ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2023
  • ምን ልታዘዝ ድራማ ምዕራፍ አራት ክፍል ዘጠኝ
  • Zábava

Komentáře • 306

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 Před 9 měsíci +20

    የማማ ለምለም ካፌ የአረብ ጥሎሽ
    የግድቡ 4ተኛና የመጨረሻ ሞት መሆኑነው ሳይሞላ ሞላ አለቀ አሉኮ😢

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 9 měsíci +15

    ወይ ሚኪዬ ብልጽግናን ቁጭ አደረጋት እኮ ቀለበቱን አልሰጡንም ሸጡት አይናችን እያዬ አይ ብልግና(ጽ)😁እየተረዳችሁ ነው አደል አንዳንድ ህዝቦች😄የጥሎሹ ነገር እኛን አራግፈው ካፌውን(ሃገሪቱን) ወሰዱ😢፣ የአረቡ ነገር፣ የሰላሙ ኒሻንም ቢሆን ኧረ የሰርጉስ ቢሆን.......I have no words for this sitcom ዋጅዬ stay blessed ተወዳጁ ሌላ ምን እልሃለው ኑርልን❤

  • @fasilmulatu9992
    @fasilmulatu9992 Před 9 měsíci +35

    ሀቅ ነው የተሸጠች ሀገር
    በዚህ ቀጥሩ ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው !

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 9 měsíci +17

    "ትዳር እንደ አጭር ብርድ ልብስ ነው፥፥ ኩርትምታ ያስፈልጋል፥፥ መንዘራፈጥ አያስፈልግም፥፥ዙረት አታብዛ፣ ከጭንቅላት ጎንበስ አውቃለሁ አታብዛ፥፥ " ትዳር ~~~ስልጣን

  • @gemechuabdisa1763
    @gemechuabdisa1763 Před 9 měsíci +27

    "አሜን ይህ አዲስ አመት ከ50 አመት በፊት የተበተነው ሰራዊት ወደ ካምፑ የሚመለስበት አመት ይሁንልን"
    "Ameen. Barri haaraan kun bara waraanni waggoota 50 dura faffaca'ee ture gara kaampii isaaniitti deebi'u haa ta'u."

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 Před 9 měsíci +13

    የኔ ምርጥ ደራሲ እጅህ ይባረክ አንጀቴን ነው ያራስከው ከነ ተዋኒዎችክ እናመሰግናለን በናንተ ነው ያለነው።

  • @shimeliswoldemichael9957
    @shimeliswoldemichael9957 Před 9 měsíci +31

    የእውነት ባህሉ የሚገርም ድርሰት 👏👏👏 የሚካኤል ታምሬ(አያልቅበት) የሰርግ ዘፈንን በለቅሶ የቀየረበት moment በጣም ደንቆኛል።ሰለሞን ሙሄ ድምፁን(የወይናበባዬ) ላይ ያቀለፀው ድምፅ እጅግ ምርጥ ነበር 👏👏👏

    • @shimeliswoldemichael9957
      @shimeliswoldemichael9957 Před 9 měsíci +4

      የሚመራኝ እንጂ የሚነዳኝን አልፈልግም።
      አያልቅበት ዛሬ ሙሉ ትወናውን ዓብይን የገለፀበት ነበር።

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Před 9 měsíci +12

    ባንኮች ግን ሙዳችሁ የሌለ ነዉ ጋዜጠኛዉ ሰንበቱ ጎበዝ ዲዛይነር ነህ ሁላችንም ❤❤❤ምርጥ ናችሁ ይ❤ቻችሁ❤❤

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 Před 9 měsíci +11

    እዚችጋ ለደራሲው ለተዋንያኑ አድናቆት Like 👍

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Před 9 měsíci +2

    አዲሥ አበባ እንደተሸጠች በግልጽ ነው የሜናገረው ለዱባዩ ባለሀብት የአማራን ህዝብ ለመጨረስ ግን ጀግናው የአማራ ህዝብ ድል ማረግ አይቀርም ።ድል ለአማራ ፋኖ የነገ ማንነታችን የሜከበረው በፋኖ ነው

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Před 9 měsíci +20

    የዛሬው ልዩ ነው የጋዜጠኛው ሚስጥር 👍👍👍

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 Před 9 měsíci +14

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናንተንም ይጠብቃችሁ

  • @esam4069
    @esam4069 Před 9 měsíci +44

    እሁድን በናፍቆት ስጠብቀው ነበር ለማንኛውም ሰላም ለኢትዮጵያና ለውድ ልጆቿ ይሁን

    • @habtamumekonen8514
      @habtamumekonen8514 Před 9 měsíci +1

      አይዞን የሁሉ ሚዛን ፋኖ እየመጣ ነው

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed Před 9 měsíci +17

    😂😂😂😂 እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ጋሽ አያልቅበት እና ዜና አባቢው 😁😁😁😁😁 ሁላችሁም ታስቃላችሁ

  • @misikirbogale2121
    @misikirbogale2121 Před 9 měsíci +1

    ዋጄ ልዩ ነህ።
    አቦ እጅህ ይባረክ!

  • @fatemamohammed2783
    @fatemamohammed2783 Před 9 měsíci +32

    ወይኔ ሚኪኤል ታምሬ ጥበብን በገፍ ይዞታል ኸረ ቢስሚላ ይተውነዋል አይገልጸውም ያው ቀጣይ ክፍል ካለው እንገናኛለን እምፈራው ፈላው መንግስት አፋፍሷችሁ ማረሚያ ቤቱ የምር እንዳይሆን ነው 😂😂😂😂

  • @wondimagegntakele
    @wondimagegntakele Před 9 měsíci +2

    ስልጣን እንደ አጨር ብርድልብስ ነዉ ...ኩርትምትም ማለት ይበጃል የመን እግር ማብዛት የመን አውቃለሁ አውቃለሁ ማለት።የአሜሪካው ትዳር እጅህም ቢቆረጥ ምትፈታህ ...የአረቡ ነገርስ እንጃ ሙሉካፌ ወስደው ...ወደ ካፕ ሚመለሡበት አመት ይሁነለን አሜን አሜን!!

  • @assefademewoz9855
    @assefademewoz9855 Před 9 měsíci +8

    ግሩም ድራማ! እሑድን በየሳምንቱ የሚያስናፍቅ።

  • @Samuel-og1lh
    @Samuel-og1lh Před 9 měsíci +41

    ልቀቃት ይህም ስልጣን መስሎት እኮ ነው አላለም😂😂😂

  • @Ethion63
    @Ethion63 Před 9 měsíci +6

    ይህንን ለመረዳት የኢትዮጵያን ነባራው ሁኔታ እና ታሪክ በደንብ ማወቅ ይጠይቃል:: thank you all. For some reason መግቢያ ሙዚቃውን በስስት ነው የምሰማው::

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 Před 9 měsíci +3

    "እግርህን ሰብስብ ዙረት አታብዛ , እሪስህን ዝቅ አድርግ አውቃለሁ አታብዛ" በትክክል!

  • @user-fo8ci4bb9i
    @user-fo8ci4bb9i Před 9 měsíci +3

    ልጥዬ በቃ በጣም ነው ምወድክህ እሺ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 9 měsíci +6

    ወይ አያልቄ የወይን አበባዬ😂😂😂ዛሬስ ሳልፈልግ አሳቃችሁኝ 😂😂😂

  • @seidawelmohammed4232
    @seidawelmohammed4232 Před 9 měsíci +5

    😂😂😂😂😂 የዛሬው በጣም ያዝናናል

  • @Sereki914
    @Sereki914 Před 9 měsíci +12

    ሰርጓ ሰርጌ ነው መልሷ መልሴ ነው😂😂 ትዳሯም ትዳርህ ነው አላለም ክክክ
    የመዳም ቅመሞችዬ ኑ ፈታ በሉ በዚህ በሀገራችንም ጉዳይ በኑሯችንም ጉዳይ ተጨንቀን አልቻልነውም እስኪ ሆድ ይፍጀው ብለን ፈገግ እንበል ❤

    • @tube5986
      @tube5986 Před 9 měsíci

      🥰🥰እንደማመር በቅንነት

  • @Asunafi-fu3jg
    @Asunafi-fu3jg Před 9 měsíci +6

    የዛሬም ልዩ ነው 😂

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 9 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před 9 měsíci +2

    ዋው በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ደስ ይላል አያልቄ እነ ወደ አለን ሁሉን ክሮወችን ሁሉ እናመሰግናለን. ❤

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 Před 9 měsíci +6

    የሳቅ ቁነገር ምንጮቼ 😘

  • @YHC123
    @YHC123 Před 9 měsíci +32

    "ሰላም አመጣህ ብላ 'ፒሱ' የሚል ስያሜ ሰጣ ኒሻን ሚያክል 'P' ሰጣኝ ነበር " አይ ጋሽ አያልቅበት እውነትም እስኪነቁብህ ነበር

    • @Dilayehu21
      @Dilayehu21 Před 9 měsíci +3

      ቅኔውን ተረድተዋል የምር👌

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před 9 měsíci +3

      ​@@Dilayehu21ኖቤል

    • @Dilayehu21
      @Dilayehu21 Před 9 měsíci +1

      @@user-qh8bw5oz1w እኮ

  • @ahmederina
    @ahmederina Před 9 měsíci +2

    የድሮ አራዶች ስታምሩ እኮ ምርጥ ሙድ አያያዝ ለነዚ አዲስ ትውልዶች አስለምዱልኝ ሙድ አያያዝ ሣቃቹ እንኮን ለዛ አለው ይመቻቹ

  • @super12star
    @super12star Před 9 měsíci +7

    የዛሬው ልዩ ነው ልቀቅ ሲሉት አለቅም አላለም😂😂

  • @nebiatabrham9766
    @nebiatabrham9766 Před 9 měsíci +7

    ልጥ=ብርሃኑ ነጋ!

  • @RehatLove
    @RehatLove Před 9 měsíci +3

    የዉይን አበባየ 😂😂አልሰማሁም 😢😢 ክክክክክ ወየዉ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @brookbirhanu81
    @brookbirhanu81 Před 9 měsíci +7

    እንኳን አደረሳችሁ የአመቱ መጀመርያ እሁድ❤

  • @Mamusha2732
    @Mamusha2732 Před 9 měsíci +5

    ጨርቦሌ😂 ይመችህ አቦ😂

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 9 měsíci +5

    አያልቄ እና ዱባይ................... ፍቅር እስከ ስደት፥፥ Prophesy

  • @berhanumengistu4435
    @berhanumengistu4435 Před 9 měsíci +2

    😂😂😂 በጣም ትችላላችሁ ፥ በተለይ አያልቄ ና ዜና አምባቢው 😂guys you make my day😂😂

  • @Habtamu-wu8il
    @Habtamu-wu8il Před 9 měsíci +4

    You guys are much better than our politicians! You raised a very important issue, what is going to be our fate if the marriage between Ayalke and the Arabs go through??? We all need to think about it and come up with the answer. Of course if we believe or want to see "Min Litazez Kafe" after Ayalke🎉

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 9 měsíci +2

    የወይን አበባየ የወይን አልሰማሁም አልሰማሁም😂😂😂 ይህን ድራማ ወደድኩት ሀቢቢቲ 😂ሀቢበቲ ነይ😅 መገን ይህ ወበር

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 9 měsíci +8

    አይልቅበት 😅😅😅 ሀቢብቴ አላለም😂😂😂😂

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 9 měsíci +7

    አቤት ብቃት አቤት ቅኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404 Před 9 měsíci +5

    ደግ ሰው ይምጣ የምትሉ?

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 Před 9 měsíci

      ደግ ሰው እኮ ሞቷል የማማ ለምለም ቤት ሲፈርስ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před 9 měsíci +9

    አቶ አይልቅበት እና አብይ አህመድ ተመሳሰሉብኝ 😂😂😂

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 Před 9 měsíci

    ጋሽ ሰውነት የመረቁትን ምርቃት የእውነት ያረገው እግዚአብሔር

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před 9 měsíci +16

    ዋስሻ ዛሬ ሰውዬውን አጥቦ እያሰጣው ነው😂😂😂😂

  • @azitabxe3380
    @azitabxe3380 Před 9 měsíci +3

    ቅጥቀጣ ጠላው ይመቻቹ በርቱ😂😂😂

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 Před 9 měsíci +6

    እኔ ይሄ ድራማ ያለ ተርጓሚ ማየት እየከበደኝ ነው
    ወይ ከስር በTitle ሾፍ አስደርጉን😂

  • @alemcharity6581
    @alemcharity6581 Před 9 měsíci +3

    “P” peacu 😂😂😂the Noble peace prize 😂😂😂the overnight conclusion

  • @Shanko12
    @Shanko12 Před 9 měsíci +4

    ቅኔውን በገባኝ ልተነትን ልሞክር አልኩና ቅኔውን ልተርጉም ብየ ብነሳ ብዙ ሰለምሰት ለምን ዝም ብየ ብሰቀሰ ብየ መሳቅ ጀምሬ ፳ ደቂቃ አለፈኝ🤣🤣🤣🤣 እየሳኩኝ ለሆድ መድሀኒት ፍላጋ CVS ልደርሰ ስል ፓሊሰ በፍጥነቴ ምክንያት አሰቁሞ ትኬት ሰጥቶኝ ሳቄን ነጠቀኝ 😥😥😥😥በሳቅ ከመሞቴ በፊት ሰለደረሰክለኝ ብየ ፓሊሱን አቅፊ ልሰመው ፈልጌ ደሞ ያጨሰከው ምንድነው ብሎ ተጨማሪ ቲኬት እንዳይሰጠኝ ብየ ማቀፉን ተውኩት 😉😉

  • @imbiniam8866
    @imbiniam8866 Před 9 měsíci +14

    😂 ሚኪ የስራህን ይስጥህ በሳቅ እደከምከኝ 😂 እልልልል አልሰማንም 😂

  • @alemayehuayalew3757
    @alemayehuayalew3757 Před 9 měsíci +10

    የእሁድን ናፋቂ አደረጋችሁኝ ምርጥ ድርሰትና ትወና ነው❤❤❤

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd Před 9 měsíci +1

    ያማል ቅኔው በጣም አስተማሪ ነው በተለይ አሁን ላለነው እንቅልፋም ትውልድ

  • @LoveSubaru622
    @LoveSubaru622 Před 9 měsíci +1

    ሚኪ በጣም ትችላለህ wow🎉🎉🎉🎉

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před 9 měsíci +1

    ጨርቦሌ my favorite actor 😅😅😅

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 9 měsíci +4

    የአረብ ሀገሯ ሰርግ ሳኡዲን ነው ያስታወሰኝ ሙሽራዋ ለባብሳ ድግሱ ተደግሶ ሙሽራውን ስጠብቅ እሱ መንገድ ላይ ተይዞ እርፍ አይ አለም ወን ሳኡዲ😂😂😂😂

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 Před 9 měsíci +3

    ደሰ የሚል ነው❤❤❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 9 měsíci +1

    😂 ዘመኑን የሚገልፅ ሲትኮም በርቱ።

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Před 9 měsíci +5

    MAKING A WEDDING SONGS LIKEA FUNERAL ONE IS ANOTHER LEVEL OF CREATIVITY

  • @smtube3485
    @smtube3485 Před 9 měsíci +1

    ምርጥ. ፓለቲካ. ይመቻችሁ. እውነት ።።መሬት. ላይ. ያለች ሁን. ነው. ንገሩልን. ድል. ለፍኖ. እኔም. ፍኖ. ነኘ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Před 9 měsíci +3

    ወይኔ አያልቅበት ዘፈኑንም ለቅሶዉንም ደበላለቀዉ😂😂😂😂😂ይመቻችሁ

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o Před 9 měsíci +1

    😂😂😂😂ሳቅ በሳቅ የሌለ ነው የተመቸኝ ከሳቅሁ ስንት ጊዜዬ ነበር መሰላችሁ ኡሁ

  • @atalay1437
    @atalay1437 Před 9 měsíci +2

    ምን ልታዘዝ በጣም ነው የምትችሉት👍

  • @tewodrosdesta8857
    @tewodrosdesta8857 Před 9 měsíci +1

    Arif arif bertu

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 9 měsíci

    ዜናነህ፡እያነቡ፡እስክስታ፡በርታ፡ጠከር፡በል፡ያጋጥማል

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 9 měsíci +5

    ሱዳንዬ ስወድህ ግን❤❤😂😂😂❤❤ እንወዳችሁ አለን ውድ የሀገራችን እቁዎች

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 9 měsíci +1

    እር ወይኔ በሳቅ ሚኪየ ሳያወራ ያስቀኛል የኔ ዶክተር አብይ 😂😂😂ቅኔው በስመአብ

  • @temedesta7783
    @temedesta7783 Před 9 měsíci

    amazing sound from selemon nuhe . 1 single zefen

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 Před 9 měsíci

    Thank you!!

  • @simirettube
    @simirettube Před 9 měsíci +2

    የ 50 ዓመቷ ቅኔ ከባድ ነው። ማለትም 17 ዓመት ደርግ ኢትዮጵያን አስተዳድሯል ፤ 27 ዓመት ህወሓት ኢትዮጵያን አስተዴድሯል በመጨረሻም ብልፅግና ኢትዮጵያን ካስተዳደረ 6 ዓመት ሞላው። በአጠቃላይ 17+27+6=50 ይመጣል።

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 9 měsíci +1

    YOU GUYS MAKE MY DAY GOD BLESS ALL❤🙏💯👍

  • @adisalem1416
    @adisalem1416 Před 9 měsíci

    ye Alem selam....P milikit....ere gedelachihut

  • @aliebrahim441
    @aliebrahim441 Před 9 měsíci

    ፒሱ 😂😂😂 ቃል የለኝም እዉነት አያልቅበት የወያኔን አዛዉንቶች እንግሊዝኛ ነው በትወና ለህዝባችን ያስተላለፍከዉ🙏🙏🙏 የ6ኛ ክፍል አዛውንት ነበር በአንባሰደርነት እየሾሉ የሐገራችንን ሐብት ሲዘርፉን የቆዩት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 9 měsíci +1

    አሪፍ ነው👌👍

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před 9 měsíci +2

    የወይን አበባዬ ... አልሰማሁም አልሰማሁም 🤣🤣🤣

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 Před 9 měsíci +3

    ኧረ ዋሴ ኧረ ምንልታዘዝ ደግሠዉን አምጡልን አሁን ደግሠውን ለማሰር ምክንያት ጠፍቶ ነው !?

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d Před 5 měsíci

    በሀይሉ ዋሴ (ዋጄ) ብእርህ አይንጠፍ አቦ🙏🙏 ተዋንያኖቹ ደሞ ዋውውው🏆🏆

  • @DejeneAbdure
    @DejeneAbdure Před 9 měsíci +1

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹😭😭ፍ ታላቅ ሰው ዝይዥ

  • @hayetiyesuf5985
    @hayetiyesuf5985 Před 9 měsíci +5

    ያግራሞት ሳቅ ደግ ሰው የት ነህ ሳቅ😅

  • @besmiko3237
    @besmiko3237 Před 9 měsíci +1

    ደራሲው ና ተዋንያን ምርጥ ስረራ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 9 měsíci +1

    ውይ እናንተ ስዎች ትችላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Před 9 měsíci +4

    አረ የዛሬው እማ ያነፊራል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 9 měsíci +1

    ዝም ብሎ መልቀቅ አለዴ😅😅😅😅😅❤❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před 9 měsíci

    peace'u ለአብይ ነው ። ፈጣሪ እድሜውን ያሳጥረው!!!

  • @gashefere5445
    @gashefere5445 Před 9 měsíci +3

    ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10 ከወጣ እውነትም እዝህች ሀገረ ላይ ዲሞክራሲ አለ ማለት ነው :: እዛው ቤት ላይ መገልገያ እቃዎችን አውጥተው ጥሩ በር ሰርተውላችሁ ከምር ታስራችሁ የሶሻል ሚድያ ማድመቂያ እንድትሆኑ ፀሎቴ ነው ::

  • @najato8808
    @najato8808 Před 9 měsíci +2

    ❤እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ሰላም እንዴት ናችሁ የምን ልታዘዝ አድናቂና ተከታታዮች👋🌹ምን አለ የወንዶች ጉዳይም እንደዚህ ቢቀጥል የምትሉ👍Like

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 Před 9 měsíci +2

    የአረቡ ሰውየ ሲመጣ እጅ አጠላልፈው እንደተራመዱት አለቅም😂😂😂 እራሱን 😂😂😂😂

  • @ismailseid7283
    @ismailseid7283 Před 9 měsíci +2

    ገራሚ ስራ ነው

  • @shewashewa3239
    @shewashewa3239 Před 9 měsíci +1

    I liked it, They called me "peaceu "

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 9 měsíci +2

    "ምን እሱ እንኳን ለሚደግፏት፣ለሚሸከሙትም አልሆነ፥፥" ማን???

  • @user-bq9ps9es7g
    @user-bq9ps9es7g Před 9 měsíci +2

    😂ወይ ፍክች አለቅም አለቅም 😂😂

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Před 9 měsíci

    You gys are amazing

  • @Haiez19_tube
    @Haiez19_tube Před 9 měsíci +1

    የወይን አበባዬ... እያነቡ እስክስታ አለ ቴዲ (እያነቡ እስክስታ የሚለዉ ዘፈን ትዝ አለኝ)

  • @jemalmm2756
    @jemalmm2756 Před 9 měsíci +2

    ተው አያልቄ ልቀቀን ማነው ልቀቃት😂😂

  • @Passenger27207
    @Passenger27207 Před 9 měsíci

    ሚኪ ታምሬ 👌👌👌👌👌

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 9 měsíci +1

    Abet Nekora ❤❤❤❤❤

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před 9 měsíci +2

    👌❤️🙏

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 9 měsíci +6

    ልጥ፣ ኢዜማ መሆንሽ ነው፣ ስፔሲፊካሊ ልጥፉ ብሮፌዘር😃

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Před 9 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ😅❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 9 měsíci

    Zewetir ehud siders “MINLITAZEZ drama “ ynafkegnal❤