#Zaramedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/support-zara-med...
    gofund.me/6229ecd0
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
  • Zábava

Komentáře • 132

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Před 14 dny +10

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Před 14 dny +4

    እዉነት ነው ስታሊን የአ.አ ነዋሪ የኔ ገጠመኝ በ ባንክ ቤት ላጋራህ። አንድ ሴት የመብራት ለመክፈል መታ 96 ብር ሲሏት ጨርቋን ጣለች😢 ምን እንዳለች ታዉቃለህ ??የሰዉየዉን(ጨቅላዉን) ንዴት እናንተ ላይ ነዉ የምወጣዉ ።በየሄዱበት የሚያሳብድ ብቻ ነዉ እንዴ አለች😢እኔም ኖሮኝ ሳይሆን አንጀቴን ስለበላችኝ ከፍዬላት ወጣሁ😭😭😭

  • @user-ir8or4jq6m
    @user-ir8or4jq6m Před 14 dny +5

    ብማንም ሰው በማንኛውም ሰአት ከቦታ ወደ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት አለው ይላል:: በእብይ አህመድ ህግ ግን የሰዎች የመንቀሳቀስ መብት በፍርድ ቤት ትእዛዝ ሳይታገድ በደህንነት መልካም ፈቃድ ክሳብ ከሆነ ማንኛውም ህግደፍ ህገመንግስቱን የሚቃረን መሆን እንደሌለበት የተደነገገ ስለሆነ ህዝብ ተብየው ለምን አይቃወምም? ምን አይነት አዚማም ነው በጌታ:: ለነገሩ የኢ/ያ ህዝብ ለአራጁ ደርግም ህወሓት መጥቶ እስኪያስወግድው ድረስ ልጅህ የተገደለበትን የጥይት ዋጋ ክፈል እየተባለም ጭምር የተጠየቀውን እየከፈለ ሰጥ ለጥ ብሎ ሲገዛ የኖረ ህዝብ ነው:: ይልቅስ አንጻራዊ ነጻነትና ሰላም በነበረበት የንጉሱና የኢህእዲግ መንግስት ነበር ያሁኑን ጭራቅ ለማዋለድ ሲፈራገጥ ያየነው:: በቃ ማጅራቱን ቀፍድዶ ይዞ የፊጥኝ እስሮ የሚገዛውን ግን ሳይቃወም በፍርሃት እርፎ ምዃኑ ገዛት ይችላል ማለት ነው:: በእድሜእችን ያየነውና ያስተዋልነው ይህን ይመስላል ::

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j Před 13 dny

      ጨቅላው 80,00 ኤርትራዊ አ.አ.እንዲቀመጥ የፈቀደው አንድ ከአስሩ የሻዕብያ ሰላይ መሆናቸውን ስለሚያውቅና የተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን የሚናገሩ ስለ ሆነ ሳይጠቀምባቸው አይቀርም።በአ.አ. እየሆነ ያለው በኡጋንዳ ካለው ጋር ይመሳሰላል።

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 Před 14 dny +2

    Tigray yee raswan agerr memesret alebatt medree mahayem yaferesuwaten agerr lemadan tigraway memott alebett endde

  • @Merir4077
    @Merir4077 Před 14 dny +3

    ግልፂ ንምንጋር እቲ ንስለላ ዝተላአኸ ባንዳ ትግራዋይ አታኽልቲ ሃይለስላሰ እዩ

  • @antawdea1142
    @antawdea1142 Před 14 dny

    Appreciated

  • @tsedalegher4705
    @tsedalegher4705 Před 14 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ir8or4jq6m
    @user-ir8or4jq6m Před 14 dny +4

    ደቡብን መግዛት ደስ ይላል ጣጣ የላቸውም ሰጥለጥ ብለው ነው የሚገዙት::

    • @user-fo9hs9ep8g
      @user-fo9hs9ep8g Před 14 dny

      አትሳደብ 😀 ያፈርንበት ሁኔታ ነው ያለው እንደ ደቡብ ተወላጅ!

  • @user-gj8wf7xe4x
    @user-gj8wf7xe4x Před 14 dny +3

    እስታልን ሐወይ 27 ጨለማ ያሉ ነበሩ ል እሳችው አሁን ጥሩ ነው ለምን ግምጥል አይልም ኣንተግን ለምን የስችው ትቆራቆር አለህ ምን ሁነህ ነወ

  • @fikruunba5135
    @fikruunba5135 Před 14 dny +3

    ተንክዩ ስታልን። እውንትን ፈልፍለ ስታወጣ አንጀት ያርሳል። የወሃ ታንክ በመስበር፣ስሚንቶ ፋብሪካዎችን በማቃጠል... ነበር አብይ ወደ ስልጣን የመጣው። በዚህ አይነት የምገኛውን ስልጣን ...😢

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 Před 15 dny +7

    እስታልን በረታ Zaramida

  • @AlemTigray-pc8yv
    @AlemTigray-pc8yv Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlburhanDekel-hw4db
    @AlburhanDekel-hw4db Před 14 dny +2

    ሓቁ ይህ ነው፣ግን ትውልዱ በሓሰት ትርክት እያለቀ ነው። ያለፈው የሰደብከው ኢህአዴግ መቸም አታገኘዉም

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Před 14 dny

    Abiy was a member of a defence force. That is why he was given a rank of conerel.

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m Před 14 dny +2

    ❤️❤️👍👍

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w Před 14 dny +2

    እስታሊን ላንተ ክብር አለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @smd7650
    @smd7650 Před 14 dny

    ስታሊን ክንድሽሕ ጥፍዕ ዓይትበል🙏😊💖

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Před 14 dny +2

    ስታሊን❤💪💪💪ወጥር ሀቅ ሀቅ ነዉ❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Před 14 dny +1

    Stalin good Work

  • @aberhamteka2850
    @aberhamteka2850 Před 14 dny

    ቦንጋ ደቡብ ነው ❤

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Před 14 dny +2

    ስታሊን❤💪💪💪ወጥር

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před 14 dny

    Hirba Masinga

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Před 14 dny +1

    በትክክል ይህ ከቱ ፈጣሪ ያሣልን

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 Před 14 dny +1

    ስታሊን ተሻቂልና ዉዒልና ዩቱብ ዶ ኣጽዮሙሉ ወይኸዓ ስድርዑ ድሓንድዮም ኢልና ተሻቂልና ነይርና እንኾዕ ድሓን መጻዕኻ።

  • @zemichaelhailu8126
    @zemichaelhailu8126 Před 14 dny +3

    እስታሊን ግን እንታይ ወሪዱካ?ስለ ፋኖ ደመወዝ እንታይ እዩ ለቐንዝወካ? ኧረ ሕደግ እናተበሳጨና ክነዳምፀካ ኣይትግቀረና ፋኖ ልትግራዋይ ታይ ምዃኑ ካባኻ ንላዕሊኳ ዝፈልጥኳ ዘየለ

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish Před 14 dny +2

      ደንፅዩናዩ ዘሎ ። ፋኖ ዓቕሚ ተረኺቡ ቀዲሙ ንትግራይዩ ዘጥፍእ

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e Před 14 dny +2

      ​@@kidanehaddishተፈራ ማሞ ቅድሚ ክልተ መዓልቲ እንትይ ኢሉ ሙሲሉኩ ብኤርትራ አቲና መሬትና ዘምለስናዮ ተመሊሳ ወያነ ትወረናላ ንዑኡ ክምልስ ኢለ እየ ወፂእ ኢሉ ሓደ ካልእ አብ ፕርቶርያ ከይዶም ዝተስማዕምዑ ወያነ ደው ኢላ ክትከድ ጌረምዋ ኢሉ ክልተ ካልእ ካብ ምስ ኢት/ያ ምቅፃ ምስ ሱዳን ይሐሽና ስለ ዝበሉ ቀንዲ ፀላእየይ ወያነ ከጥፍእ ኢለ እየ ወፂእ ኢሉ ከምዙ እናበሉስ ፍኖ ፍኖ ክበሃል ብጣዕሚ የሕዝን ስታሊን ሕደግ ሕደግ ቤዛኻ አይተሕዝነና ብዓዲ ሰለስተ ዝመፅእ ደገፍ ይቅረየና ክኾንም እምይኽእልን አርባዕተ ነጥቢ ።

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish Před 14 dny

      @@zemichaelhailu8126 (ኣምሓሩ ብሓንቲ እምኒ ክልተ ዕፋ ) ዝጥቀሙላ ምኽንያት ኤረትራያ ።
      መስርሕ ኢትዮጵያውነት/ኣምሓራይዘሽን ማለት መትከላቱ
      ቁ1 _.ዘላቒ ቅርሕንቲ ኣብ መንጎ ትግራይን ኤርትራን ምትካል
      ቁ2 _ን ሓዳስ ሃገራዊ ምስረታ ክኸውን ዝተሓረየ ታሪክ መንነት ቅርስታት ትግራይ ስለዝኾነ ክልቲኦም ብብልሓት ክፀንቱን ክግዕዙን ምግባር።
      ቁ3 _ምእንቲ ዚ ኣብትግራይን ኤርትራን ድኽነት,ፍትሒ ኣልቦ ስርዓት,መሰረተ ልምዓት ከይህሉ, ድኽነት ምቕባል, ኮሚኒስታውያንና እናተባህለ ቆላሕታ ዓለም ከይንረክብን ባህሊ ቛንቛ ታሪክ መንነት ብኮሚኒስት ናይ ገዛኢ መደብዩ ኢሉ ምስጉፈሓፍዎ በቲድማ ተቐቢሎም ታሪክ ኢትዮጵያ እናተብሃለ ቆልዑ ክምሃርዎ ይግበር ወዘተ...
      ቀ4_ ኣብ ትግራይ ብ (ብቖዓት እንታይ ኣምፅኦ ተኣማንነትምር ) (ስርቂ እንተታሒዝካ ገበንዩ ተዘይኮይኑ ቢዝነስዩ) ብዝብል ዝምራሕ ኔትወርክ ትግዛእ ምግባር።

  • @haregugebremedhin8880
    @haregugebremedhin8880 Před 14 dny

    Kkkkkk sitalin ❤❤❤

  • @ephremtesfaye3761
    @ephremtesfaye3761 Před 14 dny

    ወደ አሜሪካ በስለላ ሄዱ ያልከው ማንነታቸውን ማትገልፅ ከሆነ ምን አይነት መረጃ ነው የጥንቄ እንዲወስድ

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před 14 dny

    ክቡር ስታሊን ብጥር አድርገህ ትተነትናለህ። ጤና ይስጥህ።

  • @user-kj3xp8bx8d
    @user-kj3xp8bx8d Před 14 dny +1

    Sisay Aggena yehe bushty gleseb

  • @user-nq4si1ty5o
    @user-nq4si1ty5o Před 14 dny

    How government pays salary for FANNO?

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar Před 14 dny

    Egzabiher amlak kaltifu ywsedom ezom hashewti

  • @user-mv7yy7fs8w
    @user-mv7yy7fs8w Před 14 dny

    Fano coming about to unification for all ethiopian

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 14 dny +3

    Thanks!

  • @gdagnew6909
    @gdagnew6909 Před 14 dny +2

    ስታሊን ለሾርት መሞሪዎች ድሮ ጃዋር እና ኣቢይ ሲያወድሙት የነበረውን የህዝብ ተቋማት እያፈላለክ ቪድዮዎች ኣሳያቸው እንጂ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Před 14 dny

    በአምላክ እርግጥኛ ነኝ ከልቡ እንደዛ አይልም ማሾፉም ሊሄን ይችላል። 😎

  • @user-qp4jy2kn1m
    @user-qp4jy2kn1m Před 14 dny +3

    Bonga debub new kefa

  • @amiraajeily5140
    @amiraajeily5140 Před 14 dny

    Stalin Yelib Adriss Bless u yareb

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 Před 14 dny

    Agena yemibal gurrtt Biherawi Bank yalew werk kee tigray yemetta meselegne

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes Před 14 dny

    ቦንጋ ደቡብ ምእራብ ኢትዮፒያ ንው

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před 14 dny +1

    Out of the three people you called "spies", you levelled the one who is from Tigray a "traitor "(ባንዳ"). Any justification ?

  • @michaelmedhane3656
    @michaelmedhane3656 Před 14 dny +1

    😁 የቤተመንግሥቱ ጠቅላይ ሚንስትር😂😂

  • @AbduletifA-tu7di
    @AbduletifA-tu7di Před 14 dny

    የፈለገውን ያህል ስም ብታጠፋም ማንም አይሰማህም ። ጠቅላይ ሚኒስትራችን አይደለም ሱዳን ዓለም ኖቤል የሸለማቸው ምርጥ መሪ ናቸው 44.

  • @foziamohamad8438
    @foziamohamad8438 Před 12 dny

    እስታልን አይን የምውድ የለም ግን እያድግ የገነት በር ነበር አትበል በወይን ግድም ከሆሮምያ ተወስዶ አደግራት የተገደሉ የሆሮማ ልጆች ብዙ አለ

  • @berhanehailemichael5391

    ፋኖ ስታሊን

  • @MaebeleMusieGebreyesus
    @MaebeleMusieGebreyesus Před 14 dny +1

    አብ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዝኮ አጄንዳ ነይሩ
    ቪዲዮ ነበረ በምንታይ ክልእኸልካ
    ስታሊን ሓወይ

  • @mohamadmahamod9153
    @mohamadmahamod9153 Před 14 dny

    Booggaa dabuub kafaanewu staaliyyee😂❤

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu Před 8 dny

    ስታሊን ❤❤❤ገብረ ሥላሴ

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 Před 14 dny +1

    Ante hilnyaa ni

  • @user-uu2vl6qx6s
    @user-uu2vl6qx6s Před 14 dny

    kkkkkkkkkkk🤣🤣 አብይ ቀይ ኮፍያ ይወዱዋል፤ ነገር ግን ብርሃኑ ጁላ ኖርማል ኮፍያ ይለብሳል፤ ምክንያቱ አለቃዉ ስለቀማበት ነዋ!!

  • @DanielKasa-wb1ps
    @DanielKasa-wb1ps Před 14 dny

    ቦንጋ ደቡብ ክልል ነው

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Před 14 dny

    Broo stalin.

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Před 14 dny

    Ye Russia Stalin meslehen neber, leka yeqola Tenben Fano neh😅😅😅

  • @odadejene2417
    @odadejene2417 Před 12 dny

    ወደ ኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ኦሮሞ የሆኑ ያልሆኑም ሰዎች እንድቀላቀሉ የማነሳሳት ስራ በሚዲያ ብሰራ መልካም ነው።

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 Před 14 dny

    ሰላም ስታሊን ይህንን ሰውዬ አውቃለሁ እኛ አካባቢ ሚቶ ወይም አለጌ (ስልጤ ዞን )ተወልዶ የደጋ ነው ብሄሩ አማራ ነው የው እንደምተውቀው የነ በለጣ ዘመድ በለው በጣም ስልጣን ፋላጊ ነበር ለዛም ስል ሃይማኖት ከክርስትና ወደ ሙስሊም ቀየረ ምክንያቱም ስልጤ ሙስሊም ስለሆና መመሰሰል ፈላጋ ስሙኑም ከየላዉ ተዘራ ወደ ከይራዲን ተዘራ ቀየራ የነ ሪድዋን ሁሴን ቤት አይጠፋም ነበር በመጨረሻ ተሰካላት :: ትምህርት Ba history, MA and PHD anthropology. This is 100% fact

  • @yishroon5293
    @yishroon5293 Před 14 dny

    ፋኖን በጣም አትደግፍ ስለትግራይ ጥሩ አያስብም፡፡ህወሐት ሸዐቢያን እየተንከባከበ ነው ትግራይ ችግር ወስጥ የገባችዉ፡፡ ስታሊን ፕሊስ ይህንን ነገር አትድገም ፡ ፡ ለምን ጠላት ትንከባከባላችሁ፡፡እኛ ተጋሩ ምን አይነት አባዜ ሆነብን፡፡

  • @samboy9725
    @samboy9725 Před 14 dny

    stalin, maledetto vai a quel paese, always against Ethiopia, against Abiy Abiy...

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Před 14 dny +1

    እስታሌን አብይን አታሳየን አዳነች ትሻላለች እሱን ማየት በጣም ይከብዳል

  • @user-uu4mc4vb2b
    @user-uu4mc4vb2b Před 11 dny

    ቦንጋ ኦሮሚያ ሳይሆን ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ነው።

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Před 14 dny

    የመንገድ ትራንስፖርት ስራ ነው ሰውና መኪና እንዴት በየት እንደሚሄድ የሚያቀናጅ አቢይ ወይም አዳነች አደለም።

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i Před 14 dny +2

    ስታሊን አማራ እና ተጋሩ❤❤

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před 14 dny

    Sle lualawi bitselati tegobitu zelo meret tigray endo agenda giber .

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 Před 14 dny +1

    አረ ስታሊን በይዛኻ ናይ ትግርይ ይኹን ዋኒንካ ንሙኻኑ ጀ/ል ተዘራ ተሰማ ሰሚዕኻዮ ዲኻ

  • @jembermengistu6385
    @jembermengistu6385 Před 14 dny

    Bonga is not in oromiya

  • @ibsaargene137
    @ibsaargene137 Před 14 dny

    ቦንጋ ከፉ ነው እንጂ ኦሮሚያ አይደለም እስታሊን ደቡብ ምዕራብ ክልል

  • @user-fo9hs9ep8g
    @user-fo9hs9ep8g Před 14 dny

    ስታሊን ከልቡ እንደሆነ ሚያስታውቀው መሃል መሃል ላይ ይናደዳል 😅

  • @MaebeleMusieGebreyesus

    አየ እስታሊን ስለ ዓቢይ ተወው ባክህ

  • @aberhamteka2850
    @aberhamteka2850 Před 14 dny

    ትግርኛ ለማንችል ትግራዋይ እንዴት .......................😮😮😮😮😮😮

  • @user-bj5ln8ps2y
    @user-bj5ln8ps2y Před 14 dny

    ስታሊን የኢትዮጵያ መዳኛ ቁልፍ የት ነው ያለው ። የት ነው የተደበቀው ? ሰሜን ወይስ ደቡብ ? ቁልፉ የት እንፈልገው ? አሁን ኢትዮጵያ እንዴት ትዳን ? መፍትሄ እያስቀመጥክ ብትናገር ።

    • @Guliakaye1850
      @Guliakaye1850 Před 14 dny

      ጌታቸው አሰፋ ጋር ነው ያለው ቁሉፋ😂

  • @abadihalfom6089
    @abadihalfom6089 Před 14 dny

    ቦንጋ ደቡብ ምእራብ ነው

  • @MaebeleMusieGebreyesus

    ዘመድኩን በቀለ ሲልህ የነበረ ው አይተሀዋል ወይ

  • @user-awet
    @user-awet Před 14 dny

    ወራሲ ዑና

  • @kidusasmelash5829
    @kidusasmelash5829 Před 14 dny

    Bonga debub mierab ethiopia debib kilil new stalin

  • @jembermengistu6385
    @jembermengistu6385 Před 14 dny

    ቦንጋ ከፋ ኦሮሚያ አይደለም

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 Před 8 dny

    ተው እንጅ ስታሊን ቦንጋ ኦሮሚያ ነው??😳😳😳 ተፎገርክ😂😂

  • @TesfayeKiros-fv7un
    @TesfayeKiros-fv7un Před 14 dny

    Bonga Debub kill new Oromia aidelem

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 14 dny

    ሰላም ሚኒስትር ከተቋቋመ በኋላ ነው ሰላም ያጣነው ።
    ልክ እንደ ኢትዮጵያ እምባ ጠባቂ አያስለቀሱ እምባ ሚቀዱ።
    ዝሆን ነን ብለው ማመናቸው ግን ተመችቶኛል እንሰሳ ነን ብለው ማመናቸው lol ።
    አበባው ታደሰ ግን ሰው ነው ??ውሻ የናት ጡት ነካሽ

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Před 14 dny

    ይሄ ደነዝ ጨቅላ እንኳን ሀገር ሊጠብቅ እራሱንም አይጠብቅም

  • @Dwr158
    @Dwr158 Před 14 dny +1

    በየቀኑ እየመጣህ ተቃጠል።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 14 dny +2

      ለምን ይቃጠላል ጉዳችሁን ኦያወጣ ኦያነደዳችሁ ይገኛል የ666 ሠአት ኦያከተመ ነው ፈጣሪ ከሠማይ ሊያጠፉችሁ መጥቶባችሀል ኦየሡሥ ጌታ ነው የተቱበር ተመዝገብ ሤጣንን አምልኩ ነው ሥሊጣኔ ለናንተ ለምኖ በገንዘብ አታሉ ሤጣንን ማሥመለክ ፈጣሪክ በነፃ ነው የምንወደው ጉበኛ አይደለም ጉደኞች የሣጥናኤል ጎል ያላነበበ ይሸወድ ይሆናልጁ ሁሉ ያቃችሀል ግን በፀሉቴ ትነቀላላችሁ በቅርብ

    • @smd7650
      @smd7650 Před 14 dny +1

      ተዉ እንጂ እያቃጠለህ ነዉ ከነመሪዎችህ ጠይቃቸዉ😉

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Před 14 dny

    ኦሮማይ ስለ በርበራ ወደብ አበቃ ተሸለምን ሁለቱ ይቀሩናል አለዉ ቀን ለሁሉም ተስፋ መቁረጥ ቀረ

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh Před 14 dny

    ግን tdfን ከደብረብረሀን ማን መለሰው ምክንያቱም መከላከያን አሸንፎ ደብረብረሀን ከደረሰ ከዛ እንዴት ተመለሰ እስኪ መልሱልኝ

    • @smd7650
      @smd7650 Před 14 dny +1

      አሜሪካ ታስተዳድራላቹ ስትላቸዉ አንፈልግም ሲሉ ሀገር ይፈርሳል ተመለሱ ብላ አገዘችዉ አቡቹን 😉

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 Před 14 dny +1

      አባትሽ ከማድቤት ስለጮህባቸዉ ነዉ የተመለሱት 😂

  • @danielmulugeta8425
    @danielmulugeta8425 Před 14 dny +1

    ወደብ ማን እዳሳጣን ታውቃለህ

    • @mezgebegirmau1089
      @mezgebegirmau1089 Před 14 dny +2

      ሚኒሊክ ነው ዋ ኤርትራ ጁቡቲ ሽጦ

    • @abrish986
      @abrish986 Před 14 dny

      Yante agote newa melese zenawi

    • @fishd2064
      @fishd2064 Před 14 dny

      @@mezgebegirmau1089. እፄ ዩሀንስ ነው እሉላን እስሮ ለጣልያን ኤርትራን የሽጠ ልጄ መለስ ዜናዊ ደግም ኤርትራን እፀድቆ ስጠ በትጨማሪም እሰብን በኢትዮ ኤርትእራ ጊዜም ተው ቢብል እምቢ ብሎ ሽጦአል So እባቶቻችሁ ተጠይልቂ ናችው

    • @estifanoskidane4650
      @estifanoskidane4650 Před 14 dny

      ኣባትክ ሚኒልክ ያቆማጣ እጁ ሙጀልያም ነው ኤርትራ በትንሽ ገንዘብ የሸጣት

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 14 dny +1

      ​@@fishd2064ያረጀ ተረተረት ይደብራል በግድ ከኛ ጋር ኑሩ ኤርትራክ ካማራ ከኦሮሞ ጋር አልኖርም ብላ ከወያኔ በፊት ጫካ የገባች ናቴ መገንጠል ብላ ኤርትራ የጦቢያ ራሥ ሣትሆን ከሆነችም የተጋሩ ናቴ ምን አገባችሁ ኤርትራ ሥትሉ ሦማሌ ክልል ወደመቃድሾ ሊሄድ ጨርሣል

  • @olumaa.mulatu2044
    @olumaa.mulatu2044 Před 14 dny

    Why you always bit drum of war!?
    ሞቶ ሰዎች

  • @Dwr158
    @Dwr158 Před 14 dny

    ሂድና ዘመድኩን ስማው። የወያኔን ውስብስብ የስለላና ውትድርና ሰንሰለት በጣጥሶ ጫካ የወረወረው አብይ እንደሆ ነብስህ ያውቀዋል። እንክፍ ጀዝባ።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 14 dny +2

      ታዲያ ከጫካ መውጣቱንኮ ከተማ መግባቱንኮ ያቁበታል ድሮምኮ ከጫካ ተራራ ኦያሥጨሡ ነው የመጡት ነበር ልጆቻቸው ደሞ መላው ምድር ተዋግታቸው ምድርን ኦያቀጠቀጡ ተለምነው አግሥቶ ተመለሡኮ ምድር አንዴ ተቀጥቅጣለች ንጉሥ ሠለሞን ሢነግሥ ሁለተኛ ደሞ ትግራዋይ ኦያጉሣ ደብረብርሀን ሢደርሥ ኤርትራ ሡማሌ አሜሪካ ቻይና ህንድ ዱባይ ቱርክ ዩክሬን ሩሥያ ከተር ሡማሌ ብሄር ብሄረሠብ ዳይፐር በዳይፐር አደረጋችሁ የትግራይ ሠራዊት የፂሆን ሠራዊት ነውና ከነሡ ፊቴ ከቶ የሚቆም የለም ይላል ቁሉ ጦርነቱ መንፈሣዊ ነበር ሤጣንዝምና ፈጣሪ ነበር ለገባው በዘጨኝ ሺ ሠራዊቴ አለምን ያሸነፈ ማ አለ በአለም ከቶይውልክ ንሥር ከአርባ አመት በሀላ ጫካ ይገባና ሁሉ ነገሩን አድሦ ይወጣና አዲሥ ሆን ከፍብሎ ይበራል ትጋሩም ጫካ የገብት ኦንደንሥር ሊታደሡ ነበር ቢገባችሁ ምድረ ዥልጥ

    • @smd7650
      @smd7650 Před 14 dny

      ታድያ ሰርቶ ያሳየና መሀይም

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 14 dny

      @@smd7650 ማነውዴ የሠራው አባይ ኦያስክ ከሀፈልክለት ውሀ ጀምሮ አለምን ያንቀጠቀጠ ጦርነት ፈልቅቆ የወጣ ትውልድ አየነውኮ ወርቅ የተባሉት ለካ ኦንደወርቅ ከኦሣት መውጣት ሥለሚችሉ ነው መፀሀፍ ቅዱሥ ኦየብ ኦንዲ አለ መሥማትሥ ሠምቼ ነበር አሁን ግን አይኔ አየችህ ይለናል የተጋሩ ጀግንነት ሠምተን ነበር አሁን አየች ኦየፃፍነውም ኦንገኛለን ሆሊውድ ፊልም ሊሠዋ ኦየተመካከሩ ነው ኦነሡ ፍቃደኛ ከሆኑ ፈሪውም አብሮ ሢሆጥ ይሣተፉል ፈርጥጦ አደር

    • @Dwr158
      @Dwr158 Před 14 dny

      ​@@EyerusalemTaddeseየወያኔ ርዝራዥ። አሜሪካ ጣልቃ ገብታ አዳነቻቸው እንጂ እንደ ፖለቲካ ሃይል ሊፈረም የማይችል ስምምነት የፈሩሙት ምን ሆነው ነው። ከጦርነት በፊት ያለውን ሀሉ አጥቶ ያለን ሀይል አሁም አሸናፊ አድርጎ መቁጠር ድንቁርና ነው። እናንተ ከድንቁርና አልፋችሁ ጥልቅ ድንዛዜ በምግባታችሁ አፈረድባችሁም።

    • @Dwr158
      @Dwr158 Před 14 dny

      ​@@smd7650መሃይሙ ይታውቃል የሚነገረውን የማይሰማ የሚታይ ነገር የማይታየው እንከፍ የወያኔ ርዝራዥ ነው።

  • @abdugariy7324
    @abdugariy7324 Před 14 dny

    አንድ ቀን ስለ አብይ ጥሩ ስራ ተናግረሕ አትውቅም ግን ሚዛናዊ ነኝ ትላለሕ እስታላን አረ ሼም ነው !!!!

  • @lomiayneyberhe8136
    @lomiayneyberhe8136 Před 14 dny

    እስታሊን :- የኦላና የፋኖ ቃል አቀባይ ሆነህ አረፍከው ? አቃጣሪ ነህ ፣ ሽመልስ የኦላ ደጋፊ ነው ትላለህ ?

  • @UseurtimeNow
    @UseurtimeNow Před 14 dny

    ኣይተ እስታሊን እባክህ በ ትግራዋይ የለለ ኣታውራ ትግራዋይ ከመቸ ለፍትህ ለሰላም ይቆማል ? ? ? ?
    ትግራዋይ ለዝርፍያ ልመካድ ለ ውሸት ለመታለል የቆመ የተረገመ ሰው መሰል ግን ሰው ያልሆነ ሰይጣን ነው !!!!

    • @smd7650
      @smd7650 Před 14 dny +1

      የጠንቆይ ዘር ጥፋ ከዚ መተታም

    • @UseurtimeNow
      @UseurtimeNow Před 14 dny

      @@smd7650 የ ኣሻባሪዎች ልጅ እንዴት ነህ ኑሮ በክልል ዓጸቦ ትግራይ ምን ይመስላል በቐን እስከ 250 000 ሰው መሰል የጦጣ ዘር ይሞታሉ ይበላል ኡውነት ነው? ? ኡውነት ከሆነ በጣም ትንሽ ነው በ ቀን ከ500 000 ሰው መሞት ኣለበት ኣጋመዎች በ ኣጭር ግዘ ወደ ገሃነም እሳት ኢንዲ ገቡ !!!!!

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před 14 dny +1

    ጌታቸዉ ረዳ ሱዳን በአልፋሽካ በኩል ኢትዮጵያን ስትወር መሬታቸዉ ነዉ ገና ይቀራቸዋል ያለዉን ንግግር ታስታዉሳለህ ? ነገሩ ሲኦል ድረስ ሄደንም ቢሆን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ያለዉን ንግግርም ክደሃል !

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před 14 dny +1

      ጌታቸው እንዲህ ብሏል እያላችሁ የተረት ተረት የውሸት ትርክት እየፈጠራችሁ ከምታወሩ ጀግኖች የትግራይ ልጆች ከሱዳን አምጥተው ለአማራ ህዝብ ያስረከቡትና ለ25 አመታት ስትጠቀሙበት የነበረ መሬት የትግራይ ሰዎች የፌደራል ስልጣን በለቀቁ ማግስት ሱዳኖች ቀብረር ብለው መሬቱን ወስዷል አሁን ተረት ተረት ከምትፅፍ መሬቴ ነው ካልክ ለመሬትህ መስዋዕትነት ክፈል

    • @gigiandom1771
      @gigiandom1771 Před 14 dny

      Zemenachun hulu mekazhet

    • @user-ou2rd8oz1t
      @user-ou2rd8oz1t Před 14 dny

      ካድሬ ሆድንጂ አእምሮ የለውም።

    • @smd7650
      @smd7650 Před 14 dny

      ያንተ አይነቱ ቢደረመስስ ምን ጣጣ ይኖረዋል? መረጃ አምጣና ተስፍሽ ጋር ሄደህ 50,000$ ተቀበል።😉

  • @AlemTigray-pc8yv
    @AlemTigray-pc8yv Před 14 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤