በህይወቴ ሂደት ዙሪያ ድንቅ እውነተኛ ታሪክ || በ ኤሊያስ ኑር

Sdílet
Vložit

Komentáře • 74

  • @omumohamd1709
    @omumohamd1709 Před 5 lety +1

    ወንድም ኤሊያስ አላህ ያቆየህ ኑርልን ጀዛክ አላህ ኽይ

  • @user-tg2mk5fq9b
    @user-tg2mk5fq9b Před 4 lety

    ሱብሃን አላህ አቤት የገጠር ዉበት ትዝታ ይጠማል ይርባል እንዉሃና እንጀራ

  • @user-dx6nb8ep8j
    @user-dx6nb8ep8j Před 3 lety

    አሏህ ይርሃመዉ ያን ጊዜ ድናችን ሬዲዮ በነኢሊያስ በነ አቡበክር ይርጋ ኡፍፍፍፍ ትዝታ ግን ይሄ ቻናል ስሙ ባይቀየር ጥሩ ነበር

  • @allhe2261
    @allhe2261 Před 6 lety +1

    የሚመስጥ ትረካ እኔ ምስጥ በትዝታ ጀዛኩምላህ ኸይር 😢😢

  • @user-mr2mt1jl2i
    @user-mr2mt1jl2i Před 6 lety +5

    ማሻአላህ ምን ያምር ትረካ ነው
    ጄዛክ አላህ ክይር

  • @cd4496
    @cd4496 Před 5 lety +1

    የአኸያራ ዉዱ ወንደሜ ጀአዛከለኸይርር ልጂነቴ አስታወሰኝኝ የአረብ አለሀምዱሊለህ ኡሜ አባዬ ዘለለም ኑሩልንን ለአኜ ቡዙ ሆነችሃል

  • @user-tv4it6kn3v
    @user-tv4it6kn3v Před 6 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ዉብ የሆነ ትረካ ነበር
    ኢሻአላህ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-yd7go8qh6q
    @user-yd7go8qh6q Před 6 lety +1

    ማሻ አላህ ጥጃ መውጫ ምርጥ እና ደጋግ ሰዎች ያሉባት ሰፍር ነች የሰዎቹ ደግነት አሁንም አለ እግዳ አቀባበላቸው ለየት ያለ ነው ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @hmdyanasro3116
    @hmdyanasro3116 Před 6 lety +1

    ማሻላህ ጀዛኩም አላሆ ኸይረን በጣም ይመስጣአል ማሻላህአላህ ይጨምርላቹ ቢላሎች መልካአም ስራቹን አልልህ ይቀበላቹ አሚን ያረብ

  • @zaenbaazz6409
    @zaenbaazz6409 Před 5 lety +1

    ውይይይ ገነና አስታወስሄም
    አገሬን አስታወስከኝ ኢሉዬ ጀዛክ አሏህ ኸይረን

  • @asiyaaseyaayesha9969
    @asiyaaseyaayesha9969 Před 6 lety +6

    ሱብሀን አላህ። በትክክል እውነት ነው

  • @fatmabakala4518
    @fatmabakala4518 Před 6 lety +2

    ማሻ አላህ ምን ያምር ትረካ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fhfy2826
    @fhfy2826 Před 4 lety

    ማሽ አላህ ደስ ሲል ወይ ሀገሬ ጥጃ መውጫ

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu1161 Před 5 lety

    ሽኩረን ጀዛካላህ ሕይር

  • @khyria143
    @khyria143 Před 5 lety

    ማሻ አላህ ጥሩ ትረካ ነው የገጠር ትዝታዬ መቼም አይጠፋም በተለይ መደብ እናቴ ሰርታልኝ ሁሌም በእበት እለቀልቀው ነበር እበት ሳወጣ አቤት ትዝታዬ ዛሬ ቀሰቀሳቹብኝ

  • @smerahssein921
    @smerahssein921 Před 4 lety +1

    ማሻላህ

  • @user-nx6bf6qg8m
    @user-nx6bf6qg8m Před 6 lety

    ጀዛክላህይርውድማችን አላህ ይጠብቅህ ውድ የኢስላም ወድሜ

  • @user-fx7yt7dm9o
    @user-fx7yt7dm9o Před 4 lety

    ኡፍፍፍ የገጠር ትዝታ አለብኝ

  • @ethiopiamymotherlove7455

    ጄዛከላ ኸይር🌹

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d Před 5 lety

    ሱበሀን አላህ፣ ያ ግዜ ናፈቀኝ ኢሻ አላህ ሀያት ካለ አድቀን ሀገራችን እንገባል ኢሻ አላህ አይዞንንንን

  • @anshamohammed9157
    @anshamohammed9157 Před 6 lety

    ወላሂ በጣም እዚህ ሀገር በመወለዲ በጣም ደስ ይለኛል አልህምዱሊላ ሰወቹ ቀረቶ እንስሳቱ የሚናፈቅበት አገረናት ሁሉንም አሳልፈያለሁ መቸም ልጅነት እዳ ነዉ እንደሚባለዉ ብዙ ባይባልም አስታዉሳለሁ አይይይይ እስቲ ምን ልበል ብቻ ጀዛከላሁ ኸይርን። አር በጣም የማስታዉሰዉ ነገር kkkkkkእናቴ ገበያ ስትሄድልን በእበት ቦክቼ ቤቱን አጨማልቅ ነበር ዉይይይ አር ስነቱ ያገም ነገር እስከሚያመን ነዉ የምንበላወለ አገሪ ይመችሽ

  • @zebibafantaw7190
    @zebibafantaw7190 Před 6 lety +1

    ወላሂ ልክ እኔ እዳደኩበት ሰፈር ደስ ሲል በጣም ትዝታ ጣለብኝ ወተቱ ትዝ አለኝ እረ ስቱ አይይ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 Před 6 lety

    የአኼራ ወንድሜ ጀዛክላህ ኸይር ልብ የሚነካ ደስታ የሚፈጥር ትዝታ ነው እኔም ይህን መስል ህይወት ነው ያለኝ ድሮ በሳር የተሰራች ቤት በፍቅር በመተባበር በሰላም እንኖር ነበር ከአመታት በኃላ ቆርቆሮቤት ወደሌላ ሀገር አሁን ደግሞ ምንም እንስሳት የማላይበት የድሮው መተሳሰብ ፍቅር የቀዘቀዘበት ህንፃ ወይ ዱኒያ ስንቱን አሳየሽኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-vd7xr8nu2y
    @user-vd7xr8nu2y Před 2 lety

    Suban allah jazak allah karan

  • @hawahosien4516
    @hawahosien4516 Před 6 lety

    ያለፍትዙታ አስታወስከኝ ወይኔ እኔስ ሀገሬ ናፍቀኝ ሹኩራን ወንድሜ

  • @bintbadiso2557
    @bintbadiso2557 Před 6 lety +1

    ሱብሀን አለህ ጀዘከለ

  • @lubabamahemud120
    @lubabamahemud120 Před 6 lety +1

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል እኔም እዳንተ ተናግሬ ቢቀንስልኝ ደስስስስስስ ባለኝ ነበር

  • @user-qn7tq8fn9t
    @user-qn7tq8fn9t Před 6 lety

    ጀዘክ አለህ ኸይር
    በጠም ደስ ያምል ታርክ ነው

  • @Ksa-tb3zx
    @Ksa-tb3zx Před 4 lety

    ማሻ አለህ

  • @You-se5pl
    @You-se5pl Před 6 lety +2

    ጀዛኩሙላህ

  • @user-re5kj3ou3p
    @user-re5kj3ou3p Před 4 lety

    መቼይሆን ከስደት ተመልሼ ያገሬን ሀፈር የምረግጠው 😭😭😭ያረቢ ለሀገሬ አብቃኝ

  • @AdemAAhmed
    @AdemAAhmed Před 6 lety +2

    ሱብሀን አላህ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @fsvvvsbjj8584
      @fsvvvsbjj8584 Před 6 lety

      ስብሀ ን አለህ ጅዛከም አለህ ኽይርን

  • @user-zz1ne3pz3s
    @user-zz1ne3pz3s Před 6 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪለች ጀዛኩ አላህ ኸይር

  • @taybaadam3447
    @taybaadam3447 Před 6 lety

    جزاك الله خير خير

  • @kariyakariya5609
    @kariyakariya5609 Před 6 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @faidasulaim4810
    @faidasulaim4810 Před 5 lety

    Subehanallah tru agelalet New. Jezakllah khair

  • @happy7316
    @happy7316 Před 3 lety

    ሱበሀናአላህ

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q Před 5 lety

    ጂዛከ አላህ ኽይርን

  • @KsaKsa-tg9vt
    @KsaKsa-tg9vt Před 5 lety

    ኡፍፍፍ ገጠር እኮ ፍቅር ነው ቡዙ ትዝታ ያስነሳል

  • @user-lp8mu7kt3m
    @user-lp8mu7kt3m Před 5 lety +1

    ኢሻአላህ አላህ ይዘንልን

  • @faidasulaim4810
    @faidasulaim4810 Před 5 lety

    Subehanallah betam asetawseku. Geter wusete nech.

  • @zainabadim4650
    @zainabadim4650 Před 6 lety

    ጀዛኩሙላህ
    ማሻ አላህ

  • @temaasaed8333
    @temaasaed8333 Před 6 lety +4

    Subh Allah jezakum allah

  • @user-ln4ry2wu7m
    @user-ln4ry2wu7m Před 6 lety

    ማሻአላሕጀዛኩምአላሕኸይረን

  • @user-sv3jg6rs5w
    @user-sv3jg6rs5w Před 6 lety

    ሱባሀን አላህ አይዱኒያ ።።።። ጃዛኩም አላኬይር

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 6 lety

      ያአላህ አገሬናፈቀኝ እኔም ከብት እርኛነበርኩ ከብት ፈየል ስጠብቅነው ያደኩት
      እጨትም እሰብርነበር
      ጧተጧት ሱቢሂ።ተነስተን ከጓደኞቸጋር ውሃ እንቀዳና ሰንመለስ መሳችን ተዘጋጅቶይጠብቀናል ከዚያምቆርሳችንንብልተን
      ከብቶቻችንን ሆየሆይ እያለን እንንዳልን አዚያው ውሉን ማታ እንመጣልን
      በጣም ደስተኛ እነሆናለን
      ሗላላይ ስንጎርምስ ከብት መጠበቅ ጠላን ጓደኞቸና እኔ በተራ ተሉያየነ ግማሻችን በስደት ግማሻችን በትዳር ብትትን አለን ገጠርኮ በጣምነው ደስስስስስ እሚለው አላህ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን
      ጀዛኩምላህ ኸይር

    • @user-sv3jg6rs5w
      @user-sv3jg6rs5w Před 6 lety

      زهرة امام አይዞ እህት አላህ ንያችንን ያሳካልን ኢሻ አሏህ

    • @user-mm9tj7tc2r
      @user-mm9tj7tc2r Před 6 lety

      زهرة امام ያንች ላይፍ የኔም ነው ወላሂ እኔም ልክ እንዳንችው ነው እድገቴ እህት

  • @fozifozi9841
    @fozifozi9841 Před 6 lety +2

    ምን ያምር አገላለፅ ነው በአላህ ማሻ አላህ አለይክ

  • @asiaasia9544
    @asiaasia9544 Před 6 lety

    እደት ደስይላል ማሻ አላህ

  • @user-yw9lp8qg4e
    @user-yw9lp8qg4e Před 4 lety

    የደኩበት ነው ኡፍፍፍ ግን ደስ የምል ነበር ዘሬ ግን የንን ደስተ ብገዘው አለገኛውሙ

  • @mekiyamuhammednoor2144

    GezakumAllhuheyren

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 Před 6 lety

    Jezakum Allah
    Subhan Allah

  • @omm8032
    @omm8032 Před 6 lety

    Subahana Allhi Jazakallhi heyarr

  • @hayatjamal2977
    @hayatjamal2977 Před 6 lety

    ጀዛከአላ ወይረ ጀዛ 🌹🌹🌹🌷🌷😍😍😘😘

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 Před 5 lety

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እር ሥንቱ ገጠር እውሥጤነው ያደኩበት

  • @morkebashanantu8476
    @morkebashanantu8476 Před 5 lety

    👏👏👏👏👏mashallah

  • @cirine1801
    @cirine1801 Před 6 lety +2

    ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ
    ሱብሀን አለህ ወደ ኋለ መለሰኝ ከተጠቀሱት ሁሉንም በይሆን በትንሹ አይቼወለሁኝ ግን እንደስተዉስ አደረገኝ
    ጀዘኩም አለህ ኸይርን

    • @user-ih5gc2cr8h
      @user-ih5gc2cr8h Před 6 lety

      ወይ አገሬ 😭😭😭😨😨😭😨😭😨 😭😭😭😭😭 ዳግም እመለስብሽ ይሆን!? ምንም ለዲኔ ባልጠቀምብሽም ውብና ድንቅ አገር ነሽ ስደትንም ከአንቺ አላሳንሰውም ብዙ ነገሮችን አበርክቶልኛል አልኸምዱሊላህ ወይ የማሳዎቹ ትዝታ አገሬ!!!

    • @cirine1801
      @cirine1801 Před 6 lety

      balayet balal በአለህ ፍቀድ እነገኘተለን

  • @user-ts2ey4ln6t
    @user-ts2ey4ln6t Před 5 lety

    Weyyyyy yegetr niems sento tekotro yalkal megerm terka new mash allah geter westa new

  • @hadiaebrahim2547
    @hadiaebrahim2547 Před 6 lety

    ትዝታየ ነው

  • @kariyakariya5609
    @kariyakariya5609 Před 6 lety

    ትዝታ አይይይይይ

  • @fetiyahussen2203
    @fetiyahussen2203 Před 6 lety

    subhaan allah

  • @user-up7jd3qw6h
    @user-up7jd3qw6h Před 6 lety

    ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-lp8mu7kt3m
    @user-lp8mu7kt3m Před 5 lety

    ቀጣዩ ተለቀቀወይሥ

  • @ghjkghjk8822
    @ghjkghjk8822 Před 5 lety

    😭😭😢😢😢

  • @radiyaaroba8589
    @radiyaaroba8589 Před 5 lety

    🌹

  • @rimmohammed1041
    @rimmohammed1041 Před 6 lety

    ያአላህ የኔን ሂይወት መሰከኝ

  • @kanzijihad8786
    @kanzijihad8786 Před 6 lety

    😂👏👏

  • @rahmetekedir8547
    @rahmetekedir8547 Před 6 lety

    iasazenengle iarebi