የብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ አንገብጋቢ መልእክት በማርያም ድረሱልኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: www.instagram....

Komentáře • 496

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 3 lety +75

    zelle or cashapp ለምትፈልጉ +1615-521-7354 Bini
    የትኖራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
    ንግድ ባንክ: 1000170655994
    0976008794
    0911448396

    • @genetbaye4595
      @genetbaye4595 Před 3 lety +1

      Amen..abatachen burakawot yedersen

    • @genetbaye4595
      @genetbaye4595 Před 3 lety

      Hertwold.

    • @addi9119
      @addi9119 Před 3 lety

      tebarke biniya

    • @genetbaye4595
      @genetbaye4595 Před 3 lety

      Lege Beny .place my relagen name is Herotwold.plsce tale the father he can pray for me .Thank you so mach . Leg Beney you did so mach for Ethiopian Chruch my God bless you and ur family's. This so bless work .I am following you always. My God bless you.

    • @helolooo0
      @helolooo0 Před 3 lety

      ልጅ ቢኒ የአባታችን ቦራከቸው ይድረሰን አሜን

  • @bemnetabera2037
    @bemnetabera2037 Před 3 lety +1

    ልዑል እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 3 lety +41

    ✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    ✝️ በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    ✝️ አሰሮ ለሰይጣን
    ✝️ አግኣዞ ለአዳም
    ✝️ ሰላም
    ✝️ እም እይዜሰ
    ✝️ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም

    • @user-yb6rx4df1l
      @user-yb6rx4df1l Před 3 lety

      ይከን፡ወደ፡አማሪኝ፡ሲተሩጎም፡ምን፡ለማለት፡ነዉ፡ይቅርት፡ሰላላወቅሁ፡ነዉ

    • @tsigeredayemanebrehan9590
      @tsigeredayemanebrehan9590 Před 3 lety

      ቤኒ እኔ ቨርጂንያ ነኝ እንዴት እንደማስገባ ንገረኝ አባ ለሚያሰሩት ቤተክርስቲያን በተለይ በዜል

  • @meseleeshetu1978
    @meseleeshetu1978 Před 4 měsíci

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ እውነተኛ አባት ተወዳጅ ፀሎት ቡራኬዎት እኔንም ባለቤቴንና ልጆቼን ትጠብቀን

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay6207 Před 3 lety +32

    እግዚአብሔር ጠራሁት በችግሬ ግዜ አወጣኝ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 3 lety +23

    የርሶ በረከት ይድረሰን አባታችን እኛማ ሀጢያታችን በዝቶዋል የርስዎ ጸሎት ድካም ይማረን አባታች

  • @user-de5iy6by1u
    @user-de5iy6by1u Před 3 lety +32

    በረከቶ ይድረሰን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @user-wq1xp5mk4y
    @user-wq1xp5mk4y Před 3 lety

    ብፁፅ አባታችን በረከትዎት ይድረሰን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 3 lety

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙇

  • @user-to7om3ks8z
    @user-to7om3ks8z Před 3 lety

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ፣ያኑልን፣
    አባታችን

  • @naahgf7838
    @naahgf7838 Před 3 lety

    የኔአባት ቡርስኬወት ይድረሰን እንወደወታለን አባታችን

  • @raniaabdelmeguid1525
    @raniaabdelmeguid1525 Před 3 lety

    እኝህን አባት እዴት መግለፅ አልችልም በረከታቸው ይድረሰኝ

  • @user-mx7tw1gg5v
    @user-mx7tw1gg5v Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 Před 3 lety

    በረከትዎ ይድረሰኝ አባቴ🙏🙏

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 3 lety

    አባታችን በረከትወ ይድረሰን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mj2ij9bt5e
    @user-mj2ij9bt5e Před 3 lety

    በረከታችሁ ይድረሰን ክቡር አባታችን 😥

  • @misrakbeyene4422
    @misrakbeyene4422 Před 3 lety

    አባቴ በረከተዋ ይድረሰን

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 Před 3 lety

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr segawn.yabezal

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od Před 3 lety

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን

  • @user-yk6uf4lm4i
    @user-yk6uf4lm4i Před 3 lety

    በረከቶት፡ይደርብን፡አባታችን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጦት

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen zimaree malkiatiyasemhli mamirachini Abatachini bragachuu hidirasibni 👐👐👐⛪⛪⛪💕💕💕💕💕

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ባታችን በረከተወ ይደርብን

  • @genetyenealem1380
    @genetyenealem1380 Před 3 lety

    አባታችን ቡራኬዎች ይድረሰን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 3 lety

    ዘሪ ሙሉቀን ዝማሬመልእክትን ያስማልን

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቢኒዬ እናመሰግናለን አባታችንን ስላየናቸዉ በጣም ደስብኛል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር 💚💛❤️

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 Před 3 lety

    አሜን አባታችን በረከቶ ይድረሰን

  • @samsungnot10plus46
    @samsungnot10plus46 Před 3 lety

    ይፍቱን በረከትዎ ይድረሰን አባቴ

  • @mnet3
    @mnet3 Před 3 lety

    አባችን በረከቶህ ይድረሰን🙏

  • @user-br7uh9if5g
    @user-br7uh9if5g Před 3 lety

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባ

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 3 lety

    አሜን አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @user-yb6rx4df1l
    @user-yb6rx4df1l Před 3 lety

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡የአባታችን፡በረከተወት፡ይድረብን፡

  • @sebelediro5969
    @sebelediro5969 Před 3 lety +1

    Sergute mariam

  • @selam21558
    @selam21558 Před 3 lety

    በረከቶት ይድረሰን አባታችን

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j Před 3 lety

    የኔ አባት በርኮቶ ይደርብን አባቴ ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @hanamihret7765
    @hanamihret7765 Před 3 lety

    የኔ ወርቅ አባት እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Před 3 lety

    አባታችን በረከተዎ ይደረብን

  • @seenaaemebet5469
    @seenaaemebet5469 Před 3 lety

    Amen amen amen le abatachin edeme tena yestilen egnanime ye abatachin berket yederbeni.

  • @user-ms4hr1oq3d
    @user-ms4hr1oq3d Před 3 lety

    አባታችን በርከትወ ይደርብን እደሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @mesi3693
    @mesi3693 Před 3 lety

    ወኔ አባታችን አላየሁትም ነበር ቤኔ ይደገምልን ሊላ ቀን ቡራክያቸው እንቀበል

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይፍቱን ይባርኩን ብፁዕ አባታችን🙏

  • @user-hd1en5ly5s
    @user-hd1en5ly5s Před 3 lety +1

    አባባ እዲሜና ጤና ይስጠወት አልቅሰው አሥለቀሱኝ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን አባባ እንባቸው ሢፈስ አንጀቴን በልተውት ነበር ባለፈ ዛሬ ርብርባችሁ አሥደሠተኝ በርቱ እንባቸው ይታበስ እሚያሣዝኑ አባት እዴሜወትን ያርዝምልን ቢኒ ማሥተካከያ አዛብ አገር አይባልም ሀረብ አገርጂ አዛብ አይደለም አኑሮናል። ለውጦናል። ተቀብሎናል እንደ ሀገሩ በሀል ነው የሚኖረው እልቅሥ እደዚህ ሲባል የከፉፈለከን ይመሥለኛል ኢሥላም ክርሥቲያን ባንዲ ላይ እጂ ለጂ ተያይዘን ወደፊት ቢኒን ሁሌ እከታተለዋለሁ ላይክ አዲርጌ እወጣለሁ ሥጨርሥ መልካምና ጥሩ ሥብእና ያለው ልጂ ሥለሆነ እናም በሀይማኖቱ ዙሪያ ያለውን ትምርት ባይመለከተኝም ላይክ አርጌ ወጣለሁ እና ለማለት የፈለኩት አንዲ እንሁን ነው ዘመዶች

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 3 lety

    አባቴ ቡራኬዎ በያለንበት ይድረሰን፡፡ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ግንቦት 15 እና 16/2013 መንዲዳ ሠላማዊት ኪዳነ ምህረት የቤተክርስቲያኗ ምርቃት ላይ ተገኝቼ በአባቴ እጅ ተባርኬአለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አባቴ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ ለየትኖራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ማሰሪያም ትንሽም ብትሆን ለበረከት አስገብቻለሁ፡፡

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn Před 3 lety

    በረከቶይድረሰን.አባታችን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 3 lety

    አባታችን ቡራኪ ይድርሠኝ

  • @raniaabdelmeguid1525
    @raniaabdelmeguid1525 Před 3 lety

    ወለተማርያም
    እህተማርያም
    አመሀገብርኤል

  • @user-rw9fm8uc5h
    @user-rw9fm8uc5h Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒

  • @kasechbelay9615
    @kasechbelay9615 Před 3 lety

    አባዬ በረከተዎት ይደረብን

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před 3 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ሁሉም የአንተ ድምፅ ያሳዝነኛል

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před 3 lety

    Amen Amen Amen Aebatachin Burakewu yidiresen

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety

    ብጹዕ አባታችን አሜን

  • @tatekzeleke7297
    @tatekzeleke7297 Před 3 lety

    Ame Amen Amen egziabeher yakoyot abbatachen

  • @bemnetabera2037
    @bemnetabera2037 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ጠራውት በሀዘኔ ግዜ እግዚአብሔር ጠራውት በችግሬ ግዜ አወጣን ከጭንቀት ከሀዘን ክትካዜ

  • @addi9119
    @addi9119 Před 3 lety +17

    አካውንት ኮሜንትስር አስቀምጥልን ቢኒ ቡራኬዎ ይድረሠን አባዬ በአህዛብ ሀገር ተጨንቀናል እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሠን ቅድስት ቤተክርስትያን ናፈቀችን ነፍሣችን ተጠማች.

    • @zenahalain5009
      @zenahalain5009 Před 3 lety

      አሜን ሁላችንም ነን ፈጣሪ ይርዳን ለደጁ ያብቃን 🙏😥

  • @waqayoonjaalala5526
    @waqayoonjaalala5526 Před 3 lety

    Abbatachen barakataa yedarasi 🤲⛪

  • @genetchetw1807
    @genetchetw1807 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን አባ

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd Před 3 lety +1

    በረከቶ ይድረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏 Zemer malket yesamien

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Před 3 lety +2

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቢኒም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety +3

    😭😭😭😭😭😭😭አባቴ ፈጣሪ የእኔን እድሜ ለእርሶ ይስጥልኝ በረከቶ ይደርብን

  • @destaebabumemorytube3290
    @destaebabumemorytube3290 Před 3 lety +35

    የተቀደሰች ሰዓት አሳልፌያለሁ፡፡ በወጣው ይተካ ብያለሁ፡፡ ገብረ ማርያም ነኝ ቡራኬየቸው ይደርብን፡፡

  • @tigsamson9695
    @tigsamson9695 Před 3 lety +12

    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን

  • @nasseralahbabi9360
    @nasseralahbabi9360 Před 3 lety

    ዝማሬ. መልእክትን. ያስማልን

  • @mesi3693
    @mesi3693 Před 3 lety

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @tigestlove4956
    @tigestlove4956 Před 3 lety

    Amen barakatachaw yidariben

  • @bayushabebe847
    @bayushabebe847 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r Před 3 lety +2

    😭😭😭 አላየሁም ነበር ቅዱስ ሲኖድዮስ ስብሰባ ላይ ግን ፈልጌ ፈልጌ አይቸው አለሁ 😭 እንድት እንደምወድዎት አባቴ

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před 3 lety +9

    አባታችን ልቤን የነኩት ንግግራቸው የተዎህዶ ልጆች በምችለሁ ሁሉ መድረሰ አለብን አውቀንም ሆነ ሣናውቅ ለሠራነው ሀጥያት እግዛብሄር ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን ልጅ ቢኒ ወንድማችን እየሰራህው ያለውን እግዛብሄር የምታሰበውን ያሣካልህ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 3 lety +10

    የኔ አባት ፆሎቶዎት ይድርብን እድሜ ዎትን ያርዝምልን
    የሁላችንም ጥያቄ ነው የመለሱልን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 Před 3 lety

    እስካለማርያም

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 Před 3 lety +1

    ይፍቱኝ አባቴ አንድም ከስራቴ አንድም ከሃጣቴ ይፍቱኝ አባቴ ቡራኬው ይድረሰን አባቴ በፀሉቱው ያስቡን

  • @negetube5884
    @negetube5884 Před 3 lety

    በረከቶ ይድረስን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +3

    😭😭😢 እድሜው ይስጦት አባ እስኪ ከቻላችሁ ደግመህ አቅርብልን

  • @yifredewtenaw6134
    @yifredewtenaw6134 Před 3 lety

    በረከትዎ ይድረሰን አባ

  • @fhfggugh7084
    @fhfggugh7084 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባየ ይፍቱኝ

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 Před 3 lety

    እፍፍፍፍፍ የኔ አባት ቃል የለኝም በምን ልግለፀወት

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 3 lety

    በርከተዎ ይድርሰኝ አባቴ

  • @habeebajajm6309
    @habeebajajm6309 Před 3 lety

    Waqayyoo gooftaa sagalee jirenyaa sii dhagesisuu Abbaa urmii nafii jiradha abbate

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md Před 3 lety

    አሜን፡ስወዶት

  • @lgsam6722
    @lgsam6722 Před 3 lety +1

    በፀሎቶት አስቡን ወለተ ኪዳን እና ኪዳነ ማሪያምን አስቡን ክቡር አባታችን እመአምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትስጣችሁ

  • @limatteferi6205
    @limatteferi6205 Před 3 lety

    Abate Burakio yidresegn .Amennn

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube8902 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔርን ጠራሁት በችግሪግዜ አወጣኝ ከጨንቀት ካዘን ከትካዜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በርከቶት ይደርብን አባታችን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 3 lety

    እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 3 lety +3

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ የማከብሮዎት የምዎዶት አባቴ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 Před 3 lety

    አባታችን በረከታችው ይድርስኝ የኔ አባት ብፁህ አባታችን አቡነ ቆዎስጦስ ብሩኬዎ ይድርስኝ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንዴት እንደምወዳቸው ቃል የለኝም ሳያቸው እንባዬ ይመጣል መንፈስ ቁደስ የመርጣቸው የተዋህዶ አርበኛ ስራቸው ልክህ እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጼጥሩስ በረከቱ ጸሎት ይድርስኝ

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 3 lety +19

    ወይኔ ቢኒዬ አመለጡኝ አባ ስራላይ ሆኜ ቢኒዬ አባታችንን አገናኝኝ በእመቤቴ 😭

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 Před 3 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የፍቅር አባት ስወደወት በረከተወት ይድረሰን

  • @user-fx3vk7qk2g
    @user-fx3vk7qk2g Před 3 lety

    በረከቶ። ይደርበን አባ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 3 lety

    በበረከቶ። ይድረሠን

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047

    Amen Amen Amen
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲 Abatachin barakatachu yirasan anem adagaziber malakam faqad yabarakatu takafayi lamahon yibaqN

  • @caaliiyoutube7649
    @caaliiyoutube7649 Před 3 lety

    Ameen ameen ameen

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 3 lety

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ይስጥልን እናተን አያሳጣን መደሀኒያለም አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @tiruworktube88
    @tiruworktube88 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Zamaren malkiten yesmalin

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ytft1850
    @ytft1850 Před 3 lety

    አባባባባዬዬዬዬዬዬይፍቱን😭😭😭

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 Před 3 lety

    አሜን🙏🙏🙏

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 Před 3 lety

    ብፁህ ወቅዱስ አቡነ ቆውስጦስ ብሩኬዎ ይድርስኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አልቅስው አስለቀሱኝ ስራ የለኝም እኔም በረከት ብሳትፍ ደስ ይለኝ እግዚአብሔር ሴስጠኝ እስጣለሁ የስደት እህቴ የእምነት ፅናትሽን አስደስተኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለችበት ባልተመቸ ቦታ ሆነሽ እግዚአብሔር አስበሽ ጸሎትሽ ይስማል መልስ ይዙ ይመጣል

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 3 lety

    እቤት ቢኒ ብፅ እባታችን እንባዬን እፈሱት እግዝ እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት በድምፅ ቡራኬሳላገኝ እመለጠኝ ለማንኛው የበረከቱተካፍይ ስላደረግህኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ብሄድክበት ሁሉይጠብቅህ

  • @SOFIAHTHSOFIAHTH
    @SOFIAHTHSOFIAHTH Před 3 lety

    አባቴ በራኬው ይድረደኝ ለኔ ለጎስቋለዋ ልጅ