ህፃናት የላም ወተት መጠቀም መቼ ይጀምሩ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ህፃናት የላም ወተት መጠቀም መቼ ይጀምሩ?

Komentáře • 8

  • @teferieromo2524
    @teferieromo2524 Před rokem +1

    thank you doctor & fana broadcasting I've been confused now I get the right answer.

  • @MeseretMesi-xf4mr
    @MeseretMesi-xf4mr Před 3 měsíci

    ዶክተር የእኔ ልጅ ገና ወር አልሞላውም ጡቴ የለውም የጣሳ ወተትም ከበደኝ ዋጋው እና የላም ጀመርኩለት ካካው ይደርቃል ውሀ በደንብ አብዝቼ እሰጠዋለው ግን ሰውነትም እየሆነውም አይደለም ምን ይሻላል

  • @emebetwondimu4313
    @emebetwondimu4313 Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ 5ወር ሊሆናት 7ቀን ይቀራታል እስካሁን የጣሳ ወተት ነው የምጠቀምላት ጡቴ አጠሸጋቢ ስላልሆነ አሁን የላም ወተት ውሃ እየበረዝኩ ጀመርኩላት ያልከውን ስሰማ ደግሞ ፈራው ምን ይሻላል

  • @guregna2127
    @guregna2127 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @fantishabebe3540
    @fantishabebe3540 Před rokem +1

    1liter Le 1hamet ke 8wer lij yibezal wey Doctor

  • @user-eb4js9pq4d
    @user-eb4js9pq4d Před 3 měsíci

    ❤ሰላም ዶክተር ልጄ 8ወሩን ጨርሶል ጡትም የጣሳ ወተትም ይወስዳል የላም ወት ልጀምርለት አስቤ ግን የካርቶን ነው ከስፐር ማርኬት ችግር አለዉ ዶክተር እቤክህ መልስልኝ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wongelawittamiru9489
    @wongelawittamiru9489 Před rokem

    እኔ ልጄ ከ 6 ወር ጀምሮ የላም ወተት ነው የምትጠጣው አሁን ሁለት አመት ሊሆናት ነው ግን ... ምግብ አትበላም ሰውነቶ ላይ የተለያየ እብጠት ይታያል ስትታይ ወፍራም ናት .. ይህንን የላም ወተት ምንም አማራጭ ከሌለ ከምግብ ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ከአንድ አመት በሆላ .. ለሌሎቻቹ ልጄ ከወተት ውጪ ስለማትጠቀም ተጎድታለች

  • @zm5638
    @zm5638 Před 2 lety +1

    አፈር ብሉ የታሪክ አተላ ብልፅግናን ፓርቲ አብይን የምደግፉ ሁሉ እርሜአችሁ ይጠር