አነጋጋሪው አለምን ጉድ ያስባለው ፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Komentáře • 335

  • @Mebu916
    @Mebu916 Před 3 lety +51

    አቤሎ ይለያል የምንለዉ በምክንያት ነዉ👏
    አንደኛ አቤላ በዚዉ ቀጠል አሪፍ ነዉ👏👐👐

  • @omer2111
    @omer2111 Před 3 lety +213

    ማን ነው እንደኔ የቶክዮ መመሞት ያበሳጨው😭😭😭

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 Před 3 lety +20

    በጣም ይገርማል thanks 🙏🏾 for sharing Abel Birhanu

  • @esaman8686
    @esaman8686 Před 3 lety +12

    ይሄኔ ፊልም ያየ እስቲ በላይክ👍

  • @user-lt8pn7ef2g
    @user-lt8pn7ef2g Před 3 lety +16

    አረ ወይኔ የሃገሬ ሰላም አሁንስ ሰላም ነሳኝ ስደተኞቹ በሰላም ለሃገራቸው የሚበቁበት የኢትዮጵያ ሰላም የሚመለስበት ዘመን ያድርግልን 🙏🙏💔💔💔😭😭😭😭

  • @habtamubelayineh4849
    @habtamubelayineh4849 Před 3 lety +9

    ፊልሞችን ብዙም ማየት ባልወድም ይህን ፊልም ግን አለማየት አልችልም መሳጭ ፊልም ነው

  • @alemtsehaymohammed8820
    @alemtsehaymohammed8820 Před 3 lety +57

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው 5 ሳልተኛ ነው በአንድ ቀን ማታ የጨረስኩት አሁንም በጉጉት ነው እየጠበኩ ያለሁት

  • @user-ri3jl3dz1g
    @user-ri3jl3dz1g Před 3 lety +7

    ወይኔ አቤላ ድምፅህን ሥወደው ደሞ ምርጥዬ ሥራ ነው በርታልን በያ❤❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 3 lety +33

    *ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ&ለህዝቦቿ አላህ ከወቅታዊ ካለንበት ጭንቅ አጥቶ ሀገራችን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን💚💛❤*

  • @robera22
    @robera22 Před 3 lety +4

    አንተ ባትኖር ስንት ነገር አላውቅም ነበር THANX Abelo

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 3 lety +5

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n Před 3 lety +4

    ሰላም እናመሰግናለን አቤል💚💚💛💛❤❤

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 Před 3 lety +12

    በጣም የምወደው የሚገርም ፊልም ነው Money heist

  • @Poem21
    @Poem21 Před 3 lety +7

    በጣም መሳጭ ፊልም ነው፤ በእያንዳንዱ ሲዝን ያልጠበኩትን ነገር አይቼበታለሁ።

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s Před 3 lety +4

    አቤል የወይናወ ልጅ በጠም እናመሰግናለን ባርታልን😍😍

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder Před 3 lety +24

    wow በጣም ምርጥ ፊልም ምንም አይወጣለትም

  • @teshale1
    @teshale1 Před 3 lety +13

    Money heist is my favorite special Tokyo Nd professor 🤓

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed8553 Před 3 lety +2

    Betam arif film new eyut

  • @yodihandcraft8899
    @yodihandcraft8899 Před 3 lety +4

    Sile ezi film silawek betammm des bilognal 👍

  • @aminauae1063
    @aminauae1063 Před 3 lety +4

    አቢሎ ወደ ኢትዮጵያ ይተርጎም በቃና ቲቪ እድናየው ሙሉውን እናመሠግን አለን ምርጥሠው😍😘

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 3 lety +2

    ይገርማል አቤሎ በርታልን

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 Před 3 lety +4

    አቤላ በጣም የምወድህ ዩቱበር

  • @ahadulife7699
    @ahadulife7699 Před 2 lety +2

    ፍራቻየ ይሄን ፊልም አይተው ሀገራችን ላይ ዝርፌያ እንዳይበዛ ነው

    • @evad_aviv
      @evad_aviv Před 2 lety

      ያገራችን ባንክ ዘበኞች በጥበቃ አይታሙም🤪🙄🤪

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Před 3 lety +2

    Batam ba gugut metabekawe film👍

  • @zeamelakteshom4886
    @zeamelakteshom4886 Před 3 lety +2

    አቤላ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ዩቲዩበር ነህ። ሁሌም እከታተልሃለሁ። በርታ። ቀጥልበት። እና ደሞ የ unboxing ፕርግራሙንም ቀጥለው።
    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን Ethiopia💚💛❤

  • @Babo_mediya
    @Babo_mediya Před 3 lety +5

    እንቅልፌ የጠፊበት ምክኒያት ቢኖሮ ይሄ ፊልም ነበር

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @pubgdawit2587
    @pubgdawit2587 Před 3 lety +3

    አቤላ በጣም የምወድህ ዩቲዩበር ነዉ በቀጣይ ከቻልክ በቀጣይ strenger things የሚለዉን ፊልም ነገረን

  • @guregna2127
    @guregna2127 Před 3 lety +3

    Abel kelib enamesaginalen ...bartalin

  • @alemsegedayele8470
    @alemsegedayele8470 Před 3 lety +1

    Thanks for Sharing!

  • @wengeleyeab2715
    @wengeleyeab2715 Před 6 měsíci

    በጣም የወደድኩት ፊልም ነው ቶክዮ❤❤❤❤❤

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 Před 3 lety +7

    I see the series on Netflix I didn't watch it still but amazing video Abelo

    • @mubamuzayen7440
      @mubamuzayen7440 Před 2 lety

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety +5

    ፈጣሪ ይህ ፊልም በሀገራችን እዳይታይ ጠብቀን አለም ወዴት እየሄደች ነዉ 😭😭😭

  • @user-ed2lx2kb4f
    @user-ed2lx2kb4f Před 4 měsíci +1

    ፊልሙ ይለያል የቶኪዮ መመት ያሳዝናል እና የናይሮቢ❤❤❤

  • @dagijr6832
    @dagijr6832 Před 3 lety +4

    This drama is the kings of king😘😘😘😘😘

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 Před 3 lety +7

    ሳላደንቅህ ማለፍ ይከብዳል ! ጎበዝ።
    "ገንዘብ ሀሳበ-ምዝበራ "ላካሳዴፖ-ቤል

  • @saramamito6808
    @saramamito6808 Před 3 lety +3

    Abel great person

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 3 lety +13

    *እንደኔ ከፊልም ከድራማ መከታተል ነፃ የሆናቹ ብቻ👍👍*

  • @maykiassefa828
    @maykiassefa828 Před 3 lety +12

    Part 5 vol 2 በጉጉት ነው ምጠብቀው 😍

  • @eyob3380
    @eyob3380 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን 👏👏አቤላ እረ የ prison brake አሰራሩን ንገረን ግለፅልን 🙏🙏🙏

  • @baslealtewodros8641
    @baslealtewodros8641 Před 3 lety +4

    እንደዚህ አይነት ምርጥ ፊልም አላየሁም

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 Před 3 lety +1

    I like this series
    👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @temesgentesfaye6275
    @temesgentesfaye6275 Před 3 lety +3

    Money heist is my favorite special,... professor 🤓

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 Před 3 lety +3

    ወንጀል ቢሆንም ፈጠራው ግን የሚወደድ ነው

  • @aliyar39.s4
    @aliyar39.s4 Před 3 lety +2

    እስቲ ስለ ኤርቱጉል ተከታይ film አለምን ጉድ ያሰኘው ስለሱ ንገረን

  • @tsihonalex7310
    @tsihonalex7310 Před 3 lety +2

    Tokiyo temotalech 😭😭😭😭😭 betam neber yalekesekut setemot 💔💔💔

  • @timesginitem7806
    @timesginitem7806 Před 2 lety +1

    በጣም ሚገርም ፊልም ነው

  • @ethiolove8177
    @ethiolove8177 Před 3 lety +2

    ፊልሙ ስለወደቁ መላዕክት ወንጀለኞች ነው የሚያወራው ፣አውሬውን ህዝብ እንዲቀበለው ብሬን ዎሽ ነው ፣ ወንጀለኞች እስረኞች የሚሏቸው በሚስጥር የወደቁ መላዕክትን ነው ግን ይህን ማን ያስተውላል ፣ ሰይጣን የተባለው አስፈሪ ወንጀለኛ ስንቀርበው የሱን ጉዳት ተረድተን አብረን እንድንቆም እንድንቀበለው በሚያስደምም መልኩ ማቅረብ ነው

    • @tigistaychlu8076
      @tigistaychlu8076 Před 3 lety +1

      እውነት ነው እነሱ አድ ነገር ሲሰሩ በምክነያት ነው ሰውን ለማጥጥድ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @omosamatube
    @omosamatube Před 3 lety

    🇪🇹ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹ወደሀገር እቃወች መላክ የምትፈልጉ👗🧥👖👚👘🥻👜👠👡 የሱቅ እቃወች የልብስ አነቶች ባጠቃላይ የሱቅ እቃወች ያገኛሉ የጀበናዋንምልክት ጫንብላችሁ ይግቡ ሁሉም የሱቅ እቃወች ያገኛሉ ግቡ እዩ እምትፈልጉትን ነገር አለ 🇪🇹

  • @emebetnegeri9552
    @emebetnegeri9552 Před 3 lety

    betam bezu filmochen aychalew gen eskahun yalayehut film new lemayet gwagechalew kante tikoma behwala abel ...thank you

  • @tsiontesfaye9763
    @tsiontesfaye9763 Před 3 lety +3

    በጣም ደስየሚል ፊልም ነው

  • @Yileonlinejob
    @Yileonlinejob Před 2 lety

    Best

  • @AlexPredict
    @AlexPredict Před 3 lety

    Betam yemwedew film new demo konju arge new yakerebkln Thanks abelo❤

  • @dagimzerihun9548
    @dagimzerihun9548 Před 3 lety +1

    abelo the truth of youtiuber

  • @yohannisMerawi90
    @yohannisMerawi90 Před 3 lety

    Wow keep going we waiting another dramatic vedio

  • @bestsounds7170
    @bestsounds7170 Před 3 lety +1

    Abela betam adnakik negn ena enem gena 15 amete bihonm endante youtuber mehone efelgalew gn mnm yelegnm ena aroge camera mnamn kalek stegn ebakh

  • @fetifetu3281
    @fetifetu3281 Před 3 lety +1

    አሪፍ ፊልም ነው ግና ሰዶም ይበዛዋ እሱ ነገር የሚያስጠላው ጀምሬው ነበር ለቤተሰብ አይሆን ም

  • @filimonamanuel2281
    @filimonamanuel2281 Před 3 lety +2

    Wow በጣም ምርጥ ፊልም

  • @St_xenox
    @St_xenox Před 2 lety

    Wow አሪፍ ፊልም ነው የመረጥከው👌

  • @robelesayas8307
    @robelesayas8307 Před 2 lety

    next to impossible fantasy, and interesting to watch ... keep it up bro ...

  • @fetamiki4204
    @fetamiki4204 Před 3 lety +2

    እስከ ዛሬ ካየዋቸው ፊልም 1

  • @danbdm4394
    @danbdm4394 Před 3 lety

    Really I love it specially proof chracter is amzg

  • @chrismese3625
    @chrismese3625 Před 3 lety +1

    አቤል ይመችህ

  • @aynalemaynalem3698
    @aynalemaynalem3698 Před 2 lety

    Wow merti film nw 😁😁😁😁

  • @user-vg2lf2mz8d
    @user-vg2lf2mz8d Před 2 lety

    አቤላ የአውኑን ፊልም አይቼዋለው ሌላ እንደዚ አይነት ፊልም እስቲ ስራልን አባክህ

  • @KiyaKiya-wn6jz
    @KiyaKiya-wn6jz Před měsícem

    Good

  • @denkenedenkenedino5351

    Betam betam des emil film new abela yakomebet bota gen yanadedal

  • @tomgoldenstartom2666
    @tomgoldenstartom2666 Před 3 lety

    Awesome 👌

  • @kiya2113
    @kiya2113 Před 2 lety

    Its the best film

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 Před 2 lety +1

    ይህ ፊልም በአማሪኛ ወይም በአረቢኛ የተተሮገመ መኖሩን የምታውቁ ካላቹ እባካቹ ንገሩኝ እኔና ኢንግሊዝኛ ፀበኞች ነን

  • @hayatdamsetube4236
    @hayatdamsetube4236 Před 3 lety

    በርታ አቤሎ

  • @eritreanlijjohnny3074
    @eritreanlijjohnny3074 Před 3 lety +3

    እኔ ተናድጃለሁ ሊያልቅ ትንሽ part ነው የቀረው

    • @ghyy9434
      @ghyy9434 Před 3 lety

      በይቲዩብ ይታያል እንዴ?

    • @user-dk6hj1jl1f
      @user-dk6hj1jl1f Před 2 lety

      እርዕሱን ምድነው💓

  • @entertainethiopia6525
    @entertainethiopia6525 Před 2 lety +1

    Bro ymgerm zegchet bw khalk sel ertgulen seralen pls

  • @abditub5288
    @abditub5288 Před 3 lety +1

    abla ሰለ osman ስራልን

  • @fayisadidi
    @fayisadidi Před 3 lety +2

    so cool!!

  • @muhioff3221
    @muhioff3221 Před 3 lety

    Enem lemezref yerasen sewoch eyemelemelku new bekrbu film yehone zerefa nw yemasayachhu 👍

  • @firaolteshome2668
    @firaolteshome2668 Před 3 lety

    Bay'ee natti 😄tamacha'e!
    Tokiyo🙄 Berlin attitude 😘

  • @betelhemsh4482
    @betelhemsh4482 Před 2 lety +1

    አሪፍ ነበር ግን
    ግብረሰዶምን ይደግፋል

  • @abderhmannure914
    @abderhmannure914 Před 3 lety

    አቤል አንተ ድምፅህ በጣም ቆንጆ ነዉ ያምራል ድምፅህ

  • @kamashbirhanu2630
    @kamashbirhanu2630 Před 3 lety +2

    ስለ into the bad land ብታቀርብ ከዚህ ቀጣይ በጣም የምወድው ፊልም ነው

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio Před 3 lety

    አላየሁትም🤷‍♂️አሁን አየዋለው🤗

  • @chalaking7535
    @chalaking7535 Před 3 lety

    Professor n endene yamiwedew manew like

  • @Adeytube1
    @Adeytube1 Před 2 lety

    አስገራሚ አቀራረብ

  • @davapawetube8145
    @davapawetube8145 Před 2 lety

    Abel enem anidanite arif youtuber mehon feligalehu gin alichilim kechalk eridan

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 Před 3 lety +1

    Love you abelo bro

  • @selamtariku3567
    @selamtariku3567 Před 2 lety

    Betam des ylal berta

  • @anonymousetho50
    @anonymousetho50 Před 3 lety +2

    i am the last good

  • @dinkutadesse9385
    @dinkutadesse9385 Před 3 lety

    money heist series film zerifa lay yemitenetin film bihonim betam dasyemil new degagime iyayew enkuan altegebkum. thanks abelo

  • @menale5109
    @menale5109 Před 2 lety

    please do about squid games pleeeeaaaaassss

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting Před 3 lety +2

    የሚገርመው የባለስልጣኑ አሰተያየት ነው

  • @dagishow4182
    @dagishow4182 Před 3 lety +3

    እባክህን በቶሎ ልቀቅልን

  • @haleluya_tube5219
    @haleluya_tube5219 Před 3 lety +1

    Money hesit is best

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 3 lety +4

    ከprison break እና 24_hour ቀጥሎ እጅጉን ያደነኩት ፊልም👍

  • @jaredmelaku
    @jaredmelaku Před 2 lety

    Gn sew series endemaymeleket yawekut money heist yene top 1 nw sil nw yasaznal betam ....

  • @elhambedru2160
    @elhambedru2160 Před 3 lety +1

    Bella ciao Bella ciao ciao ciao🎶🎶♥️

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 2 lety

    yegnawochum migbet besu Seymow keftowali meikam yalihon mekorej lemdenal

  • @YaredRedae
    @YaredRedae Před 6 měsíci

    የዚህ ፊልም ችግሩ ❤ ማንጠልጠሉ

  • @minikonjo9198
    @minikonjo9198 Před 3 lety

    Tagnalh abelwa

  • @armiasfekadu8654
    @armiasfekadu8654 Před 3 lety

    Amesegnalehu balkuh mesert slakerebkelgn እግዚአብሔር yestlegn

  • @nhtmotive
    @nhtmotive Před 3 lety +1

    👋