እኔ አውቅልሻለሁ ምንድነው! April 17, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 04. 2024
  • እኔ አውቅልሻለሁ ምንድነው!
  • Zábava

Komentáře • 89

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Před 3 měsíci +14

    ሰብሊ እናትና አባትዋማ እንዴት እንዳረጓት ታሪኳን አልሰማሽምዴ ወንዱማ ዲቃላ አያመጣ ሴቷ ናት እንጂ ዳግም እንዳትወድቅ በማሰብ እንጂ አበሻ ከጅምሩ የሚገስጸው እኮ ትክክል ነው ነገ የባሰ ነገር ውስጥ እንዳትገባ ነው ያከበራትን ህዝብ ደሞ ማክበር አለባት መዝናናቱን ትዝናና ግን ወንድ እየቀያየሩ እየተሳሳሙ ፎቶና ቪዲዮ መልቀቅ ጥሩ አይመስለኝም ፎቶውን ለራሷ ብትይዘው ሁላችንም አለን እኮ እንዲህ አይነት ፎቶ ለመልቀቅ ግን አበሻ አባትና እናቴን ወንድሞቼን ፈራለሁ አከብራለሁ ቢያንስ ደግሞ ቦይ ፍሬንድ ቀያይሪ ምንም ችግር የለም ጌታ እየሱስ ይወድሻል እያልሽ ትመክሪያለሽ ይሄ የሰይጣን ሃሳብ ነው ነገ ደሞ እርቃኗን ትምጣ እንዴ ልጅሽ ብትሆን አንቺም እንዲህ አትይም የውጪ ባህል ተዋህዶሻል ላንቺ ሲምፕል ነው

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 3 měsíci +2

      ልጄማ ብትሆን እያባበልኩ በፍቅር እመልሳታለው እየተሳደቡ እልህ እያሲያዙ ገደል መክተት ምን የሚባል ነው ኢየሱስ በፍቅሩ ነው አለምን ያስካደኝ ተነታርኮኝ አይደለም

    • @selinachannel1870
      @selinachannel1870 Před 3 měsíci

      ​@@SebleBekeleGizaw ትክክል❤

  • @emebetshiferaw1380
    @emebetshiferaw1380 Před 3 měsíci +6

    የልቤን ሰለተናገርሸልኝ አመስግንሻለሁ ጌታ ይባርክሽ።❤❤❤❤

  • @SostSmint-qw4gx
    @SostSmint-qw4gx Před měsícem +1

    በጣም ልክ ነሽ ሰብልየ! ገራሚ ህዝብ እኮ ነን ሴት ልጅ ላይ ደርሰን ጨዋ ጨዋ ያጫውተናል ጭምልቅ ያልን ሁነን እያለ! ትንሽ ሳንትም በትነው በህይወቷ ላይ ማዘዝ ያምራቸዋል! ደስ ልላቸው ይገባ ነበር ግን!!!! ኣንቺ ግን ዉጭሽም ውስጥሽም እምር ያልሽ ውብ ሴት ነሽ!!!!!

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 Před 3 měsíci +5

    Thank you for supporting her Seblee

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 Před 3 měsíci +6

    ሰብሊዬ ስወድሽ በምክንያት ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ባይሆን አብዛኛው ልቡ በክፋት የተሞላ ነዉ ይሄ ስልክ ቴክኖሎጂ የተባለ ለንደነዚ አይነት ክፉ ሰዎች ባይፈጠር ያሰኛል የራሳቸዉን ጉድ ሸፍነዉ የሰዉ ሂወት ይበጠብጣሉ ምድረ መንደርቴ ብሎኬት ተደጋፊ ሁላ ዱቄት Get real job

  • @user-vz8yw4hi1j
    @user-vz8yw4hi1j Před 3 měsíci +5

    አንቺ ደሞ አኔም አልፌበታለሁ ብለሽ ነው ሁሉም ነገር ሰርአት አለው

    • @tsihongenet2265
      @tsihongenet2265 Před 3 měsíci

      yes she have been there and got a child before marrieg. what a good role model . Seble 🤣🤣🤣

  • @abrehetsamson
    @abrehetsamson Před 3 měsíci +2

    ስብልዬ አንቺ እኮ ቅመም ነሽ ሁሌም የልቤን ነው የምታወሪው ተባረኪልኝ።

  • @IsraelMimi-lm2ql
    @IsraelMimi-lm2ql Před 3 měsíci +2

    Sebly thank you ♥️ for telling truth for our community and standing with young lady ♥️♥️

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 3 měsíci +5

    መከርሻት በቃ?😂
    ይልቁንስ የሚመልሳትን ምክር እንጂ የሚያጠፋትን ምክር ተይ

  • @amenamen1102
    @amenamen1102 Před 3 měsíci +1

    ሰብልዬ በጣም እወድሻለሁ አንቺ ኢኮ ትለያለሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሺ!!

  • @hanimkerim5608
    @hanimkerim5608 Před 3 měsíci +3

    ሰብሊ በሰላም ነው ዛሬስ ተሳስተሻል,

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 Před 3 měsíci +2

    እኔ ያልገባኝ ሁሌ ትለምን እርዳታ ትጠይቅ ነው እንዴ የሚፈልጉት? መቀየርዋን አይፈልጉም ማለት ነው እድሜዋም ልጅ መሆኗን ረስተውታል የሰውን መለወጥ የማትፈልጉ ባትረዱዋት ይሻላል

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 Před 3 měsíci

    ❤you are Right my sis God bless you always you say true thank you😍🙏

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 3 měsíci +4

    ሰቢሊ ❤❤
    እኛም በህድሜያችን
    ብዙ አድርገናል

    • @selinachannel1870
      @selinachannel1870 Před 3 měsíci +1

      እውነት ነው ክብር ለ ጌታ ላስተማረን በፍቅሩ ለመለሰን ይሁን

  • @samriedani1910
    @samriedani1910 Před 3 měsíci +1

    Yes tebarki seblye sewdshe eko yene enku set ❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 3 měsíci +1

    Yes I second that...bravo seble

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 Před 3 měsíci +1

    Wow a lot of people saying we look like you think like me too wow you are right
    Hewan from Boston

  • @semhalgebremedhin4881
    @semhalgebremedhin4881 Před 3 měsíci +2

    You are so sweet Sebliye

  • @user-sr4hz4jf8s
    @user-sr4hz4jf8s Před 3 měsíci +2

    seblye yene asteway mekari betam new miwedishina makebrish Geta eyesus birik yargish

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 3 měsíci +2

    ሰብለ ጎበዝ በርቺ❤

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 3 měsíci

    You look beautiful Sebliye ❤

  • @temesgenteshome8015
    @temesgenteshome8015 Před 3 měsíci

    ጌታ ይባርክሺ

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib Před 3 měsíci +2

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q Před 3 měsíci

    Seblye. Wdddddddd❤❤❤❤❤❤. Aket. Arash. Eko. Nesh. Bebzu. Tebareki❤❤❤❤❤

  • @user-pu7uy2de6x
    @user-pu7uy2de6x Před 3 měsíci +2

    አረ ተይ ሁሉንም ሀበሻ ብለሽ ሁላችንን አትሳደቢ ጥቂት ሰዎች ናቸው ስራ የፈቱ ይህን የሚያወሩት

  • @GenFir
    @GenFir Před 3 měsíci

    ሰብልየ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulugrgesh
    @hulugrgesh Před 3 měsíci

    ልጅትዋም ደስ የሚልሽ ነፐር መስሚዋ ጥጥ ኘው ሰብሊ እንጂ እንደኮመንታቸው ቢሆን ታብድ ነበር ይቺ ህጻን ልጅ በውነት የኔቆንጆ ❤

  • @edendawit8375
    @edendawit8375 Před 3 měsíci

    Yehulm habsha astesased endachi bihondes yelgn nebr

  • @fetiyadulla5014
    @fetiyadulla5014 Před 2 měsíci +1

    ማድነቅ ትቺያለሽ ግን ማወቅ ያለብሽ በተፈጠረባት ችግር ሁሉም የቻለዉን ያህል እርዳታ አድርጎላታል እርዳታ ያደረገዉ ሁሉ ያንን ገንዘብ ለፍቶ ሠርቶ ነዉ ያመጣዉ ስለዚህ ይህንን ገንዘብ ለዚህች ልጅ ሲለግስ ያ ብር ለትክክለኛ አላማ ነዉ መዋል ያለበት በመዝናናት እና በመጨፈር ይህንን ብር ብትጨርሰዉ እመኚኝ ነገ ማንም ዞር ብሎ አያያትም ስለዚህ የተሰበሰበላትን ገንዘብ እንዲሁ በዋዛ በፈዛዛ እንድታጠፋ አትደግፊያት ገንዘቡ ስር የለዉም ያልቃል

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 měsíci

      ስንት አዋጣሽ😏 የገዛሻት መሠለሽ የፈጠራት የት ሔዶ ነው በተዋጣው ብር ዘመኗን የምትኖርበት አስመሠልሽው በጊዜው ለሚያስፈልጋት እግዚአብሔር ሰዎችን አራራላት ተሰጣት ነገዋ በእግዚአብሔር እጅ ነው! ደፋር😳 አንቺ ደግሞ ንግግርሽ ያስታውቃል እረህራሔ እንደሌለሽ

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Karismas22
    @Karismas22 Před 3 měsíci +1

    Sebliye ❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 3 měsíci +2

    አረ ይመቻት

  • @user-oz3pp8ey3e
    @user-oz3pp8ey3e Před 3 měsíci

    ሰብልዬ❤

  • @fikrlove1042
    @fikrlove1042 Před 3 měsíci

    Ende gadegnash 😢 enenm endeza lebesech bila eko new Anchi Sidi bila yesedebechign 😢, ena weyzero Seble ezaw eyalesh Gadegnashinm mikeryat 😊😊

  • @user-bv8jt6ik8z
    @user-bv8jt6ik8z Před 3 měsíci +3

    አይ ይቺ ሴት በቃ ስራሲጠፋ ትቀባጥራለች ኢቤስ ላይ የቀረበችውንስ ሁሉም የተናገራት ምንተዋቶሏት ነው? ደሞ አራጅ ብለስ መመለስሽ መድፈሩንና ስው ዘቅዝቆ ማቃጠሉንስ ምነው ረሳሽው መረን ሙዝፊት

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx Před měsícem

    Sebli min honesh newu endih yale miker mitemekriwu yehen eko egziyabehare aywedewum kegabicha befit yeh ayemekerem lemanegnawum raseshen mermiri yeh zemut newu.

  • @user-vv1xe8go8t
    @user-vv1xe8go8t Před 2 měsíci

    Sebliye he is not her boyfriend.
    This is just promotion

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Před 3 měsíci

    ንገሪልኝማ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před měsícem

    ውይ ለዋና ልብስ ነው ያሟት ታድያ ዋና ልብስ በምን ትዋኝ ለምን እንዳንዴ የምንናገረውን እናውቅም እውነትሽን ነው ስብልየ እስከመጨረሻው እዳመጥኩሽ እየሖትም ዋንትያን ልጅ ከተወለደ መርመጥመጥ አለብን ማለት ነው ትንሽ እራሷን ነቃ ካደረገች እዩት ድጋሚ ዲቃላ ልታመጣ ነው የሚባለው ብታመጣስ እስካሳደገችና እስከተቸገረች ማንም በራሷ የሚገባ የለም እውነቷን ነው ስብልየ እስቲ እንዳንዴ ቆም ብለን እናስብ ና እንናገር

  • @yemataregassa8930
    @yemataregassa8930 Před 3 měsíci +8

    ዛሬ በጣም ተሳስተሻል። she is a new young generation. ለሌሎች ወጣት ሴቶች እኩዮቿ ምን አይነት ምሳሌነት ነው....እኛ ሀበሾች ነን we need the public decency.... እራቁትነት ስልጣኔ አይደለም። ጠላት ዲያቢሎስን እና ዝሙትን መጋበዝ ነው እንጂ public ላይ ራቁት መሆን።

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Před 2 měsíci

    You are absolutely correct ✅ Thank you Seble ✌🏾🙏🏾

  • @enanujavo1068
    @enanujavo1068 Před 3 měsíci

    Sebiliye ewedeshalew

  • @user-mo8pr5ho4r
    @user-mo8pr5ho4r Před 3 měsíci +1

    ተባረኪ

  • @user-es5dt3lx6j
    @user-es5dt3lx6j Před 3 měsíci

    Tekekel sew yalbelawen new emakew Lenin’s yestachew ewent

  • @Cookie17554
    @Cookie17554 Před 3 měsíci +4

    ሰብለ ምነው ስራ ጠረረብሽ እንዴ የተዘጋ ፋይል የምትቀሰቅሸው

    • @blue273
      @blue273 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂 I think so kkkkk

  • @Patty-444
    @Patty-444 Před 2 měsíci

    ለሁኔታው ትክክለኛው ምላሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ 8፡1-11 የተናገረው ነው። ለሴቲቱ ከሳሾች "ኃጢአት የሌለበት ሁሉ የመጀመሪያውን ድንጋይ ይውገር" አላቸው። በዝሙት የተከሰሳትንም ሴት "ሂጂና ወደ ፊት ኃጢአት አትሥሪ" አላት እንደ ክርስቶስ ተወካዮች ልናስተላልፈው የሚገባን መልእክት ይህ ብቻ ነው።
    The PROPER RESPONSE to the situation is what the Lord Jesus Christ said in John 8:1-11. He said to the accusers of the woman "whoever is without sin, let him cast the first stone". and to the woman accused of immorality He said, "go and sin no more". That is the only message we are supposed to communicate as representatives of Christ.

  • @peace3791
    @peace3791 Před měsícem

    ሴትን የምትሳደብ ሴት ናት

  • @user-mg2ty3mv6s
    @user-mg2ty3mv6s Před 3 měsíci +3

    አንቺ ደግሞ የምትይው ወጣትስ ብትሆን መረን ስትለቅና ለሌሎች ወጣቶች መጥፎ ምሳሌ ስትሆን እብረተሰቡ መገፀስ የለበትም ነው የምትይው??

  • @user-jq1fj5xr4m
    @user-jq1fj5xr4m Před 3 měsíci +5

    ሀይ ሰብልዬ እንዴት እንደምወድሸ ዛሬ ተሳስተሻል አልኩሸ ሰዎንትያ ምን መሰለሸ ህዝቡ የሚናደደው እኮ ለሷ ብሎ ነው ትላንት በዚ እድሜ ወለደች ተብሎ ሰታሳዝን ተብላ ተረዳች ሁሉም ደሰ አለው አሁን ነፍሰ አወኩ ልቀቁኝ እሸ ተባለች ነገር ግን የምታረገውን ሁሉ ጥሩንም መጥፎውንም በካሜራ መለቀቅ አለበት ጊዜዎነው ተብሎ ሰንት ተብላ ያልተወች ዝም ብትባል ምን ልትሆን ይሁን ሆሆሆሆ ሰብልዬ ልታይ ልታይእኮ አለች ምላ ልውጠጣ አለች እድሜዎ ከሆነ ህዝብ ማየት የለበትም በሀሉን የጠበቀ ነገር ማቅረብ ሰብልዬ የምትለቀውን እይ ብዙ እል ነበር ይቅር አቤት ያያያጊዜ !!

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 3 měsíci +1

      አውቃለሁ ስድብና ማንቋሸሽ ገና ሌላ እየቀያየረች እንድትመጣ ያደርጋታል ሰው በፍቅር ነው የሚመከረው 😍

  • @gelilaassegid6295
    @gelilaassegid6295 Před 2 měsíci

    I agree!! Let her enjoy her youth!!

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před 3 měsíci +1

    ምን አገባሺ last week ያችን ደስ የምትል የሰባት አመት ልጂ ተሳደብሺ አንች ያላደግሺበትን confidence ስላላት አሁን ደግሞ ዊንታ የምትባል😅 ታዳጊ ወጣት ምን አርጊ ነው የምትያት negative ከመናገር ከማውራት CZcams ሌላ ነገር ስሪበት

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 3 měsíci +1

      እብድ

    • @f.m.asherekmedia3120
      @f.m.asherekmedia3120 Před 3 měsíci

      አረ መጀመሪያ ያለችውን ሰማ ይሄ ደግሞ የቸኮለች ቀንዷን ነከሰች ነገር ነክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ጆሮክ ገልብጦ ነው የሚሰማው መሰለኝ🤣🤣🤣🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️ ለ 7 አመቷም ሆነ ዋ ንቲያን አልሰደበቻቸውም የአንተ ጆሮ ነው ሲዲ (CD) ዉን ገልብጦ የሚሰማው አስተካክለው🤣🤣🤣🤣🤣🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤷🏻‍♀️🤷🏻‍♀️

  • @redietdupuis4646
    @redietdupuis4646 Před 2 měsíci

    Betekekel seblrye so smart Sister ❤❤❤❤

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 3 měsíci

    በናተስ ሀይማኖት ሴትልጅ ባደባባይ እራቁቷን ሆዷን እያሳየች አግባብ ነው አሁንስ አበዛሺው

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 3 měsíci

      ሐይማኖቴ ላይ ምን አደረሰሽ እኔኑ አጠይቂም ያንቺስ እምነት ሰው ማረድ ይፈቅዳል

    • @user-rw6bg5mf7u
      @user-rw6bg5mf7u Před 3 měsíci

      @@SebleBekeleGizaw እኛ ሰው አናርድም አቺ ሁሌ የምታውቂው ይህን ነው በመጀመሪያ የሀይማኖት ሰው ከሆሽ ስለሁሉም ለይማኖት ልታጠኚ በጥልቀት ልታውቂ ይገባል እስልምና ሀይማኖት ሰው አያርድም ታሪኩን ከፈለግሽ ነብዮ ሙሀመድ ነብይሁነው አሏህ ሱበሀነወ ታአላ ሲልካቸው ወደትክክ ለኛው ኢስላም ኑ ብለው ሲጣሩ ለምን እዲህ አልክ ተብለው ሲሰደቡ ሲዘለፉ ያመኑትን ለምን ወደ ኢስላም ሄዳችሁ ተብለው ሲደበደቡ ሲገረ ፉ ችለው አላስቀምጥ ሲሏቸው ክርስቲያኖች ሀገር ለቀው ወደመዲና ተሰደዱ እዚያም መጥተው ካልገደልናችሁ ብለው ሲሉ እራሳቸውን ለመከላከል ጦርነት ገጠሙ እራቸውን ለመከላከል ምክንያቱም ሀይማኖት የግል ነው መተው ሲገባቸው ሀገር ለቀውላቸውኳን አልተው አሉ ታሪክ እወቂ እኔ የጠየኩሽ አቺን እጂ ሀይማኖትሽን አልዘለፍኩም

    • @hamidasani6170
      @hamidasani6170 Před 3 měsíci

      ​@@user-rw6bg5mf7u
      እንከፍ በያት ከነሱ በላይ አራጅ አለ እንዴ ከባይብልን ጋር አይተዋወቁም እንጂ መራቆቱም ፖርንም ሆነ የመገዳደል ታሪክ ባይብላቸው ላይ ነው ያለው ሲገደል ራሱን ለመከላከል ሚሞክረውን ሙስሊም አራጅ ስላሉ ሚሸማቀቅ ይመስላቸዋል ባይሆን ለጥያቄሽ መልስ ዋና አካባቢ መራቆት ተፈቅዶልናል ብላሻለች ሌላኛዋ ወገናችን

  • @honeymaktube5925
    @honeymaktube5925 Před 2 měsíci

    Ufffffffff sebliye 🙏🙏♥️🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg Před 3 měsíci

    Aye Sebely geramy nesh

  • @user-fz6ki7et6h
    @user-fz6ki7et6h Před 3 měsíci

    ሁሌም እንደተሳሳትሽ እንደዘላበድሽ እንደተሳደብሽ አይሰለችሽም ግን መጥኔ አያንፅም እኮ አይባርክም የሚገርሙኝ ደሞ ቲፎዞዎችሽ ፡ ንግግርሽ እንደጭንቁር ይባላል የተጠናወተሽ ግድንግድ የስድብ መንፈስ ማንን እያገለገልሽ ይሆን??

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 měsíci

      ታዲያ ምነው አፍሽን ከፍተሽ ታዳምጫለሽ ጠጪያት መልህክቱ ለአንቺ ነው

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Před 3 měsíci

    ጉሽ የልቤን ነው የነገርሽልኝ

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r Před 3 měsíci +7

    ዛሬ ተሳስተሻል እራቁት መሆን ስልጣኔ አይደለም ዝሙት ስልጣኔ አይደለም እራስሽን ጠብቂ ነው የተበለችው ወጣቱ በውርጃ መንፈስ ተጥለቅልቋል

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 2 měsíci

      ቲሽ እንቺን ብሎ መካሬ ምቀኛ ምድረ ቡዳ👹⛏️....ስንት የሀብታም ልጅ ቂጡን ጥሎ የሚሄድበት ሀገር እየኖረሽ....ዋንትያ እንድ ምስኪን ታዳጊ ምን ታርጋችሁ ...???...ምድረ ቡዳ ዘረኞች ዋንትያ የኦሮሞ ተወላጅ ስልሆነች ነው እንዲህ እይናችሁ ደም የለበስው እና የምትወርዱባት ... ምድረ ቡዳ እይናችሁን እንሱ ...👹⛏️👹⛏️👹⛏️እና ሳንቲም ስለጣላችሁላት

  • @Nasaliye2013
    @Nasaliye2013 Před 3 měsíci

    Can I call u

  • @emebetshiferaw1380
    @emebetshiferaw1380 Před 3 měsíci +1

    የልቤን ሰለተናገርሸልኝ አመስግንሻለሁ ጌታ ይባርክሽ።❤❤❤❤

  • @AstuFiker
    @AstuFiker Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dg7wr8lq4x
    @user-dg7wr8lq4x Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabishikor7678
    @sabishikor7678 Před 3 měsíci

    ሰብልየ ሰው እኮ ኣንድ ቀን ካበላሽ ኡፋ በጣም ከባድ ነው እኔ ከ 15ዓመት በፊት ኣራስ ነበርኩ እና 1 ወር ከ ባሌ ቤተሰቦች ቆየሁ እስካኣሁን ይሄን ኣደረግን ይሄን ኣደረግን ሲሉ በቃ መውጫያ መግብብያ የለም ኡፋፋ ስቃይ ነው 😏

  • @user-pu7uy2de6x
    @user-pu7uy2de6x Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Karismas22
    @Karismas22 Před 3 měsíci +1

    Sebliye 🥰🫶👍💯

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Před 3 měsíci

    ንገሪልኝማ

  • @user-cc5kh1ry6w
    @user-cc5kh1ry6w Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwot8579
    @hiwot8579 Před 3 měsíci

    ዉይ አንቺ ደሞ 😂

  • @user-fn6fd4km8w
    @user-fn6fd4km8w Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před 3 měsíci +2

    Sebliye ❤