Yirdaw Tenaw - Wey Hager - ይርዳዉ ጤናዉ - ወይ ሃገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Vložit
- čas přidán 22. 07. 2022
- Yirdaw Tenaw - Wey Hager - ይርዳዉ ጤናዉ - ወይ ሃገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian music video from Yirdaw Tenaw..........Wey Hager: Don't Miss It!
#Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #yiradwtenaw #weyhager #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #ethiopiandrama #ethiopianfilm #amharicmusic #newethiopianmusicvideo2022 #bestamharicmusic #ethiopia #habeshadesign #habeshakemis #habeshameme #newethiopianmusic #nahomfavorites #ethio360 #etv #etvnews #etvwin #kanatv #kananews #ይርዳዉጤናዉ #ወይሃገር #ethiopianmuicvideo #amharicmusicvideo #habeshamusic #habeshamusicvideo #habeshatiktok #eritrianmusic #habeshavine #habeshastyle #ethiopianbeauty #ethiomusic #habeshameme #reviewethio #habeshamen #ethiopiaopals #ethiofollow #habeshaqueens #tiktokethiopia #amhara #addisababa #ethioartist #ethiopiannews #ethiopiantoday #etv #Etvnews #ebs #Ebstv #ebsnews #kanatv #kanatvnews
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com - Hudba
ይርዳው ጤና አንደኛ ነው የምትሉ 👍👍 ተመችቶኛል ጊዜ የማሽርው ሙዚቃ ነው በርታ
የዓይን ፍቅር የተሰኜ አዲስ የኮሜድ ድራማ በLemat Tube በፍፁም አፍ የማያዘጋ በሳቅ ፍርስ የሚሉበት የገጠር ድራማ 👉👉czcams.com/video/V8Urx7psu-I/video.html
@ከዋክብት ሚዲያ $ Kewakbt Media እስኪ ንገረን ካወከው
Betam enewedewalen
ሀገር የሌለው ሰው የራሱ ባንዲራ
ዝቅ ሲል አይከፋው ከፍ ሲል አይኮራ🇪🇹
Hager🥰
Right
ድንቅ ሙዚቃ ይርዳው እባክህ አትጥፋ የምንወድህ ብዙ ነን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
አሪፍ ሥራ ነዉ እንኳን ደህና መጣህ ይርዳዉ
ገራሚና ድንቅ ስራ ነው እምባ ነው የተናነቀኝ ፈጣሬ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን!
i am from egypt i love ethiopian music and culture
what did u say
We love you 🙏❤
We love you too ♥️♥️
ለማዘናጋት የምታረጉት ጥረት አይሳካለችሁም😂
Go listen to Egyptian music which is better
ግጥሙም ዜማውም አሪፍ ነው ማየት ምንይጠቅማል ብዙግፍ እየሰሩከመኖር እንደዚህልበብርሀን መሆን መታደል
አቤት ድምፅ እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ውይ አገሪ ያላች ምንም ነን ሰላምሽን ይመልስልን
Im from Uzbekistan and i love Ethiopian music
Im from Indonesia and i love Ethiopian music🇪🇹
You welcome 😘
ታስቁኛለሽ አለ ሰውዬው🤣 አይላቭዬ ኢንዶኔዥያ
😘
we love you too
I love indo film actors iko waise
😭😭😭😭😭 ምን ልበል ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አይ ከልብ እናመሰግናለን !! ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር with ኤርትራ 🙏🙏🙏
ይህሙዚቃ ስሰማዉ ለእናቶች የተዘፈነዉ የሚመስለኝ ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I like it :
❤ ``ሀገር የሌለው ሰው የራሱ ባንዲራ
ዝቅ ሲል አይከፋው ከፍ ሲል አይኮራ........``
እናኔ
እናንዬ
እታቴ
አይ ታትዬ
ቀልቤ
ምሀረሜ
ሳቄ
ያልማዝ ወርቄ
ናኔ
ኢትዮጵያዬ
ልበ ብርሀኑ የ90ወቹ ፈርጥ ይርድሻ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስራ ነው
የእምዬ ምንሊክ ፡ የእነ አሉላ አባነጋ ፡ የነጅግናው አብድሳ ኣጋ ሃገር ታላቋ ኢትዮጵያዬ መምጫሽ ናፈቀኝ
ይርድሽ ሁሌም ስራዎችክ ገራሚ ናቸው ትለያለክ
ብከዳሽ ቀን ይክዳኝ ። ልብ የሚመስጥ ዜማ ነው። ተባረክ
ከስንት ጊዜ በኋላ ደጋግሜ የማዳምጠው ሙዚቃ አገኘሁ
እናታለም አንች የፍቅር መናኝ
ብከዳሽ ቀን ይክዳኝ 😭😭😭😭
ዘመንህ ይባረክ
ሀገር ሲወድ ሰው በምን ያስታውቃል ?
ስለ ክብርሽ ብሎ አርማሽ ስር ይወድቃል!
ድንቅ የዘመን ማሳያ ስንኞች የታጨቁበት ሀገር ከክብርም ከከርስም በላይ መሆኗን የሚያረጋግጥ ስራ ነው!
ክበርልን ይርዳው ጤናው🙏
ሀገሬ የድሮው ክብርሽን ይመልስልሽ ጎጠኛና ሰገጤወች ስልጣን ላይ አውጥተናቸው ገድለው ጨረሱን አድስ መሪ አላህ ይስጠን የህዝብን እንባ የሚረዳ 💚💛❤️
Anchi lemagn hulum ethiopiawi new neqez
amen
ሰገጥ ማለት የህወሓት ተንኮል ያልገባችሁ እናንተ ናችሁ
@@tarikufekede6344 ሁሉንም ከነሱ ላይ መለጠፍ ተገቢ ነው ቀዳዳ ከነሱ የበለጥ እየገደለ ያለው አብይ አህመድ ነው የምን ጠጋ ጠጋ ነው ሀገር እያፈረሰ ያለው አብይ ነው ቆሻሻወች ናችሁ ደደብ አብይ ቀናተኛ ምቀኛ ባለጌ ነው ለዛ ነው ሰውን እያረደ ያለው 🙄🙄😎😎
ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
czcams.com/video/kqoxuhD14lE/video.html
czcams.com/video/kqoxuhD14lE/video.html
ዋዉዉ አንደኛ ነዉ ይርዳዉ ጤናዉ❤ የሰፈሬ ልጅ እሜዬ ሀገሬ ክፍሽን ያርቀዉ😢ሰላማነ ይመልስልን
እናት አለም አንቺ የፍቅር መና ብከዳሽ ቀኝ ይክዳኝ 💚💛❤
🍀🌕❤️ ቀኘ ይክዳኝ
ይርዳው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ድምጽህ አንደኛ ነው ሰላም ላአገራችን 🙏💚💛❤️
አቤት ድምፅ እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርል
ን ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር
Amen ❤
ይርዳ በጣም ነዉ እማደንቀዉ ይመቸኛል ዋ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴 በላይክ
Beautiful music ገራሚና ድንቅ ስራ ነው እምባ ነው የተናነቀኝ ፈጣሬ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን!
ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው ይርድዬ እግዚአብሔር ቢፈቅድልህ ኖሮ ማየት በቻልክ ኖር ምርጥ ሙዚቃ ነው
እድሜናጤና ይስጥህ አርቲስት ይርዳው ጤናከፍያለ ክብርአለኝ እናትአገሬ እማማ ኢትዮጵያ ብከዳሽ ቀንይክዳኝ እወድሻለሁ አገሬ ኢትዮጵያዬ።ኑሪልኝ ሰላምሽ ይብዛ የህዝቦችሽ አብሮነት ይጠንክር
ወይ ሀገር!
ሀገር ሲወድ ሰው በምን ያስታውቃል ?
ስለ ክብርሽ ብሎ አርማሽ ስር ይወድቃል!ይርዳው ጤና አንደኛ ድንቅ ሙዚቃ
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿን ጠብቅልን
" ሁሉም ሃገሩን ያፈቅራል ድንቅ ሙዚቃ ነው "
ጥዑም ዜማ 👌👌👌
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - ኑርልን እንወድሃለን
❤
ይርዳው ጤናው የ90ዎቹ ወርቅ።እጅግ በጣም የሚገርም ጣፋጭ ስራ ነው።በአማራነቴ ምክንያት ተገፍቼ ከኢትዮጵያዊነቴ ለመውጣት ስዳክር ከሚይዙኝ ጥቂት ሰዎች አንተ አንዱ ነህ።ታሪክ ቀያሪው ጊታ ምንም ማድረግ የማይሳነው እግዚአብሄር የአይን ብርሀንህን አብርቶ የምትወዳትን ሀገርህን እና የምትወደውን ህዝብህን እንዲያሳይህ የዘወትር ፀሎቴ ነው።
ደማ የማነህ እንኩሮ ያንተ አይነቱን ሠገጤና ዘረኛንማ ኢትዮጵያም አትፈልግም
wow yirdaw beautiful music እናት አለም አንቺ የፍቅር መና ብከዳሽ ቀኝ ይክዳኝ , ሁላችሁም እስኪ LIKE አርጉ
Yerdawo betam ko nw mewodek 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረ ብዙ ላይክ ስትፈልግ የምትጽፈው ኮመት-(i from tanzania i love u ethiopian🇪🇹🇪🇹 music.
የአንድነት ሙዚቃበርታልን ቆንጆነው አትጥፋ
ምርጡ ና ተወዳጁ ይርዳው እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
እምዬ ሀገሬ አንዱ ያነግስሻል አንዱ ይበላሸል ይርዳዉ ሀገርን ከፍ ስላደረግ ፈጣሪ ከፍ ያለ እድሜ ያድልህ
አንት ሁሌም ጥንቅቅ ያልክ የሰው ውሀ ልክ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን
ይርዳው ጤናው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድኃለን
እይታ ምንም እንደማይጠቅም ያሳየከን አንተ ነክ ቁምነገርክ ይለያል በርታልኝ ወንሜ.. ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
clipun endet ayeshw
Yabede nw
ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
czcams.com/video/kqoxuhD14lE/video.html
czcams.com/video/kqoxuhD14lE/video.html
ይርዳው ጤናው ምርጥ ተስፋ ሰጭ ሙዚቅ ነው ከፍ በልልኝ💚❤💛🙏🙏🙏
አገሬ ክብሬ ስላምሽ ይብዛ
Yergey hule nurelen ..hagere I love ethiopia
ሃገሩን የሚወድ ይወደዋል እናመሰግናለን
I can't stop listening this music. እማማ ሀገሬን በደምብ ነው የገለፅካት የኔ አንደኛ ይርዳው
እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥ
ሀገር ታማ እንኳ ስለዳሌና ቂጥ የሚያዜሙ ደናቁርት እያዩ እንኳ ማስተዋል ሲያቅታቸው አንተ ግን ህመሟን ታመምክላት።የዚህ ዘፈን ማስታወሻነት ሀገር ስትሞት ውበትም ህይወትም እንደሌለ ላልገባቸው በቀቀኖች ይሁን።
#ኪራአቢጋሮ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ አይኖች ይሰውራት
እጅግ ጥሩ ሙዚቃ ነው፡፡ ከብረት ይስጥልኝ ይርዳዉ፡፡ ጊዜዉን ያማከለ ነዉ፡፡
እናመሰግናለን በኢትዮጵያ ስም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
የሚያምር ስራ ነው 🇪🇹ያ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪ 🙏🙏
ዋዋዋዋው ገራሚ ስራ ይርዳው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
I love Yirdaw Tenaw from Texas U.S.A
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን እቺ ጊዚ ታልፋለች አይዞን
እጅግ ውብ ስራ ይርድሽ:በሰማሁት ግዜ ሁሉ እምባ ይተናነቀኛል።
ረጅም እድሜ ወንድማችን ❤
አቤት ድምፆ ይርዳው👍👍👍👍
ይርዳው የሰፈሬ ልጅ ❤️❤ልበ ብርሓን የተሞላብህ
ሰላም ለሀገራችን እናመሰግናለን ይርዳው ቆንጆ ስራ ነው
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ይርዳው ጤናው
ይርዳው እየጠፉሽ የምትመጭው ነገር ❤
ዋው ምርጥ ስራ ነው 👌💚💛❤✌
ሐገሬ የድሮዉን ፉቅራችንን ይመልስልን አቦ🤔🥹🥲🥹🥲🥹🙏🏻
Yerdaw thank you eskkssssssss
Wow ይርድሽን ለረዳችሁት ድምፁን እንድንሰማው ስለረዳችሁን አምላክ ይርዳችሁ
የሚገርመው እንድዚህ አይነት ምርጥ ሙዚቃ ብዙ ሰው ተመላካች አለመኖሩ ወጣቱ ምን አይነት ሁኔታላይ እንዳለ ያሳያል
አይ ጊልዶ እድሜህን ........
ናነይ ..... ናንዬ
ታተይ ....ታትዬ
ሴቴ .......ሙሽሪቴ
የይርዳው ሚና በቻ ሳይሆን የግጥምና ዜማ ደራሲዎችሁነም ማመሰገን አለበን ሁሉም እዚህ ሰራ ላይ እጁ ያረፈበትን እናመሰገናለን
ዋው እንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩት አጭር ሆነብኝ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስልን የጠላሽ ይጠላ የወደደሽ ይወደድ ሀገሬ መመኪያየ ዙሮ መግቢያየ ክብሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
ይርዳው እግዛብሄር ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር እንዲሰጥህ ተመኘው KB ነኝ ከ GTZ.
Wow wow ይርዳው ከፀሃይ እስከ ሲያደርጋት ሰራችልኝ እያልን እያንዳንዱ ስራህ የተመረጠና የተጠና እንደሆነ ያስታውቃል አንድ ሚጠላ ዘፈን የለህምኮ ከነ ድምፅህ ጀግና ነህ የምር። እንደው የድሮ ኮሜዲ ነገር ትሞክር ነበር በተለይ ማስመሰል እና እስቲ አሁንም አንዳንዴ ልቀቅብን። እንወድሃለን!
Enat Alem 💚💛❤
ይርዳው ምርጡ ድምፃዊ ቆንጆ ስራ👍
ይርዳውዬ 😭😭❤️ጤናና እድሜ ይስጥህ
too nice music thank you yirdaw
ሃገር ማለት መኖሪያ ቤት ማለት ነው ሁሉም ሃገሩን ይወዳልና ድንቅ ሙዚቃ ነው ።
wow ሀሪፍ ስራ ነው
ሀገሬ ከፍ ትበል ወደ ላይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝
Waw koiñgo new wedu berta
ይርዳው ጠናው ሙዚቃው ድንቅ ነው ።
እድሜህን ከነጤናህ ያርዝመው ሀገርወድድ
❤❤❤ሁሌም ምርጥ ነህ ይርዴ 💚💛❤
From Eritrea Good job well come back. Yirdaw
ይርዳው ጤናው ምርጥ ስራ ነው
የስራው ኢትዮጰያ ያከበራትን ታከብራለች
ክብር ይገባህል
👍👍👍👍👍
Really it is amazing and impressive country music ..... I listen to it repeatedly ...Thank you
ፈጣሪ ይጠብቅ ። እባክህ ይርዳው አትጥፍ እንወድሀለን !!!
ምረጥ ስራ ነው ሠላም ለሀገሬ እመኝላታለሁ ዙሩመግቤ
እምየ ሀገሬ ❤️ ይርድሽ የ90ወቹ ፈርጥ ምርጥ ስራ ነው ።
Yerdaw yeni hagerrr 🍀🌕🛑
እስካሁን 24 ግዜ አዳምጨዋለሁ
ወይ ሐገር ወይ ሐገር ወይ ሐገር💚💛❤
የራሱ ባንዴራ ዝቅ ሲል አይከፋው፣
ከፍ ሲል አይደንቀው💚💛❤
ሐገሬ ማንነትሽ ከዚህ ጠማማ ዘመን አልፈሽ በታሪክ የምናውቃት ያች ትልቋ ኢትዮጵያ ነይልን።ዛሬ ወድቀው ቢያዩሽ አዝመራ ነው ስምሽ፤አንች የተፈጥሮ ባለጸጋ ሁሉ የአለሽ፣ግን ልጆችሽ የአለሽን ማወቅ አቅቶቸው ለነጭ ባሪያ ለመሆን የሚቋምጡ ልጆች የአልሽ አንች እናት ሐገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ፤ይህ ሁሉ አልፎ ወደ ቀድሟው ክብርሽ እንደምትመለሽ ተስፋ አለኝ።💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
ሐገሬ ሠላምሽ ይብዛ
ይርዳው ዘመን አይሽሬ musci ተባረክ💚💛❤
thanks and welcome back , big respect
betam des mil music and video new lehagerachin silezefenikilini akuritehenali tilk fkr yasadiribin
ወድጀዋለሁ በርታልን
Mama Ethiopia may God bring healing to your children
ማርያምን አይኖቼ በእምባ ተሞሉ
እናት አለም አንች የፍቅር መናኝ
ብከዳሽ ቀን ይክዳኝ ይክዳኝ
ይርዳው ክበርልን ግጥም እና ዜማ ደራሲዎቹ ብእራችሁ አይንጠፍ ኢትዮጵያዬ እናንዬ እናታለሜ ሰላም ሁኝልኝ
ልበ ብርሃኑ እድሜህ ይርዘም ይርድዬ❤🇪🇹💚💛❤🇪🇹👌💯💯💯💯
Beautiful music with beautiful people!! 😍. May God bless Ethiopian 🇪🇹 and Eritrean 🇪🇷 people
ይርዳ ሆድ አስባስከኝ
ፈጣሪ ይጠብቅህ
።
ማጣት ክብርሽን የማያስነካሽ❤
ይሪድዬ ይማችሽ ስወድህ የምሪ በርታልኝ እኔ አድናቅህ ነኝ ወንድምህ 🇪🇹🇪🇹💪💪