የግዝት በዓላት ለምን ግዝት ሆኑ? እንዴትስ ተመረጡ? - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የግዝት በዓላት ለምን ግዝት ሆኑ? እንዴትስ ተመረጡ? - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Komentáře • 771

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +93

    መምህራችን በእውነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለሚያቀርብሉን የነፍሳችን ምግብ እግዚ አብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ያጎናፅፎት እኛም ሰሚ እዝን አስተዋይ ልቦና ያድለን የሰማናውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ የሰማሁትን በልቤ ፃፍልኝ አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልኜ ይኑሩልኝ አባታችን

  • @bereketzerihun9423
    @bereketzerihun9423 Před 4 lety +77

    መምህር በእርሶ ትምህርት እምነቴን ወድጃለሁ በጣም ደግሞ ትጉህ ነዎት አትሰለቹም እኛን ለማስተማር እሱም ራሱን የቻለ ሌላ ትምህርት ነው እግዚአብኔር ይጠብቅልን።

    • @salamamabab9876
      @salamamabab9876 Před 4 lety

      አረ አንቱ በላቸው

    • @bereketzerihun9423
      @bereketzerihun9423 Před 4 lety +3

      እሺ የኔ እህት በጣም ይቅርታ እኔም ተጸጽቻለሁ በጣም መከበር ያለባቸው የሚወደዱ መምህራችን ናቸው ግን ከንቀት አይደለም የጽህፈት ችግር ነው

    • @bereketzerihun9423
      @bereketzerihun9423 Před 4 lety +3

      አስተካክያለሁ።

    • @salamamabab9876
      @salamamabab9876 Před 4 lety +2

      እግዚአብሔር ያክብርህ!!

    • @yashigebrahot1259
      @yashigebrahot1259 Před 4 lety +1

      AMen Amen Amen lememehireacihn keale hiowt yeasemalen

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +27

    ትጉህ ገበሬ መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +21

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እርሶንም ከክፋ አይን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት 🙏❤️🙏❤️🙏❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-lo6wl1tn2w
    @user-lo6wl1tn2w Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎት አይለየን አሜን

  • @molomole9790
    @molomole9790 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ የነብሰን ምግብ የምትመግቡ አባታችን ሆይ እግዝአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን ጤና ከረዥም ዕድሜ ጋር ያድሎ በፀሎቶ አትለዩ አሜን (3)

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @alemeykassa9237
    @alemeykassa9237 Před 4 lety +1

    Amen amen amen Kale hiwot yasemalen abatachen Egzabher yestelen

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ኑሩልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏

  • @user-kh8gc4ky8k
    @user-kh8gc4ky8k Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @freeplay5220
    @freeplay5220 Před 4 lety +1

    Kale hiyewat yasemalen mamehr amen amen amen🙏🙏

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +1

    ተመስገን አምላኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @askalkahsay2874
    @askalkahsay2874 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ይጨምርልን

  • @mariamenatenesh3367
    @mariamenatenesh3367 Před 4 lety

    ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታቸውን ዶክተር ቀሴስ ዘበነ ለማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-tm2ul8xb3d
    @user-tm2ul8xb3d Před 4 lety +3

    በእውነት ቃልህይወት ያሰማልን አሁን በደብ ተረድቻለው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለመምህራች ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን።

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም አደሜ እና ጤናይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ

  • @tiruneshararsu5292
    @tiruneshararsu5292 Před 4 lety

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መምህር

  • @amarechasfa412
    @amarechasfa412 Před 4 lety

    ቃል ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @user-fr7by3df4h
    @user-fr7by3df4h Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርምልን ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-sv3xv1lq6s
    @user-sv3xv1lq6s Před 4 lety

    አሜን ፫ በእውነት መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይካብርልን 🙏♥♥🌷🌷

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ስለ መምህራችን ድካም ብለህ እግዚያብሄር አምላክ ሆይ ፍቅርህን አብዛልኝ በልቦናዬ ፃፍልኝ መምህራችን በፀሎት አስቡኝ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety

    በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን በምን ቃል መግለፅ እዳለብኝ አላውቅም በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዴት አጀትን የምያርስ ትምህርት ነው😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏

  • @user-sv8qi1ru8q
    @user-sv8qi1ru8q Před 4 lety

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-tb8jr3wv6q
    @user-tb8jr3wv6q Před 4 lety

    በጣም የምንወዶት መምህራችን ረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማል አባታችንየአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን🙏🏽

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የእድሜ ዘመኖት ይባረክ አሜንንንን

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    አግዜአብሔር እጸሜና ጤና ያግልግሎት ዘመነውት እግዜአብሔር ይባርክልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጌውን ጥበቡን ያብዛሎት!
    የሚንወዶት መምህራችን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 4 lety +3

    እሽ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን በዕድሜ በጤና ከነ ሙሉ ቤተሰበዎ ያኑርልን በደንቤ ገቤቶናል በዕዉነት ብዙ የማላዉቃቸዉን አዉቄአለሁ ከዝህም የበለጠ እደምናዉቅ አምናለሁ ✟⛪💒

  • @user-ps9oj7hk8i
    @user-ps9oj7hk8i Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል

  • @tirhasyeyemane61
    @tirhasyeyemane61 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
    በእድሜ በጤና ይኑርልን

  • @davelikes2726
    @davelikes2726 Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን፣ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፣ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን !!!!!!!!

  • @tigistabebe9884
    @tigistabebe9884 Před 4 lety

    መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልንን!! እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!

  • @janettamrat7850
    @janettamrat7850 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው መምህር መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል የሞትን ደብዳቤ የቀደደልኝ የሲኦልል ደጅ የዘጋልኝ ቅዱስ መልአኩ ሚካኤል ለኔ ለአጣተኘዋ አዲስ በህይወት የሰጠኝ ለንሰሀ ለስጋ ደሙ ያበቃኝ የኔ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገበዋል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፈጠረኝ አምላክ እግዛብኤር ለዚህ ክብር ላበቃኝ ክብር ምስጋና ይገበዋል ከሞት አንስቶ ነው ለንሰሀ ያበቃኝ ክብር ምስጋና ይገበዋል ያ ሁሉ ጭንቀት ያሁሉ ስቃይ አልፎ ለዚህ ያበቃኝ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety

    የኔ መፅናኛ ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሒወት ያሰማልን ።

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 4 lety

    እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ

  • @user-dm5ni2go2t
    @user-dm5ni2go2t Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እጅግ ረቂቅ ደስ የምል ትምህርት ነው

  • @haniteklay9539
    @haniteklay9539 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጣና በጸጋ ያቆይልን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን, ስብከቶ ምን ያህል እንደሚያፅናና , አቤት ደስ ይላል።
    ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን።

  • @mussietsegaye4107
    @mussietsegaye4107 Před 4 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራቺን ፣እግዚኣብሔር ይጠብቅልን፣ ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @mimidemese2389
    @mimidemese2389 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ከምትስጠን ትምህረት ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ayalkassaye7325
    @ayalkassaye7325 Před 4 lety

    አባታችን መምህረ ዶ/ረ ዘበና ለማ ብራኬው ይድረሠን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሚካኤል በክፉ። ማርያም በምልጀዋ ።አማኑኤል ለኛ ሲል በደሙ በዋጀው በሰንበቱ ወደቤቱ ተመርጠን እኛን ተዋህዶን ያፀን የሄዱትን ይመልስልን እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን🙏

  • @Serekalam
    @Serekalam Před 4 lety

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑሮልን ፀጋዉን ያብዛለወት

  • @samueleshete697
    @samueleshete697 Před 4 lety

    መምሕራችን እግዚአብሔር ይባርከዎት ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አድሜና ጸጋ ይስጥዎት

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg Před 4 lety

    እሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
    እሜንንንንንን እሜንንንንንንንንን እሜንንንንንንን
    ሺ እመት ኑርልን የወንጌል ገበሪ መምህራችን
    እኛም ማስተዋሉን ይስጠን ፈጣሪ የስማነውን ቃል በልቦናችን ሴሌዳ ላይ ይፃፍልን

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 Před 4 lety

    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ታኮራናለክ ታስፈልገናለክ ኑርልን በእውነት ኑርልን የተዋህዶ አርመኛ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይሰውርልን ያኑርልን

  • @user-iw9hb8yf6i
    @user-iw9hb8yf6i Před 4 lety

    መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን ስማቸውን ስትጠራ እራሱ ደስ ሲል በሚገባ ተመልሶልኛል እድሜ ከጤናጋ ከነ ቤተሠብዎ ይስጥልን አሜን

  • @ayalkbetayalkkifle4221

    Amen Amen Amen abatachen memhrachen kale hiwet yasemalen tsegawen yabzalot edmena Xena yesxelen👏👏👏👏📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤

  • @ju7867
    @ju7867 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 Před 4 lety

    ወንድማችን መምህር ዘበነ እግዝያብሄር ይስጥል እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን🤲🤲🤲

  • @johanisasfaw5870
    @johanisasfaw5870 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እርሶን የሚሰጡን መፈሳዊ ትምህርት ሳዳምጥ ነብሴ በጣም ደስስስስይላታን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 Před 4 lety

    መምህረችን፣በእዉናት ቀለህወት፣የሰማልን፣አሜንአሜንአሜን

  • @user-mx8sr7ul7c
    @user-mx8sr7ul7c Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጠልኝ

  • @user-cq7xv2ir2y
    @user-cq7xv2ir2y Před 4 lety +5

    አሜን 3.ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜንል.ጤና.ይስጥልን. ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-mx4up6vl6v
    @user-mx4up6vl6v Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና መምህራችን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @kidangselassie4087
    @kidangselassie4087 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!! የነፍስ ምግብ የሚመግቡን ውድ አባታችን! እንዴት ድንቅ ነው በተዋህዶ መኖር:: ወላዲተ አምላክ እድሜ ከጤና ታድሎት:: ፈጣሪ አምላክ የአገልግሎት ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መመምህራችን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @user-me8uk4ly9z
    @user-me8uk4ly9z Před 4 lety +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ የገልግሎት ዘመኖት ያስርዝምኝ ከእድሜና ና ከጤናጋረ

  • @user-nr3tl8pw8z
    @user-nr3tl8pw8z Před 4 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ዓሜን
    ዓሜን
    ዓሜን
    አቤት ምርቃተዎት ልብ ያድሳል ፀጋ ይብዛልዎት አባቴ

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን::የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን::አሜን

  • @yosephgebrekidan6808
    @yosephgebrekidan6808 Před 4 lety

    ይትባረክ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣበዊነ፡ መምህራችን ስለእርሶ መናገር በጣም ይከብደኛል ለስድስት ዓመታት ያህል የርሶ ስብከት እና ትምህርት ተከታታይ ነኝ። ሁሉም ግዜ ኣዲስ ትምህርት ኣገኛለው። እግዚኣብሄር ጸጋ በዲበ ጸጋ ይጨምሮት።
    እግዚኣብሄር ዘመኑን ሰላም ኣድርጎት ኣስመራ ላይ መጠው ሲያስተምሩ ይናፍቀኝል። በኤርትራውያን ያሎት ፍቅር ስለ ኣየሁት ነው። ረዚም ዕድሜ ከ ጤና ይስጦት።

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @medanitadimasu8145
    @medanitadimasu8145 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @user-fl1gp7ou4y
    @user-fl1gp7ou4y Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před 3 lety

    በእውነት ቃልሕወት ያሰማንልን ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ከነመላው ቤተሰብዎ ይባርክዎት!!!

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ

    ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 4 lety

    የእምነቱ አርበኛ በእውነት እግዚአብሔር ዘመናቹ ሂወታቹ ይባርክ በዚህ ጊዜ የምታደርሱልን ትምርት የሂወትም የስጋም የነፍስም እረፍት ነውና ቃለ ሂይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-fz1kb4so8i
    @user-fz1kb4so8i Před 4 lety

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንንንንን

  • @rappelyoha7935
    @rappelyoha7935 Před 4 lety +6

    ዘመንህን ይባርከው መምህሬ ሳትሰለችና በመእመናኑ ተስፋ ሳትቆርጥ ቀንበቀን ለምትሰጣቸው ትምህርት እኛን ካለማወቅ ወደ ማወቅ እያመጣህን ስለሆነ እግዚኣብሔር ጥበቦን ያብዛልህ።

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሂወት ያስማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 Před 4 lety

    አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን

  • @trhasrezenom9916
    @trhasrezenom9916 Před 4 lety +1

    Amen qale hiwet yesmalna

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 4 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት መምህራችን በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-nb8ch8be8l
    @user-nb8ch8be8l Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአግልግሎት ያሪዝምልን በዕዴሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
    የእግዚአብሔር ቃል ከምንጩ እንደ ማር ይጣፊጠል ደጋግሞ በሰሙት አሰለችም ሁልም በጉጉት እያሰማው ነው ምእልቅው ደቅቃው።

  • @babydady5217
    @babydady5217 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemalin memihir tebarekilin edme matusalan yistilin egziabher

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ በጤና ያቆይኦት መምህራችን የተዋህዶ ፍሬ የወንጌል አንበሳ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥኦት እኛም ሰምተን የተግባር ፍሬ እድናፈራ ሰንድ እመቤት በተዋህዶ በሆነችው ፀንተን እድንኖር እግዚአብሔር ይጠብቅን

  • @zenash7521
    @zenash7521 Před 4 lety

    አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wosmenwosmen2772
    @wosmenwosmen2772 Před 4 lety +4

    ቃለህወት ያሠማልን የዕድሜ ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን(፫)

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 4 lety

    አባታችን ቃለ ህወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-sz1bx1ni8v
    @user-sz1bx1ni8v Před 4 lety +31

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ዛሬ አንድ ጥያቄ አለኝ
    የ telegram ግሩፕ ላይ ስንማማር አንድ ወንድሜ ከ እስልምና እምነት የመጣ ነው እና ፀበል የምትጠመቀው ከ 3 አመት በኋላ ነው ተባልኩ አለ እና እስከእዛ ስጠብቅ ብሞትስ ፍታት ይፈታልኛል ወይ ዋነኛው ነገር ፀበሉን ሳልጠመቅ ስጋወ ደሙን ስቀበል በጣም ግራ ገብቶኛል ይላል እስኪ መምህር ጊዜ ሲኖርወት ስለዚህ ነገር ማብራሪያ ቢሰጡን እላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @user-ey2tw4vo5k
      @user-ey2tw4vo5k Před 4 lety +2

      መምህራችን እውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ቡዙ ነገር ተምሬ እለሁ ፀጋውን ያብዛልህ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 Před 4 lety +1

      ያልተጠመቀ ክርስትያን አይደለም ታድያ ምቆርበው

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 Před 4 lety +7

      መጀመሪያ የሰው ልጅ ሳይጠመቅ ቅዱስ ቁርባ እና ቅዱስ ደሙ መቀበል አይችልም ሁለተኛ የንሳሃ አባት መያዝ ያስፈልጋል የሰው ልጅ ከለላ እምነት የመጣ ይቅር እና ክርስትያንም ንሳሃ ሳይገባ ቁርባን መቀበል አይችልም ሰወስተኛ ለምን ለሰወስት አመት ብወሃላ ተባለ እሱ ራሱ ማወቅ አለብን ማንም ሰው በራሱ ፍቃድ ወደ ክርስትና እምነት እፈልጋለው አስጠምቅኝ ብል ማንም የምከለክለው የለም

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 Před 4 lety +2

      ይሔን ያክል አመት ለምን ጠብቅ ተባለ

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 Před 4 lety +1

      @@getenetgirma2435 አስቀድሞ የሃይማኖት ትምህርት በምገባ እስክማር ይሆናል ስረአቱ ስለሆነ ሳይማር የተቀላቀለ ተመልሶለመውጣትም አይፈጅበትም
      ተምሮ አውቆና ወዶ መርጦ የገባ ጽናት አለው እና።

  • @user-ol2sl6fp4q
    @user-ol2sl6fp4q Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ መምህራችን

    • @vikishenkut5975
      @vikishenkut5975 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-is8tz5rs4x
    @user-is8tz5rs4x Před 4 lety +5

    ስኳር ስኳር እያለኝ አዳምጬ ጨረስኩት የሰራዊት ጌታ ልቦናችንን ይመልስልን!!

  • @user-xm2hp5rf3q
    @user-xm2hp5rf3q Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 Před 2 lety

    ሰላም መምህራችንን እግዚአብሔ ር ይመስገን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን 🤲❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🤲❤️❤️🤲🤲❤️❤️🤲

  • @fantu6196
    @fantu6196 Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salme4126
    @salme4126 Před 4 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ ረጅም እድሜ ና ጠና ይስጥልን