ደ/ሊባኖስ ደ/ገነት ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን የሴቶች ገዳም የእርዳታ ጥሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • 1000435674872 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ደ/ሊባኖስ ደ/ገነት ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን የሴቶች ገዳም
    0911950035 የእማሆይ ስልክ

Komentáře • 10

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s Před 10 měsíci +6

    ወንድማችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ይህን በረከት ስላሳወከን ❤ በእውነት እናታችን እውነት ነው የተናገሩት ባማረ ቤት እየኖርን የናታችን ቤት እንዲህ ሆኖ ማዬት ያማል እመብርሃን ከነልጇ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ይጠብቅልን አሜን የእርሱፍቃድ ይሁንልን አሜን

    • @eyerus-ei1yd
      @eyerus-ei1yd Před 10 měsíci

      በእዉነት ለወድማችን ቃለሂወት ያስማልን በረከት እዲደርስን ስለነገርከን እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይርዳችሁ በእዉነት

    • @fantayebara8435
      @fantayebara8435 Před 10 měsíci

      የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መደህኔ ዓለም ይርዳችህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 10 měsíci +4

    በእውነት ልብ ይነካል ቤተክርስቲያን እንዲህ ሆኖ ማያት ይከብዳል አይዞአችሁ

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ውንድሜችን ❤❤❤

  • @biniyambiniyamlegend9443
    @biniyambiniyamlegend9443 Před 10 měsíci

    እግዛብሄር ይጠብቃት😢😢😢

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ያውቃል እሱ ይርዳን እሱ ፈቅዶ ከዚ በረከት ያቋድሰን

  • @biniyambiniyamlegend9443
    @biniyambiniyamlegend9443 Před 10 měsíci

    የሀይሩፍ አነዳድ አሳየን😢😢😢

  • @luckybigi3505
    @luckybigi3505 Před 9 měsíci

    selam kebede le sera felgeh nber selkhn magnet kechalku ?

  • @user-im6po1im5o
    @user-im6po1im5o Před 10 měsíci

    I didn not get your email..I have an amazing business proposal for you JIJEs