የልጄ እናት በደቡብ አፍሪካ ጉድ ሰራችኝ! ክፍል 2 Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 181

  • @user-lh8zr9wn2r
    @user-lh8zr9wn2r Před 2 lety +24

    ብዙ ወንዶች የወለድትን በሚክድ ዘመን አንተ ልጂጄን ማለት ጀግና ብየ ካለው ፈጣሪ ክልል ያገናኝክ

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 Před 2 lety +37

    ልጄን የሚል አባት ተገኘ እስኪ እልልል በሉ 😆 በነገራችን ላይ ልጅ ከአባቷ ጋር የመገናኘት መብት አላት

    • @adyamtata3811
      @adyamtata3811 Před 2 lety +1

      Ayene new? 😂😂😂😃😃😃

    • @meskeremdabi5473
      @meskeremdabi5473 Před 2 lety

      Wendoch bellta setoch becbcha👏

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Před 2 lety +1

      እኔም ገርሞኛል የእኔ ባል ከፈታኝ 8 አመቱ አንድ ቀን ደውሎ ጠይቆኝ አያቅም አደየ በጣም ታሞብኝ ነግሬው ዝም አለኝ የልጅነት ባሌ በጣም የምወደው ነበር እኔ አሁንም እወደዋለሁ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Před 2 lety

      እኔም ገርሞኛል የእኔ ባል ከፈታኝ 8 አመቱ አንድ ቀን ደውሎ ጠይቆኝ አያቅም አደየ በጣም ታሞብኝ ነግሬው ዝም አለኝ የልጅነት ባሌ በጣም የምወደው ነበር እኔ አሁንም እወደዋለሁ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Před 2 lety

      Sete fekere abatoche kabatachne gemero fekere nachewe❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +43

    ተመስገን አባት ልጁን የሚፈልግበት ዘመን 🙏🏽 እግዚአብሄር ከምትወዳት ልጅህ ያገናኝህ::🙏🏽🥲 ኤልያስ መልካም ሰው እግዚአብሄር ያግዝህ::🙏🏽

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድማችን ነብዩ አይዞህ አባት ልጅ በሚከዳበት ዘመን አንተ ልጄ ማለትክ መልካም አባት ነክ ሁሉንም መዳኒያለም ያስተካክለው🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Před 2 lety +10

    WOW በጣም የሚገርም አባት እድሜ ይስጥህ ለልጅህ ኑርላት በርታ ጠንካራ አባት ተባረክ እግዚአብሔር ከልጅህ ጋር አገናኝቶህ ለመሳቅ ያብቃህ።

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +4

    እኔ ገና አንተን አየሁት ልጄ ብሎ የመጣ።መድሀኒአለም ይርዳክ።በዚህ ዘመን አባት ልጁን ሚክድበት ዘመን

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 Před 2 lety +2

    አቤት ምን አይነት ልብ ነው ያለህ አባቴ እግዚአብሔር ይርድሀህ የምር ታሳዝናለህ አንተ ስለሚገባህ ሳይሆን አረመኔ ወንዶችን አስተምር ብሎህ ነው

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 Před 2 lety +6

    አንተ በጣም ጥሩ አባት ነህ ልጅህን አፋልጉኝ ማለትህ እኔ አድናቂህ ነኝ በርታ👍👍🌹

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Před 2 lety +11

    ብዙዎቹ ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶቹ እግዚአብሔርን አይፈሩም ለገንዘብ ሞተዋል በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ወንድሜ አይዞህ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Před 2 lety +16

    አይዞህ የኔጌታ አምላክ ያገናኛችሁ🙏🙏🙏

  • @mediinoali6382
    @mediinoali6382 Před 2 lety +5

    😭😭በጣም ያማል አቀዋለሁ ልጂ የሡስት አመት ሆናት በጣም ታስቸግረኝ ነበር አባቴነ አምጪ እያለች ና እኔ ና እሷ እምንኖረዉ እናት ኢትዮጵያ ነበር አባቶነ በስል ታወራች አደለም ተለያይቱ መኑረ ለልጆች በጣም ከባድ ነው አለሃምዱሊላህ አሁን እንኑራለን አላህ ከልጅህጋ ያገናኝህ ወድሜ አዞኝ😭😭

  • @muluwondemaghg3699
    @muluwondemaghg3699 Před 2 lety +4

    አባት በሚክድበት ስአት ልጀ ብሎ መጣ ተመስገን ነው አንች ደግሞ የግል ጠባችሁን እራሳችሁ ጨርሱ ነገ ይች ልጅ ትወቅስሻለች የዛሪ ልጆች ከባዶች ናቸው ልታገናኝው ግድ ነው

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 Před 2 lety +9

    ምንም ክፉ ብትሆን እንኳን የሚስትህም ባልሰማ ፈልገህ ልርዳ ማለትህ ትደነቃለህ። የኢትዮጵያ ወንዶች የወለዱት ልጅ ዳቦ አልገዛ እያሉ ለያዣ ለገናዥ እያስቸገሩ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety +1

    አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያገናኝክ ልጁን በሚከዱበት ዘመን ልጁን የሚፈልግ አባት በእውነት ድንቅ ነክ

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Před 2 lety +4

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እርዳው እንዴት የተባረከ አባት ነው ፈጣሪ ከልጅህ ያገናኝህ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Před 2 lety +2

    ለከፈልከው ዋጋ ሁሉ አግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ።አግዚአብሔር ሁሌም ከይዋሆች ጋር ነው።የአለው። ችርነቱን ያሰማህ አሁነም ወንድሜ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +8

    ረመዳን ሙባረክ
    በሰላም በፍቅር በመተዛዘን የምንፆም ያርገን
    ያኡመተል ሙሀመድ ❤❤❤❤❤

    • @martinramseier4722
      @martinramseier4722 Před 2 lety

      አሜን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለመልካም ምኞትሽ አሜን ብያለሁ እህት መልካም ፆም

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 2 lety +11

    እልልልልል እንኳን ደስ አለህ🙏🙏🙏🌹🌺🌸🙌🙌🙌

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Před 2 lety +3

    አይዞክ ወድሜ ታገኛታለክ በድጋሜ ትደርክ ይቀጥላል እመቤቴ የጭቅ አማላጇ ከጭቀትክ ትገላግልካለች

  • @tigistethiopian1112
    @tigistethiopian1112 Před 2 lety +7

    እግዚአብር ይርዳክ ውንድሜ

  • @nebyat
    @nebyat Před 2 lety +3

    We have to hear her side of story. Otherwise we can say who's right and who's wrong

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Před 2 lety +5

    ወንድ የፈለገ ጥሩ ቢሆን ሳዉዝ ላይ ማን ይሰማህና!!! እግዚአብሄር ይርዳህ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +2

    አይዞህ😥 እግዚአብሔር ይረዳሀል😔 የጠየቅከዉ ትርፍ ነገር ሳይሆን ልጅህን ነዉ አይዞህ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +1

    ተመስገን አምላኬ ብዙዎቹ ወልደው በምክዱበት ዘመን ልጄን የሚል አባት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል እባክሽን እህቴ ልጁን እዲያገኝ ፍቀጂለት በእርግጥ በመሀላችሁ የተፈጠረውን ነገር እኛ አናውቅም ምንም ቢሆን ጥሩ ጊዜ አብራቹሁ አሳልፈቹሀል መልካሙን ጊዜ ነው ማየት ያለብሽ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከምትወዳት ልጅህ ያገናኝህ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před 2 lety +1

    ሚስት ትምጣና ትናገር እንዲህ የናትህ የእግዚአብሔር ጉዳይ ነው ።

  • @rahmahabeshawit1212
    @rahmahabeshawit1212 Před 2 lety +11

    የሱን ሀሣብ ብቻ ሰምተን ሀሣብ መስጠት አንችልም የሧንም እንስማ

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 Před 2 lety +11

    አባት አላቅም እያሉ በሚሉበት ጊዜ አንተ ደግሞ ልጀን ልርዳ እያለክ ድንቅነክ አስለቀስከኝ

  • @ethio1822
    @ethio1822 Před 2 lety +25

    ከቻላቹ ሚስቱንም ፈልጋቹ የሱዋንም እንስማ የሱን ብቻ ሰምቶ መፍረድ ከባድ ነው ሚስቱን አቅርቡልን ከዛ ሰምተን እንፍረድ ግን ግን ግን እውነት ልጁ እንደ ሚለው የምታረጉ ሴቶች የተረገማቹ ናቹ ወላሂ በጣም ያሳፍራል የምትወዱትን የምታፈቅሩትን ሰው አግብታቹ መጎዳዳት ምን አመጣው የሱ ንብረት ያንቺ ነው ያንቺ ንብረት የሱ ነው ትዳር ላይ ገብቶ የሱ የሱዋ ብሎ ነገር ለኔ ምንም ትርጉም የለውም ጉዳቱ ጉዳትሽ ሊሆን ይገባል ስኬቱም ስኬትሽ ነው እኔ እንደዛ ነው ማስበው በመሀል ላይ ልጆቻችሁን አታሰቃዩ አቦ ያሳፍራል

    • @kulubitube2931
      @kulubitube2931 Před 2 lety +2

      Andandochu afkirew ayagebum letikim ena kechigrachew lemeda new bene beteseb dersoal yeteregeme Sint alu meselesh

    • @user-ql3jp9fn5r
      @user-ql3jp9fn5r Před 2 lety

      እውነትሽነው ያለምክንያት እዲህ አልጨቀነችም ልጁሀ ግድነው አባት ያስፈልጋታል ግን የወነ ምክንያት ይኖራል እኔም አሳብሽ አሳቤነው

    • @senaitberihun9186
      @senaitberihun9186 Před 2 lety +1

      @@user-ql3jp9fn5r እውነቱን ነው በጣም በቅርበት አውቀዋለሁ

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 Před 2 lety +1

      ማ ፈራጅ አረገሽ እሷንስ ብሰሚ?

    • @user-jr6ob9pn2k
      @user-jr6ob9pn2k Před 2 lety

      እውነት ነው

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 Před 2 lety +5

    ይሄሰውየ ቲክቶክ ላይ አይቼዋለው ልበል

  • @tabotuarefe3854
    @tabotuarefe3854 Před 2 lety +1

    ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ከልጅህ ጋር ያገናኝህ ልጅህ ደሞ በጣም ደስ ትላለች እን አይዞህ አባቴ ብላ እራስዋ ትመጣለች

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 Před 2 lety +1

    መልካም አባት ነህ ከሃጂ በሞላበት አለም ተባረክ

  • @s.8681
    @s.8681 Před 2 lety +8

    ወይ ልጄ አይዞ🙏🏾😭😭❤️🙏🏾

  • @sebletekele7220
    @sebletekele7220 Před 2 lety +3

    የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው አንተ አሁንም መልካምነትን ቀጥል ሁሌም በፈጣሪ ታመን የፈጣሪ ስራ ልዩ ነው አይዞክ እሷንም ፈጣሪ ልቧን ይክፈትልክ አይዞክ

  • @selam7747
    @selam7747 Před 9 měsíci

    በጣም እምነተኛ በመሆንህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሀል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 2 lety +1

    የልጅን ጉዳይ የወለደ ያውቀዋል አይዞህ

  • @yeniyayusuf4736
    @yeniyayusuf4736 Před 2 lety +3

    አባቶች አሁን አሁን ልብ ገዝተዋል ልጆቻቸውን መፈለግ ጀምረዋል

  • @mulukenadera8450
    @mulukenadera8450 Před 2 lety +2

    የልጅቱን ፎቶ መለጠፍ አስፈላጊ መስሎ አልታየኝ እሳ ትንሽ ልጅ ናት

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 2 lety +2

    ጀግና አባት ማሻ አላህ 💜🙏

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před 2 lety +2

    ♥ፍቅር ያሸንፋል♥
    ፍቅር የህይወት መሠረት ነው
    የደሥታወችም ምንጭ ነው
    ፍቅር ለአፍቃርወች ትልቅ ቦታ አለው
    ፍቅርን ያለ ፍቅር ለማሸነፍ ጥረት
    ያው አለማውቅ ነው ከጥበብ መለየት
    ፍቅርን በትግል እንደምን ይቻላል
    ከነ አባባሉኲን ፍቅር ያሸንፋል
    አባባል አልኩደ አባባል አይደለም
    ፍቅር ያሸንፋል እውነት ነው ዘላለም
    ♥ንጋትና ኮኮብ እያደር ያበራል♥
    ♥መተማመን ካለ ፍቅር ይጨምራል♥

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +1

    ሁላችንም። ልብ እንግዛ ኛም ሴቶችህ ጋ በጣም ጥፋት እናደፋለን ወንዶቼም በጣም ነው በሴት የምጨክኑት ለዳቢሎስ እንጅ አትስጡ ፀሎሁ መልሱ ከፈጣሪ እናገኛለን ድግልን ለምንዋት መፍቴ አለ በእመቤቴ። በህይወታችሁ መልካም ነገረ እንዲመጠላችሁ ምኙቴነው

  • @user-bi2fz1sg2z
    @user-bi2fz1sg2z Před 2 lety

    ድርቅ ያለ አጠያየቅ ስትጠይቅ ተዘጋጅ መጀመርያ ቡዙው ጊዜ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ልጅህን ያገናኛችሁ

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před 2 lety +1

    ታዲያ እየሰከርክ አስቸግረሀት ነዋ ሚስትህ የጠፋችው 🤔ያም ሆነ ይህ በናንተ መካከል ልጃቹ መጎዳቷ ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ልጅህን እንድታይ ይርዳህ : ሀብት ሳይሆን ልጆች የቤተሰባቸውን ፍቅር ነው ሚፈልጉት

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j Před 2 lety

    ይቺ ዥንጉርጉር አለም አንዱ ይክዳል አንዱ ልጄን ልይ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ የዋህ ነገር ነው የየዋህ አምላክ ይርዳህ

  • @helendesta5489
    @helendesta5489 Před 2 lety

    ነብዩ ወይኔ የዋሁ ወንድሜ አስለቀስከኝ ልጅህን ታገኛለህ

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Před 2 lety +3

    ትላንትና በኢቢስ ላይ የተላለፈው ኘሮግራም ላይ ምንም ትልቅ ብትሆን የአባት ፍቅርን ወይም የእናት ፍቅርን ልጆች ማጣት የለባቸውም።

  • @monaahamed7595
    @monaahamed7595 Před 2 lety +2

    wow wow good father

  • @user-rh6jg7qo5u
    @user-rh6jg7qo5u Před 2 lety +2

    እውነት እውነት ነው

  • @mulunshyideg5811
    @mulunshyideg5811 Před 2 lety +1

    አስለቀስከኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያገነኛቹ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Před 2 lety +1

    ከይቅርታ ጋር ይህን ለማለቴ/ተመሰገን ይህን ያሰማን ብዙ ግዜ ወንዶች ነበሩ ከሴቶች ላይ የብር ወንጭፎች ዛሬ 1 ተገኘች ሌሎቹ ጋር ቢያቆሙ ወይ ቢደነግጡ /ይህን ሰምተው /ለማንኛውም ይቅናህ /ቹ/ ለተምሳሊነትህ ግን ሳላደንቀህ አላልፍም ።ሌሎቻችሁም አትፍሩ ጥሩ ነገር ኮፒ ማድረግ ይቻላል/ግን የሰው ገንዘብ በብድር መልክ የወሰዳቹ ይዘገያል እንጂ እብድ ሰለምትሆኑ መልሱ /ኤመኑ።

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 Před 2 lety

    ተመስገን. ልጄን. የሚል. አባት. መጣ. ፈጣሪ. ከምትወዳት. ልጅህ. ያገናኝህ

  • @matub4261
    @matub4261 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ያገናኝህ ልጅ ማለት ቀላል አደለም

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 Před 2 lety

    አይዞህ የናፈቃትን ልጅ እግዚአብሔር ያገናኛል

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 Před 2 lety

    እውነት አስለቀሰኝ' አይዞኝ ሆዴ እግዚአብሔር ያሳካዋል

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 Před 2 lety

    እንደዚህ አይነት ባል ኬት ይገኛል እድሜ ይስጥክ

  • @esd6407
    @esd6407 Před 2 lety +8

    እሳ ጥሩ ሚስት በንብርችበት ጊዜ አንት ሱስ ውስጥ ነበርክ በርግጠኛንት እሳ እንድውርቅ ተፍትሻለች ምክንይቱም ሱስ ውስጥ የለ ስው ቤት ውስጥ ስላም ስልማይስጥ ጁብ ከሄደ ውሻ ጫክ አትሁኑ! በልጅ እይሳበባችሁ ቤትስቡን ስላም አትንሱ ይዛረከውን እይጨድክ ነው ቻለው።

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +10

    የእሷንም እንስማ እሱ ብቻ ለመበደል እሷም ምክንያት ይኖራላታል ያለ ምክንያት እንደዚሕ አታደርግም

    • @nateynatey6741
      @nateynatey6741 Před 2 lety +1

      የፈለገውን ቢበድል አባት እንደዚህ የለም

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 Před 2 lety +2

      @@nateynatey6741 ጥሩ አባት መሖኑን ሰማን አየን ከአነጋገሩ መረዳት ይቻላል ነገር ግን ደሐበሻ ወንድ አብዛሐኛው ለሚስቱ አይመችም ስለዚሕ የሷኅም መስማት ያስፈልጋል

    • @assefayetbarek981
      @assefayetbarek981 Před 2 lety

      እሷማ የሱን ሰምታ የራሷን ኬዝ እያዘጋጀች ነው ምናለ በሉኝ በቅርብ ቀን ጠብቋት ከአዞ እምባ ጋር

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 Před 2 lety

    ታዲያ መዘመር ነው እንጂ መዝፈን ምን ያደርጋል አሁንም ጤና ያለህ አትመስም ትልቅ መስቀል አንጠልጥለህ ዘፈን ብቻ ።ባለቤትህም ተናዳ ይሆናል የተወችህ ሱስ ያለበት ሰው ምን ያደርጋል

  • @tigistbekele4768
    @tigistbekele4768 Před 2 lety

    የኔግታ ጀግና አባት ነህ ታገኛታለህ አይዞህ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +3

    ብዙ መልካም ነገር አለህ❤️❤️❤️ ፍርሐተ እግዚአብሔር አለህ♦️♦️♦️

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 2 lety

    ወንድሜ የአራዳ ልጅ ልጅህ ስታድግ ትመጣለች
    ሌላ ጀምር ምርጥ ሰውነት አለህ
    ሴት ልጅ እምትማከረው ከሴጣን ጋር ነው

  • @belayche4050
    @belayche4050 Před 2 lety +1

    You are kind dad 🙏

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 lety +3

    ባለቤትህን እንስማ ወንዶች የቤት አልጋ የውጭ ቀጋዎች ናቸው።

    • @alemjoberg5541
      @alemjoberg5541 Před 2 lety

      Beke Mel's a late ere ehe weshetam tiktok laye bizu tawake mehon Sela le chale belju demo letekem new ehe balege

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Před 2 lety +3

    How about her side 🙄 lets hear it first . ተዉ አትበጥረቅ . Good luck anyway

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 Před 2 lety +2

    እኔ : አልገባኘም : አንተ : አባት ነህ : መብት : አለህ : ስለልጀህ : ማወቅ:የልጀህ : እናት : እዛው : South Africa ከሆነ : የምትኖርው : ለምንድነው : ስለልጀህ : በህግ : የማትጠይቃት? እሶ: ላይ : ችግር : ይፍጠራል : ካልክ : ደሞ : እሶ : ችግር : እንዳይፍጠርባት : አንተን : ከልጀህ: ጋር : ማገናኘት : አለባት ::
    ባልና : ሚስት : ስትጣሉ : እባካችው : ልጆቹን : መበቀያ : አታድርጎቸው : አንተ : መርጠህ : ነው : እሶ : መርጣና : ነው : የተጋባችውት : ልጆቹ : ግን : መርጠው : አይደለም ::
    እባካችው : ልጆቹን : አታስቃኖቸው !!

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew Před 2 lety

    እዲህም ያለወድአለለካ እግዚአቤር ይገናኛህ ወድም

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 Před 2 lety +8

    እሱን ማመን ከባድ ነው ከእሷ እንስማ አብዛኞቹ ወንዶች ውሸታሞች ናቸው

    • @assefayetbarek981
      @assefayetbarek981 Před 2 lety

      እናትዬዋ ከየት ተገኝታ አሸሼ ገዳሜ ላይ ነች

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይርዳክ ታገኛት አለክ መልካም አባቴ

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Před 2 lety +1

    እናትዮ ስታድግ አባቴን እፈልጋለሁ ብላ ታዝንብሻለች አባትና ልጅ አታራርቂ

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 Před 2 lety

    ይሄንን ስወዬ አገናኝን እባካችው

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 2 lety +6

    አንተ ሰውዬ የሚያሳዝን ጎን ቢኖርህም ሚዛናዊ ለመሆን እሶንም ብንሰማ ጥሩነው ምክንያቱም እሶም የምትናገረው ነገር ይኖራታል ማንፍ ፍፁም አይደለምና

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety

    እየዘመራችሁ እንደሸኛችኋት ተናግረሃል የቤት ክርስቲያን ሰዎች ጋር ሁነህ ፀልዩላት ጉዳዩ አንተጋ ነው ያለው ይቅርታ እንድታደርግልህ ዝቅ ማለት የአንተ ድርሻ ነው ሌላው ልጅህ ሳትሆን መጀመሪያ የልጅህ እናት ነች ቅድሚያ ሊሰጣት የሚገባት ልጅቱ ሁለተኛ ነች እናትየዋን ይቅርታ ጠይቅ ዝቅ ስትል እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሃል ሰላም ፍጠር ዋናው ጤና መሆን ነው የበደሉህን ይቅር በል ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ የልጅህ እናት የልጅነት ሚስትህ የልጅህ እናት ይቅርታ አድርጊልኝ አዝነሽብኛል ብለህ ብትላት ሴት ልጅ ምልስ ትላለች ይቅርታ እንድትጠይቃት ይመከራል በሰላም በጤና ረጅም እድሜ መኖር ትፈልጋለህ ከልጅህ እናት ጋር ተስማማ የምትልህን ስማት እግዚአብሔር ይርዳህ ፀሎቴ ነው የምትሄድበት ቤተ ክርስቲያን በፀሎት እንዲተባበሩህ ጠይቅ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 lety

    እግዚአብሔር በስላም ያገናኛቹሁ

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 Před 2 lety

    እሳ የጃን ታገኝዋለች አይቀርም የስራችውን ታጭዳለች ልጅ በቤተስብ ማህል ነው የሚጉዳው አስብበት

  • @ayalbeaubatie1939
    @ayalbeaubatie1939 Před 2 lety

    አይዞህ እግዛብሄር ይረዳሀል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 Před 2 lety

    ሲያሳዝን ጉበዝ ኣባት ነህ ኣይዛህ

  • @user-yh5rd4px6y
    @user-yh5rd4px6y Před 2 lety

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይርዳህ ።የኔ ጌታ ኢሮፕ ወልደው ልጅ አለኝ ነው የሚሉት እንጂ ።ለልጄ ፍቅር የሚሰጥ አባት በጣም ጥቂት ነው ።በርግጥኝነት ልጅህ ተጎጂ ናት አባት ስላጣች።እናትና አባት እንድ ላይ ያደገ ሙሉ ነው ።

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety

    እዲም የተባረከ አባት አለ 😚😚

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před 2 lety

    የኔ አባት አስለቀሱኝ😥😥😥 ኡፍፍፍፍፍ

  • @zufangebreselase2451
    @zufangebreselase2451 Před 2 lety

    ወንድሜ አይዝህ መገፍት ጥር ነው እይዝህ የሳን መጨረሽ ለማየት ያብቃህ አወዳደቃ የክፍ ነው።

  • @yonas9945
    @yonas9945 Před 2 lety +8

    ሰውየው ትንሸ ጉራ አለበት

  • @alemjoberg5541
    @alemjoberg5541 Před 2 lety +3

    100% weshet new betam eyasekaye eydebedebat be polis birr yekele seyasaserat ende nibe welda bearasentewa enkawa yasekayat nibere kesu Weta Kenoreche endemegalat yasferarat ende neber bedenb akalew egzabihir firdun yestew weshetam

  • @gaintmg9430
    @gaintmg9430 Před rokem

    Any news on this story?

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 Před rokem

    Melkam Abat Neh❤

  • @marthaalemu1152
    @marthaalemu1152 Před 2 lety

    Forgiveness 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @BM.2017
    @BM.2017 Před 2 lety +3

    አይይ አንተ ሱስ ዉስጥ ሆነ ህይዎቷን አመሰቃክለቅ,ሲጀምር ንግግርህ ሳይታውቃል abuse ስታደርጋት አንደነበርክ. ከስሰኛ እና abusive ባል ሊጂን ማሸሸት ምን ጥፋት አለው. ይቅር በይኝ እና ልጃቺን ተጋግዘን አናሳድጋት አሁን ተለውቻለሁ ብለክ ይቅርታ ጠይቃት

    • @zimedia2023
      @zimedia2023 Před 2 lety

      ፍርድ ለመፍረድ እትቸኩይ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 2 lety

    Endi Ayenet Abat menorun mawek be erasu betam teLek nhger new fetari ke Legiek gar enedasebekew yagenagegek

  • @teklutedla8386
    @teklutedla8386 Před 2 lety

    እቅርታ ወድሜ አንድ ነገር ማለት ወደድኩ እዛ ሀገር ያለ መንግስት ይህንን ማስገደድ አይችልም ወይ ለምን ብትል ልጅም መብት አላት አባቷን ለማየት አባትም መብት አለው እኔ በምኑርበት ሀገር ህጉ ነው ስለዚህ ይህንን ማድረግ አይቻልም ወይ ወንድሜ ወደመንግስት መሄዱ አይቀልም ወይ እባክህ ይህን አድርግ

  • @josephspromised1880
    @josephspromised1880 Před 2 lety

    We don't what he did? Let's hear her side of story and we .....

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 Před 2 lety

    ለካስ መሮህ ነው ዘፈንና ዳንስ ያበዛኽው በቲክቶክ

  • @yanesima5760
    @yanesima5760 Před 2 lety

    Take care of yourself!!

  • @dcghetto
    @dcghetto Před 2 lety

    Wey abate Johannesburg awkewalew ayzoh geta yerdah 🙏🙏🙏

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 Před 2 lety +1

    በእውነት ገና ሲናገር ከድምጹ ነው የለሁት ፓስተር መሆኑን

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 Před 2 lety

    Eguzabhar ybarkh abat malet endinew abo

  • @sarahabetamudubale6476

    Alahe keljhe gare yagenaghe enatywame lebe yesetate abatena lje tagenage bezhe zemne lerda yemile abate aygefame

  • @tizitakebede1644
    @tizitakebede1644 Před 2 lety

    Egzeabehere yerdah🙏🙏🙏

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Před 2 lety

    to survive in south africa the simplest thing that any foreiner can manege to live.

  • @ehgsjeg2296
    @ehgsjeg2296 Před 2 lety

    ስታምት እፍ

  • @selahta5252
    @selahta5252 Před 2 lety

    Ayzo wendme tagegnatale 🤩👏