Komentáře •

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 Před rokem +16

    1ኛው ምርጥ ሚድያ መልካም ምኞት አገራችን ውስጥ ያለውን ጥሩ ሥራ ስላሳወቅከን እናመሰግናለን ስህቱን ወሬ ሙሉ ዩትዩበሮች ሲጮሁ ይውላሉ መሪዎቻችንን እናምናቸዋለን

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před rokem +11

    ድንቅ የተፈጥሮ ባለቤት ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኝነት ጎጠኝነት ሙሰኞች ቀስ እያሉ ከጠፍ በከፍታ ማማላይ ትሆናለች ።ፈጣሪ አሁንም ይጠብቃት

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 Před rokem +9

    አግራሞት የሚጭር ዘገባ ነው ተባረክ
    ሁልጊዜ ስለጦርነትና: ስለ ሁከት ከማዉራት ሚዛናዊ የሆነውን በማቅረብ ይበልጥ የጥላቻና የዘረኝነት አባዜን ያስወግዳል ።ስለዚህ ቀጥልበት ከልቤም አመሰግናለሁ።

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před rokem +11

    ፈርኦኖቹ ይበዱአ እንግዲህ ግብጶችን እኮ የሚያሳስባቸው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማንሰራራት ነው እንጂ የእነሱ የውሀ ፍሰት መቀነስ አይደለም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ::

  • @abaykulu5522
    @abaykulu5522 Před rokem +10

    በሁለቱም ቻናልህ ላይ የምታቀርበው አቀራረብ በጣም ይመቸኛል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @destagelaye4821
    @destagelaye4821 Před rokem +6

    ቸር ወሬ አሰማህን ተባረክልን ምርጥ ሚዲያ ነህ

  • @user-rb7bj7xi9x
    @user-rb7bj7xi9x Před 2 měsíci +3

    ምቀኛን ያብዛልኝ ይላል ያገሬ ሰው ይህ አባባል ለጀግና ሰው ነዉ ገናገና መንግስታችን በኛው እድሜ ብዙ ይሰራል ወደ ዱኒያ ሲመጣ ቫይረስ የማያጠቃው ሙሉ ሚሞሬ ይዞ ነው የመጣው መንግስታችንን ክፉ ዓይን አሏህ ይጠብቅልን

  • @abebawteferatefera9290
    @abebawteferatefera9290 Před 2 měsíci

    አንተ ልጅ በእውነት መቼም ቢሆን መልካምነት ኪሳራ ስለሌለው ሁልጊዜ እንዳተ ሌሎችም ሚድያወች መዘገብ ቢችሉ ሀገራችን ተስፋ ይኖራት ነበር በርታ

  • @ephremtulu1846
    @ephremtulu1846 Před rokem +4

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @getnetlemma7460
    @getnetlemma7460 Před rokem +2

    Amazing and very promissing development News!!! A great pleasure to hear such News🎉

  • @user-cn1ee9mi7x
    @user-cn1ee9mi7x Před rokem +2

    እዉነት ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ክብር ክብር ለልኡል እግዝአብሔር

    • @user-rx6mc3vp9n
      @user-rx6mc3vp9n Před 2 měsíci

      እውነት ነው. እኛ የምንስምነው የምያባሉንን ብቻ ነው.

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Před 2 měsíci +3

    አታሟርትብን !!እኛ በዘር አልተጨፋጨፍንም!! ግብፅና ኤርትራ የላኳቸው ቅጥረኞች የሚፈፅሙትን አታንሸዋረው

    • @geneneoda7920
      @geneneoda7920 Před 2 měsíci

      ቀስ ብሎ ስለ ኢትዮጵያ መልካም ቢዘግብ ይሻለዋል መሀል ላይ እንደ ጭቃ እሾህ የሚደነቅራት ወሬ አለችበት❤❤❤

  • @ashenafiyitagesu4687
    @ashenafiyitagesu4687 Před rokem +1

    👏great job. I believe we'll prosper with in a few years. But we need to be patient...

  • @yenenehtafesse66
    @yenenehtafesse66 Před rokem +2

    መረጃህን ግን ከየት እንደሆነ ብትጠቅስልን ።

  • @AbubekerIbrahim-pp5td
    @AbubekerIbrahim-pp5td Před 2 měsíci +1

    ይመችህ አብይ

  • @yonastemesgen-kf8xj
    @yonastemesgen-kf8xj Před 2 měsíci +1

    Than ke you good news

  • @efremze2690
    @efremze2690 Před měsícem

    Thanks for sharing this interesting news .

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 měsíci

    Chru Egziabeher Ymesgn. Tbarek

  • @kassumirinda669
    @kassumirinda669 Před 2 měsíci

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቻችንም ያፍራሉ

  • @user-gi9dj1rf5x
    @user-gi9dj1rf5x Před 2 měsíci

    ይግርማል ከማውርት መስርት🎉🎉

  • @WorkuSeid
    @WorkuSeid Před 6 dny

    It is unbelivable &meracle too
    I have no a word to express my felling

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9n Před 2 měsíci +1

    መልካም ያሰማህ.

  • @yitayewzeleke2175
    @yitayewzeleke2175 Před rokem +2

    ጣናንየሚያስንቅምንምየለም ሰውሰራሽና የፈጣሪንስራአታወራርድጎበዝ

    • @ET-vd2uw
      @ET-vd2uw Před 2 měsíci

      ከቅናት መንፈስ ወጥተህ ያብዛልን ብትል ጥሩ ነበር

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 2 měsíci +1

    ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! እንዴት ደስ የሚል ዘገባ ነው !!! አወ እናት እትዮጽይያ !!! በየማዕዘናቶ እንዲህ ትልማ !!! ትድግ ትመንደግ ትሁን አዲስ ከተማ !!! እርስ በርስ መገፋፋቶ ቀርቶ መልካምንቶ ጎልቶ ስውነት ጎልብቶ !!! በአለም አደባባይ ትውጣ ትሰማ !!! ልጆቾም !!! እንዲጠፋፉ የተሰራባቸውን የሰይጣን ተንኮል ተረድተው ከክፋት ልጅ መረብ ይውጡ ተረባርበው !!!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před rokem +2

    ጣናን የማወዳድረው ከአፍሪካ ጋር
    ነው አዴት ዘቅጬ መንደር ውስጥ
    ኩሬ አልፈልግም 😂😅😂

    • @user-rx6mc3vp9n
      @user-rx6mc3vp9n Před 2 měsíci

      ፋሮች መች ይሆን የምትነቁት.

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před 2 měsíci

    ጸባየ ብልሹ የሆኑ ትውልዶች በጠመንጃ ሰልጣን ላይ ለመቆናጠጠ የአማራና ትግራይ ህዝብን ሠላምንና የልማት እንቅሰቃሴ እያሰተጓገሉ ነው። የክልሉን ልማት እንዲሁ በጣም ተዳክሟል። ይህንን ተግባር የሚፈጽሙት ስይጣናዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት ነው እንጂ ለህዝባቸው እድገትና ሠላም በመቆሮቆር አይደለም። ሰርአተ አልበኛና ሽፍቶች ናቸው። ተግባራቸው እሰከ ዘላለም በመጥፎ ይወሳል።

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 Před rokem +2

    አንተ ደግሞ ምን ነከህ ጣናን የሚያስንቅ ምንም አይመጣም ምክንየቱም ጣና የእግዚአብሔር ስጦታና የአባይ መነሻ ነው፣ ሌሎቹ የእኛ እጅ ሥራዎች ናቸው ለማንኛውም ሠርቶ ለማጠናቀቅ ያብቃን እርስ በርስ መበላላት ይብቃን!!

    • @geneneoda7920
      @geneneoda7920 Před 2 měsíci

      ጣና 33 ቢሊዮን + ነው ይሄ ደሞ 2.3 ቢሊዮን በምን ነው የሚወዳደሩት❤🎉🎉🎉

  • @zoemelese2021
    @zoemelese2021 Před rokem

    yehe zene secrete bihones wektun yetebeke new tilaleh

  • @belaymulugita41
    @belaymulugita41 Před rokem +2

    እረ እባካችሁ እነዚህን በቀቀን ሚዲያዎች አንድ በሉልን የመንግስት አካላት መንግስት ለደህንነት ሲል በሚስጥር ይዞተ እንደሆንስ

    • @Mbyb316
      @Mbyb316 Před 2 měsíci

      ትክክል ብለሃል:: አዲስ ወሬ አውርቶ አድማጭ ማግኘት እንጂ በሀገር የውጪ ግንኙነት ላይ ያለውን ተፅዕኖ አያውቁም::

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Před 2 měsíci

    ምንዋጋ አለው ሀገሬ ዙሪያዋ ለቅሶና ጦርነት ሆነ እንጂ !የብልፅግና ዘረኞችና ሃይማኖት የለሾች ሀገራችንን ሰላም ነሷት!

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Před 2 měsíci

      ብልፅግናን ነው ዘረኛ የምትለው? ጁንታውና ጃዊሳው ምን ሊባሉ ነው? የዚህ ሰው ሰራሽ ግድብ ዋናው አላማው በመስኖ ግብርናን ማስፋፋት ነው።

  • @teaeaw3895
    @teaeaw3895 Před rokem

    Andu ager shach neh esh mn aslefelefeh yegered lij neh esh .yager mistr atebkm balege ager shach.

    • @yenenehtafesse66
      @yenenehtafesse66 Před rokem

      yegered lij sawu aydelem woy?
      ene yegered lij negn gin betam azenku.

  • @yalabe9432
    @yalabe9432 Před rokem +1

    ድንቁርና ነግሳለች እንዴት ነው አጣናን 42 ኪ/ሜ ያደረገው ?

    • @menberetessema6314
      @menberetessema6314 Před rokem

      "አጣናን" ማለት ጣናን ማለት ይሆን? ለማንኛውም ድንቁርና ደንቆሮ ብሎ ሰውን መዝለፍ ነውር ነው። የእግዚአብሔር ቃል "ወንድሙን ደንቆሮ የሚል ሁሉ ሞት ይገባዋል" እያለ ይመክረናልና ቃላት እንምረጥ።

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před 2 měsíci

    All legacy to meles zenawi
    Cowards have nothing new by them selves

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 2 měsíci

    wwwwweeeeee

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 Před rokem +1

    የብልፅግና አጨብጫቢ ነህ እንዴ ?ምን ስለሆነ ነው ጣናን የሚያህል ሐይቅ የሚያስንቀው ?ተከፋይ ።

    • @abdumude1001
      @abdumude1001 Před rokem +1

      ሀይቅ ስለሆነ ብቻ ነቀፋ ነው ስራቹ አይ የሀገሬ ሰው!

    • @minaentertiment
      @minaentertiment Před rokem

      @@abdumude1001 አንተ ጭፍን ካድሬ ሆድ እንጂ አእምሮ የለህም

    • @abdumude1001
      @abdumude1001 Před rokem

      የእውቀትህ ደረጃ ነው መሳደቡ አንተ አሰዳጊ የበደለህ ከመሳደብ ብታስረዳ አይሻልም ነበር! ለነገሩ ካንተ አይነቱ ምን ይጠበቃል ሃሃሃሃሀሀሃሀሀሀሀሃሀ

    • @menberetessema6314
      @menberetessema6314 Před rokem

      አረ ከሰድብ የሚገኝ ነገር የለም እባከችሁ አፋችሁን ለሰድብ ብቻ የምታላቅቁ ሰዎች እግዚአብሔርን ፍሩ። አኔም በግሌ ጣናን አያሰንቅም ብያለሁ ጣና የእግዚአብሔር ስጦታ ሰለሆነ ሆኖም ሰው በመሰለው መንገድ ነገሮችን ስላወዳድረ መሰደብ አለበት ብዬ አላምንም። ከብለጽግና {ብልግና) ጋር ያለውን ችግር በዚያው በኩል ምላሽ ብትሰጥበትስ?