰው መሆንህ ከንግግርህ መረዳት ይቻላል

  • @Groomepic
    @Groomepic Před 2 měsíci

    Gifted 🎉

  • @foziyaedeglgne1824
    @foziyaedeglgne1824 Před měsícem

    Aselkeskegne 😢❤❤❤❤

  • @HubiHubi-z7w
    @HubiHubi-z7w Před měsícem

    ይሄን ልጅ ማውቀው በማለዳ ከኮቦች ነበር ግን አይኔ ነው ወይስ የሚያስረጅ ሜካፕ ተሰርቶ ነው ከምኔው አረጀ

  • @Magicmovieshorts-yl7pm
    @Magicmovieshorts-yl7pm Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ My Fav......

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před měsícem

    Techelalek yaredo

  • @awaleahmed-tx5ph
    @awaleahmed-tx5ph Před měsícem

    ለካ ጎንደሬ ሁነክ ነው ወሎን ያንኳሰስከው

  • @awaleahmed-tx5ph
    @awaleahmed-tx5ph Před měsícem

    የምባክ አርቲስት ነው ይሄ ወሎየን ዝቅ ያደረገበት ዋጋ ይከፍላል

    • @user-eq7gh2dh7c
      @user-eq7gh2dh7c Před 28 dny

      ምን ብሎ ነው ዝቅ ያደረገው እሱም እኮ አማራ ነው ይለያል እንዴ ጏደር ነው አገሬ ስላለ ወሎ እና ጏደር ይለያያሉ እንዴ ስለማላቅ ነው

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před měsícem

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-sq9mi5ck8j
    @user-sq9mi5ck8j Před měsícem

    ለምንድ ነው ግን ገበሬ ራሱ በባዶ እግሬ ኣርሼ ኣበላሃቹ የማይለው

  • @henokfekadu2341
    @henokfekadu2341 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 Před 2 měsíci +1

    ሠብሥክራይቡ ግን አንሶል ቤተሠብ ሁኑ ትጠቀማላቺሁ❤

  • @saronbezabhjima9008
    @saronbezabhjima9008 Před 2 měsíci

    Abrsho tchlaleh berta

  • @AlphaYaredo
    @AlphaYaredo Před 2 měsíci

    🙌❤️

  • @userWoshego2
    @userWoshego2 Před měsícem

    ቅመም🎉

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d Před měsícem

    E hey ene yedegemkut leseferu new silew

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- Před měsícem

    ያሬድ ግን ሙሁኖ ነው ልክ አይደልም ከስቱዋል

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f Před 2 měsíci

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂yime

  • @abdulfatahredwan9735
    @abdulfatahredwan9735 Před 2 měsíci

    Popi

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Před měsícem

    ንፍጣም !
    ሕዝብ ተሳድባችሁ ትታወቁና በደል ደረሰብኝ ፣ ግን ተወጣሁት ትላላችሁ።