🔴አከራዮቼ | Bewketu Seyum | tereka

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2023
  • ገጣሚ፣ ደራሲ እና የወግ ሰው በዕውቀቱ ስዩም ከጻፈው ውስጥ መግባት እና መውጣት ምዕራፍ ስዎስትን ዛሬ ይዘንላችሁ ቀርበናል። አብዛኛውን የሚያቀርባቸው ሳቅን የሚፈጥሩ እና ትምህርት የሚያስጨብጡ ናቸው። ጥሩ የታሪክ ተመራማሪ እና ተራኪም ነው። ከአሜን ባሻገር በተሰኘው ምጽሃፉ ላይ ያሉትን ታሪኮች ማንበብ ምን ያክል ስለታሪክ አዋቂ መሆኑን ማዎቅ አይከብድም። ማህበራዊ ኑሮዎችንም በማየት እና አስተያየት በመስጠት ይታዎቃል። ቋንቋንም ይራቀቅበታል። ለዚህም ነው የበዕውቀቱ ስዩምን መጽሃፍ መርጠን ይዘንላችሁ የቀረብነው።
    ትረካው በሰብታይትል የቀረበ ሲሆን የበለጠ ሳቢ እና ማራኪ ሆኖ እንድትዝናኑበት የቀረበ ነው። ሁሉንም ክፍሎች እዚህ ቻናል ላይ አስቀምጠንላችኋል።
    A poet, author and a man of tradition, we bring to you today the entry and exit chapter of his knowledge. Most of what he offers are laugh-out-loud funny and educational. He is also a good historian and narrator. Reading the stories in his book Beyond Amen, it's easy to see how much of a historian he is. It is also known by observing and commenting on social life. He also avoids language. That's why we have chosen the book of knowledge and brought it to you.
    The narration is subtitled and made more interesting and attractive for you to enjoy. We have put all the episodes on this channel for you.
    🔴መግባት እና መውጣት ሙሉ ትርካዎች
    👉ከፍል 1፡ አምባገነን ቂጥ • 🔴አምባገነን ቂጥ | Bewketu S...
    👉 ከፍል 2፡ መላጣው ሼፍ • 🔴መላጣው ሼፍ | melataw shi...
    👉 ከፍል 3፡ አከራዮቼ • 🔴አከራዮቼ | Bewketu Seyum...
    👉 ከፍል 4፡ አስተያየቱ ደግሞ ከመጥባት አይተናነስም • 🔴አስተያየቱ ደግሞ ከመጥባት አይተና...
    👉 ከፍል 5፡ የብልት መጠን ምርመራ... • 🔴የብልት መጠን ምርመራ... | B...
    👉 ከፍል 6፡ ወንዶች ቁመት እንጅ ሲቪ አያዩም • 🔴ወንዶች ቁመና እንጅ ሲቪ አያዩም....
    👉 ከፍል 7፡ ገጠር ስገባ ወደ ድሮ የተወረወርኩ ይመስለኛል • 🔴ገጠር ስገባ ወደ ድሮ የተወረወርኩ...
    👉 ከፍል 8፡ ጀግና በደሙ ወላድ በስፐርሙ ሀገር • 🔴ጀግና በደሙ ወላድ በስፐርሙ ሀገር...
    👉 ከፍል 9፡ የሽሮሜዳ ልጅ • 🔴የሽሮሜዳ ልጅ | Bewketu Se...
    👉 ከፍል 10፡ ማቄጥ የተሳናቸው • 🔴ማቄጥ የተሳናቸው | Bewketu ...
    👉 ከፍል 11፡ የጥበብ መጀመሪያ ብሄርን መፍራት ነው • 🔴የጥበብ መጀመሪያ ብሄርን መፍራት ...
    👉 ከፍል 12፡ ሻለቃ • 🔴ሻለቃ | Bewketu Seyum |...
    👉 ከፍል 13፡ አባዬ እና ውሽማው • 🔴አባዬ እና ውሽማው | Bewketu...
    👉 ከፍል 14፡ ፅንፈኛ ሃይማኖተኛ • 🔴ፅንፈኛ ሃይማኖተኛ | Bewket...
    👉 ከፍል 15፡ አዲስ አበባን ከመዲናነት ወደ ማድቤትነት • 🔴አዲስ አበባን ከመዲናነት ወደ ማድ...
    👉 ከፍል 16፡ ህይወት ለአንዱ እንቁ ለሌላው እንቁልልጭ ናት • 🔴ህይወት ለአንዱ እንቁ ለሌላው እን...
    👉 ከፍል 17፡ የሙት መንፈስ ጠሪ • 🔴የሙት መንፈስ ጠሪ | Bewketu...
    👉 ከፍል 18፡ እርጅናን በቦዲጋርድ... • 🔴እርጅናን በቦዲጋርድ... | Bew...
    👉 ከፍል 19፡ ቡና እና የወሲብ ትርጉሙ • 🔴ቡና እና የወሲብ ትርጉሙ | Bew...
    🔴ሌሎቸ የበእውቀቱ ስዩም ሰራዎች
    👉 ታላቁ ሩጫ • 🔴ታላቁ ሩጫ | ታላቁ ሰፈር አቋራጭ...
    👉 ሽፍታ ድሮ ቀረ! • 🔴ሽፍታ ድሮ ቀረ! | በዕውቀቱ ስዩ...
    👉 ጠረባ • 🔴ጠረባ | Tereba | Bewket...
    👉 የአህያ ስጋ እና ፈስ.. • 🔴የአህያ ስጋ እና ፈስ...| Bew...
    👉 የሚያሳስበኝ • 🔴የሚያሳስበኝ | Bewketu Sey...
    👉 ቀደዳ... • 🔴ቀደዳ... | Kededa | Bew...
    👉 መውዜር አማረኝ • 🔴መውዜር አማረኝ | Mewuzer a...
    👉 አውቆ አበድ እና አስቂኝ አስተያየቶች • 🔴አውቆ አበድ እና አስቂኝ አስተያየ...
    👉 ከእዳ ወደ የምን እዳ • 🔴ከእዳ ወደ የምን እዳ | Bewke...
    Subscribe us:
    ✋ / @abiyumedia
  • Zábava

Komentáře • 4