ግድቡ ወደሃይቅ ተቀየረ! በረከቱ ወጣ!ሃይቁ 9 ሺ ቶን አሳ ተሞልቷል! July 21, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የህዳሴ ግድብ ሀይቅ በዓመት ከ9 ሺ እስከ 10 ሺ ቶን አሳ የማምረት አቅም እንዳለው በጥናት ተረጋግጥዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን የሪፖርተር ዘገባ ይመልከቱ
    www.ethiopianr...
    Greetings from the tilet ጥለት CZcams account. The CZcams channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Komentáře • 35

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 Před měsícem +8

    እረ ተባረክ እንዲ ተስፋ ሰጪ ነገር መስማት እጅግ በጣም ደስ ይላል።

  • @HailuBe
    @HailuBe Před měsícem +4

    ተባረክልኝ።እንዲህ ሞራል የሚገነባና ተሰፋ የሚያለመልም ዜና ነው የምንፈልገው አቦ!!!!!

  • @yabi656
    @yabi656 Před měsícem +3

    በጠዋት ቸር ወሬ ተሰፋ ሰጭ እውን የሆነ ነገር አሰማህኝ ተባረክ

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před měsícem +6

    ገራሚ ነው።

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Před měsícem +4

    Let's support development, and defeat poverty.

  • @zizupanda.
    @zizupanda. Před měsícem +3

    I liked you more than others journalists ❤

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz Před měsícem +7

    አቦ ይመችህ፡ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ከሚሉት አንተ ሺ ግዜ ትሻላለህ❤❤❤❤❤

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Před měsícem +2

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜💜💙💙

  • @WondaJemal
    @WondaJemal Před měsícem +1

    ጌታ ሆይ አቦ አስበን ስደት ይብቃ በለን ርሃብ ይብቃ በለን ጦርነት ይብቃ በለን እናት ኢትዮጵያ በልፅጋ ሀብታም ሆና አሳየን🙏🙏

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před měsícem +1

    Thanks allot

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před měsícem +6

    በደስታ መሞቴ ነው!.... መጀመሪያ በግድቡ ዙሪያ ያሉት ሃብታም ይሁኑልን!... የግድቡ ጠባቂዎች ናቸው!..... አብይ ዘርህ ይባረክ መለስ ዜና ምስጋና ይገባሃል😢

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 Před měsícem +1

    ሥለ ሀገሩ የሚያወራ ደስ ይለኛል በርታ።

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před měsícem +2

    ESEYEW NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKE KEBERE YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 GENA BEZU YE TAKEDELETENE GEDEBU SAYEGEMERE YETASEBEWENE(YETAKEDEWEN) HULU MADREGE SIGEMERE TEAMERATUN YASAYENALE !!!BETAME DESE YEMILE NEWENA::YEMIYABALUNENE HULU FETARI TERARGO ATEFETO EWNETEGNA ETHIOPIAWE BE HAGERU LAYE BE SELAME WETO SERETO LEMENORE YABEKAWE ENELALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeronMeseret-qd1gf
    @MeronMeseret-qd1gf Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @etege_
    @etege_ Před měsícem +1

    goog work tilet

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +2

    ኮሪደር ልማቱ፥ መጥፎ ሽታ፣ የመብራት መቆራረጥ፣ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ፣ የአገር ገፅታ ግንባታ፣ የቱሪስት ቆይታ ፣ የሳይክል መጓጓዣ፣ የትራፊክ አደጋ ቅነሣ፣ የዜጎች ምቾት፣ የሥራ እድል ፈጠራ፣ ።።።።ጥቅም አለው።

  • @esayaskidane
    @esayaskidane Před měsícem +2

    እስካሁን ከወጣው አሳ ምን ያህሉ ነው ለሀገር ውስጥ ገበያ ውሎ እንደ አምራች ሀገር በተመጣጣኝ ዋጋ ለደሀው የሚደርሰው የሚለው ነው ትልቁ ጥያቄ ሁሌ ሀብታሞች በማሳተፍ ለውጪ ገበያ ዶላር ነው የሚባለው ግድቡን አዋቶ ለሰራው ህዝብ ኤሌክትሪኩን እንኳን በስርአቱ ያዳርሱለት አሳውንም ጭምር ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ውጪ ነው መሸጥ ያለበት!!!

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t Před měsícem

    Priority for Ethiopian people before export for money 💚💛❤️

  • @WondaJemal
    @WondaJemal Před měsícem

    መለሰ ዜናዊ ነብስህን ይማርልን አብይ አህመድ ፈጣሪ ይጠብቅልን በነጉድለቶቻቸውም ቢሆን ለሀገራቸው የሰሩ ናቸው።

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 Před měsícem +1

    ❤🎉

  • @tadesseabebe1676
    @tadesseabebe1676 Před měsícem +2

    ለከተማ ኮሪደር የሚፈሰውን ሀብት ከፍተኝ ኢኮኖሚ ሊያመነጨ በመችለው የግድቡን አካባቢ በጥናት ቢሠራበት ፓለቲካዊ ትርፋ ታሪካዊ ይሆን ነበር የከተማልማቱ ጥሩ በሆንም ትርፉ እይታ እርካታ ብቻ ነው።

  • @abisinya117
    @abisinya117 Před měsícem +3

    🐊አዞዎቹስ😅

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 Před měsícem

    ""rikash yesew gulbet yuemilew" tarem beterefe zenak hulu tesfa sechi new..berta

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Před měsícem

    Jel Fanowochen sebsebachehu Hayqu lay asqemtwachew. Sew agtew keminoru Asa attmedew yenuru

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před měsícem

    ከሌሎች ሺህ ግዜ ትሸሻላችሁ ምከንያቱም ሌሎች ስለ ልማት ስለ ሠላም ከማውራት ይልቅ ስለ ጦርነት ስለ ብሄር ብሄረሰብ ወደ ጦርነት መቀስቀስ ነው

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Před měsícem +2

    መለስን ከዝህ ቦሓላ አልረግመውም

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 Před měsícem

    ቱልቱላ አታጋን ምንም ጠብ ያለ የለም

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +1

    ኮሪደር ልማቱ፥ መጥፎ ሽታ፣ የመብራት መቆራረጥ፣ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ፣ የአገር ገፅታ ግንባታ፣ የቱሪስት ቆይታ ፣ የሳይክል መጓጓዣ፣ የትራፊክ አደጋ ቅነሣ፣ የዜጎች ምቾት፣ የሥራ እድል ፈጠራ፣ ።።።።ጥቅም አለው።

  • @tadesseabebe1676
    @tadesseabebe1676 Před měsícem +1

    ለከተማ ኮሪደር የሚፈሰውን ሀብት ከፍተኝ ኢኮኖሚ ሊያመነጨ በመችለው የግድቡን አካባቢ በጥናት ቢሠራበት ፓለቲካዊ ትርፋ ታሪካዊ ይሆን ነበር የከተማልማቱ ጥሩ በሆንም ትርፉ እይታ እርካታ ብቻ ነው።

  • @tadesseabebe1676
    @tadesseabebe1676 Před měsícem +1

    ለከተማ ኮሪደር የሚፈሰውን ሀብት ከፍተኝ ኢኮኖሚ ሊያመነጨ በመችለው የግድቡን አካባቢ በጥናት ቢሠራበት ፓለቲካዊ ትርፋ ታሪካዊ ይሆን ነበር የከተማልማቱ ጥሩ በሆንም ትርፉ እይታ እርካታ ብቻ ነው።

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +1

      መጥፎ ሽታ፣ የመብራት መቆራረጥ፣ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ፣ የአገር ገፅታ ግንባታ፣ የቱሪስት ቆይታ ፣ የሳይክል መጓጓዣ፣ የትራፊክ አደጋ ቅነሣ፣ የዜጎች ምቾት፣ ...