ዛሬ ወደጌታዬ ብሄድ ደስተኛ ነኝ.. ዘማሪት ፀሐይ ዘለቀ!! (tsehay zeleke) ደማቅ ሕይወት አገልግሎት ክፍል ሁለት ተለቀቀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 10. 2023
  • #zelalemtesfaye #ደማቅ_ሕይወት_አገልግሎት
  • Hudba

Komentáře • 86

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn Před 2 měsíci +4

    ስጦታችን ነሽ
    ብሩክ ነሽ የኢየሱስ ወታደር ነሽ እህተችን እንወድሽለን

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před 8 měsíci +9

    የኔ እናት በጌታ አዲስ ሆኜ ይህን ዝማሬ እጅግ አዳምጥ ነበር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterMola
    @AsterMola Před 3 měsíci +2

    ብዙ ትውስታ አለኝ ባንቺ መዝሙር ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ለምልሚ በጣም ነው የምወዳት ።በልጅነቴ የሰማሁት መዝመመር እስካሁን ድረስ እዘምረዋለሁ አንቺን ሳስብሽ የሚለው መዝሙር ሁሉም መዝሙሮቿ ይባርካሉ

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před měsícem

    Wude demseshe ahunem enkuwan endeziyawu new teeeeeeebareki wudededededede!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci +2

    ዝማሬዎችሽ ተስፋችን ጌታ ላይ አንድናደረግ አደረጎናል እድሜና ጤና ይስጥልን የናፈቅሽውን ጌታ እስክታገኚው ጌታ ለአፍታም አይለይሽ ዝማሬዎችሽን በጣም ነው ምወዳቸው የፀጋውን ባለቤቱንም አክብሬው አልጠገብም አብሶ እግዚአብሄረ ይችላል የሚለው ዝማሬ ምስክረነትም ነበረኝ በዛ ዝማሬ የእውነትም ጌታ ሰረቶ አይቻለሁኝ❤❤❤❤❤

  • @sosnaatnafu4891
    @sosnaatnafu4891 Před měsícem

    ብቻዬን በነበርኩበት ጊዜ በዝማረሽ
    የተፅናናሁብሽ ተባረኪ

  • @DuretoKebede
    @DuretoKebede Před 6 měsíci

    Amennnn tebareki zeliyeee antem tebareki eyesusim

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዘማሪ ፀሐዬ ስምሽን ሳላውቀው ነበር ዝማሬሽን የምሰማው የነበረው ተባረኪ አሁን ግን ስበረከክ ለፀሎት ባንቺ መዝሙር ነው ጂባዝ በርግጄ ሰፈር ሁሉ እየሰማ ከአንቺ እኩል እዘምራለሁ እባረካለሁ እባክሽ ፀሃዬ ፀልይልኝ ሀረብ ሀገር ነኝ

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před 6 měsíci +1

    Amen and Amen

  • @user-sk5iq1uy4j
    @user-sk5iq1uy4j Před 7 měsíci

    Geta Eg/r yibarikishi.....thegga yibthalish,geta yixxebikishi

  • @t.b.t8073
    @t.b.t8073 Před 11 dny

    God Bless you Tshaye!

  • @elsasegid7631
    @elsasegid7631 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen halleluja G.B.U ❤❤

  • @alemeneshmekannt
    @alemeneshmekannt Před 4 měsíci

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem Před 8 měsíci +4

    አሜን አሜን የሱስዬ የቺላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አምናሎ 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን የኔ እናቴ ተባረኪ❤️❤️❤️

  • @fkrnewfkrnew6013
    @fkrnewfkrnew6013 Před 8 měsíci

    Bazhu.agatsamy.zalenm.egzer.yebarkhe.zemanhe.bageta.yetabarekana.yetatsabeke.yehun

  • @Ali-hx4gd
    @Ali-hx4gd Před 3 měsíci

    ውውውው አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇

  • @user-km7oj3jw6l
    @user-km7oj3jw6l Před 7 měsíci

    Amen zamanshni geta yebarki❤❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 Před 7 měsíci

    That song very prophetic song
    አይችልም አልልም እግዚአብሔር ይችላል ::አው ይችላል አወ ይችላል
    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ::

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🛐🛐🛐🛐🛐🙌🙌🙌🙌👏👏🙌👏👏እልልልልልል ዉቢቱ ምድር ኢየሩሳለም ሃሌሉያ እናቴ በብዙ ተባረኪ ❤🙌

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 Před 6 měsíci

    ፀሐይዬ ተባረኪ❤❤️💛💙💙💙💙🙏

  • @tsehaiabebe1289
    @tsehaiabebe1289 Před 4 měsíci

    Amen tebark🎉❤❤❤❤

  • @Betelehem-zb6eq
    @Betelehem-zb6eq Před 8 měsíci +2

    አሜን አይቻልም አልልም እግዚአብሔር ይቻላል አሜን ጌታ እግዚአብሔር ፀጋው ይቸመርልሽ የኔ እማ ተባረክ
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🙏💞🎻🔥

  • @user-jp5wl8fn2s
    @user-jp5wl8fn2s Před 7 měsíci

    እናታች ፀሐይእግዚአብርይ ይባርክሽ ተባርከሽ ቅሪ

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Před 3 měsíci

    getan alekesku, dink zemariwochachinin restenal, geta endayersan

  • @zufanamdemichael4284
    @zufanamdemichael4284 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይባርክ እንደዚህ የተወደዱ ዘመን ባመጣዉ ነገር የተረስ ብዙ ህይወት የተሠራባቸዉን የተረሱትን ስለምታሳየን እግዚአብሔር ይባርክህ
    በጣም የገረመኝ በጣም. የምወዳቸዉን መዝሙሮች ማዘመርህ ነዉ በነዚህ መዝሙሮች ተሻግሬ ዛሬን ዛሬን ደርሻለሁ የትዝታ እንባ ነወ የተካፈልኩት ተባረክ

  • @user-fx4ex3gz8n
    @user-fx4ex3gz8n Před 6 měsíci

    እውነት ነዉ ዘመንሸ ይባረክ ፀጋው ይጨምራልሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @Ali-hx4gd
    @Ali-hx4gd Před 3 měsíci

    አሜንንን ☦️😭☦️🛐❤️❤️❤️❤️❤️❤️tabariku❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 Před 8 měsíci +3

    Ameeeeeeen ameeen ameeen taberakulegn❤❤❤

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 5 měsíci

    ውይ፡ፀሀዬ፡ዘመንሽን፡ሁሉ፡እንደ፡ፀሀይ፡ብሪ።

  • @akililuhibisomissebo1895
    @akililuhibisomissebo1895 Před 6 měsíci +1

    ዋዉ፣ጌታ ይባርክሽ! በለጋ ዕድሜ ውስጥ ጀምሮ ነው ይህን የእህት የፀሃይን መዝመር የሚያዳምጠው! ኦ! አምላክ ይመስገን!!

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 Před 8 měsíci +3

    አቤት የዝማሬ ፀጋ

  • @seifuhaile7762
    @seifuhaile7762 Před měsícem

    የኔ እሕት ፀሐይ እንወድሻለን፡

  • @alemayehutadesse7172
    @alemayehutadesse7172 Před 7 měsíci +1

    በ1990ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ መንገዱ እንደ ዛሬው በማይመችበት በዚያ ላይ ነፍሰጡር ሆና ገደብ አሣሣ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ተጋብዛ በዝማሬ አገልግላናለች። በዕለቱ ሰዎች ረብሻ አስነስተውብን በእግዚአብሔር ዕርዳታ እሷና አብረዋት የመጡ ሀሉ በሠላም ተመልሰዋል። ፀሐይ በዚያ ዘመን የነበርን ሁሌም እናስታውስሻለን።ውድ እህታችን ተባረኪልን።

  • @tarikualemu
    @tarikualemu Před 8 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክሺ የኔ እናት ተባረክ ❤️❤️❤️🇪🇹🙏

  • @meselechirbo5245
    @meselechirbo5245 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Před 6 měsíci +1

    ብዙ ጊዜ መስክረላታለሁ በ90 ዓ.ም ቁ3 በደጅ ያለህ ተመለስ በሚለው መዝሙሯ ጫቴን ጥዬ ወደ ቅዱሳን ኅብረት በመሄድ ንስሐ ገባሁ ዛሬ ጌታ እረድቶኝ በቤቱ አለሁ። ጌታ ይባርክሽ ደግሞም በአካል ያገናኘናል።

  • @hailuassalafi1788
    @hailuassalafi1788 Před 6 měsíci

    ተባረኪ በአንቺ ብዙ ተጠቅመናል

  • @Shiro61
    @Shiro61 Před 8 měsíci +2

    God bless you for honoring this woman of God.

  • @user-sw9zo5bc4h
    @user-sw9zo5bc4h Před 2 měsíci

    God bless you!!!

  • @yebaleworkbiru2116
    @yebaleworkbiru2116 Před 8 měsíci

    ፀህዬ በታም እወድሻለሁ ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ እናንተም ተባረኩ

  • @user-ih6eg2xn9u
    @user-ih6eg2xn9u Před 8 měsíci +1

    እንደነዝህ በዝማረ የተባረኩ በዝማረያቸው ብዙዎችን ወደ ጌታ ያመጡ እህቶቻችን እናከብራቸዋለን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ጨምሮም ፀጋውን ያብዛላቸው። አንተም ተባረክ መልካም ሥራ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci

    ዘሀይዬ በጣም ነው ምንወድሽ

  • @astertagesa9168
    @astertagesa9168 Před 7 měsíci

    ዋዋዋ ጌታ ዘማንሺ ይባርክሺ ምጋርም ነው

  • @asirtasirt8639
    @asirtasirt8639 Před 8 měsíci +2

    Amen ❤

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 Před 8 měsíci +2

    ተባረኪ እንወድሻለን

  • @user-sm1jx1zr1i
    @user-sm1jx1zr1i Před 8 měsíci

    ጌታ ይመስገን ተባረኪ አናቴ

  • @user-sw9zo5bc4h
    @user-sw9zo5bc4h Před 2 měsíci

    God bless you !!

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe Před 8 měsíci +1

    አሜን ተባረኪልኝ የኔ እናት ፀጋ ይብዛልሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔማረፊያ እየሩስ አሌም

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 8 měsíci +1

    አሜሜሜሜሜን እግዚአብሔር ማገልጋል እድል ነው መታደል ነው ታበረኩ

  • @agegnehumitiku1394
    @agegnehumitiku1394 Před 8 měsíci +1

    Gobezi neh Eg/r Ageligilotihin yasifslih

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Před 6 měsíci

    ፀሑ ተባረኪ በእናንተ ዘመን የምንገኝ እግዘብሔርን እንድንወደው እንድናመልከውና እንድናገለግለው ተስበናል ኑሩልን አርጅቶ እንኳን ያፈራሉ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸምብሽ ጣፋጭነትና ጣፋጭ ከሕይወትሽ አይታጣ።

  • @hiwotzeleke8648
    @hiwotzeleke8648 Před 8 měsíci +1

    Ameen anche yegzabher gegna setnesh

  • @tsigeghirmay
    @tsigeghirmay Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 Před 8 měsíci

    Ameni Amenia Ameni Ameni TEBAREKI mami hiwotishi zemenishi fesimo ceriso yibarekishi yeabate jegina tebareki 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @lewizebene9541
    @lewizebene9541 Před 8 měsíci +1

    tsehaye betam enwedshalen

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra8114 Před 8 měsíci +1

    Tabarkilige

  • @cphonetastic2655
    @cphonetastic2655 Před 8 měsíci +1

    Tebareki yegita barya

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fufaanbessa8939
    @fufaanbessa8939 Před 5 měsíci

    Good mom

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜንንንንንን❤❤❤

  • @kukumekonnen7719
    @kukumekonnen7719 Před 6 měsíci

  • @user-jt1jy9gb3i
    @user-jt1jy9gb3i Před 7 měsíci

    አሜን የኔውድ ከሰሙሽ የራሳቸውን እንድሰሩ ንገሪልን

  • @fenetberhanu4556
    @fenetberhanu4556 Před 7 měsíci

    Omg !! This took me back to my childhood.
    አባቴ በብዛት ከሚከፍትልን መዝሙር ዉስጥ የፀሀየ ነው::በቀንአንድ ጊዜ ሙሉ እስኪያልቅ አይዘጋም እና ሁሉ መዝሙርዋ ሸምድጄዋለሁ::አሁን አሁን ስሰማው ወደፀሎት ነው እሚወስደኝ ::በእውነት::
    ሌላው:: አባቴ ወደጌታ ከሄደ በሁዋላ የፀሀዬ ድምፅ ስሰማ አባቴንም በጣም ያስታውሰኛል::እንደውም ከቤት ተደብቆ ነበር እኔ አባቴን እያሰብኩ አለቅስ ነበር::ልጅ ስለነበርኩ j think .
    ከብዙ ግዜ በሁዋላ እራሴን እያሳመንኩ እያመለኩበት መጣሁ::እኔ አሁን USAጌታዬን እያመለኩ ሙሉ ዝማሬዋን እየሰማሁ በማስተዋል ከቤተሰቤ ጋር እያመለኩ እገኛለው:: ድስስስስስ አለኝ ሳይሽ ፀሀዬ ጨምረሽ ዘምሪ ኑሪልንን
    አይችልም አልልም እግዚአብሔርይችላል......ነብሴ እስካቀርልኝ በእንባ እማመልክበት ልቤ ክፍፍፍፍፍ እሚልበት የልዑል እግዚአብሔር ኤልሻዳይነት እማሰላስልበት ውስስስጥትትት ጥልቅእሚል ዝማሬ::አባቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ይጠቀምብሽ ለምልሚ::ወንድሜ አንተም ተባረክ::

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 Před 8 měsíci +1

    Blessed tsehay

  • @tjer1841
    @tjer1841 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምልኮ ይባርክሺ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesiAbayin-tp2cj
    @MesiAbayin-tp2cj Před 8 měsíci

    Yene enate geta zemeneshen yebareke❤❤❤❤❤❤ Zola antem tebarekelegn

  • @hiwotzeleke8648
    @hiwotzeleke8648 Před 8 měsíci +1

    edmash endmatosala rgemedme ystesh

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 Před 5 měsíci

    የኔ ማር
    አሁን ገና ያልረሳኝን እኔ ግን የረሳሁትን ጌታዬን አስታወስሽኝ😭😭😭😭😭😭😭❤

  • @TigistGeja
    @TigistGeja Před 8 měsíci

    አሜንንን አሜንንን ❣️❣️❣️ተባረክ ተባረክ 😭😭😭😭🔥🔥🛐🛐🛐🎸🎸🥁🎻❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 8 měsíci +1

    ፀሀዬ እንወድሻለን ተባረኪልን ❤

  • @danielengida3647
    @danielengida3647 Před 5 měsíci

    አዎ ይህንን ልምድ ነው የፈለግነው ተባረኪ

  • @alipppalippp5786
    @alipppalippp5786 Před 8 měsíci +1

    Eeeeerrrrrrrr❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kukumekonnen7719
    @kukumekonnen7719 Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ነገር አለሽ ደግሞ ደግሞ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @BoreSiba
    @BoreSiba Před 7 měsíci

    የኔ እናት ተባረክ ተባረክ አሜን
    ሽ አመት ኖሩልሽ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤👍

  • @user-xu3ge8ju2x
    @user-xu3ge8ju2x Před měsícem

    yne tezta sewdshe

  • @teshale2746
    @teshale2746 Před 8 měsíci

    Please Zele kebebush jemberun bitakerbilin❤

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤ፀሀይዬዬ

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 Před 8 měsíci

    ❤️❤️❤️

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 Před 5 měsíci

    የት ነው የምትኖረው??
    ቸርች

  • @fkrnewfkrnew6013
    @fkrnewfkrnew6013 Před 8 měsíci +1

    1985.am.yewotsa.zemare.y15.am.lij.naberku.latadag.kower.alamamej.yanchen.zemare.naber.menagalagelaw.getayebarekish.ahun.besedet.heger.salahu.yemenafek.zem

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 8 měsíci +1

    በዚህ ነገር ግን አልስማም ዝማሬ ለጌታ ነው ማንም መጀመሪያ ይዘምረው በናንተ መዝሙር ቢመለክ ምን ችግር አለው ? ያሳዝናል መዝሙር ለሁሉ አይሰጥም የተሰጠው ደሞ ይዘምራል ያስተምራል ይዘመራል እንጂ የኔን አይዘምሩ አትበሉ እባካችሁ ማንም ይዘምር ዘፈን አይደለም እኮ አረ አስተውሉ የሚዘመረው ለጌታ ነው የሚመጣው ትውልድ እየተቀበለ እየዘመረ ይሄዳል የቀደሙት ያልፋሉ የሚመጡት እየዘመሩ ይሄዳሉ ሚሶናውያን እኮ ወንጌልን ሲያመጡ እንግሊዝኛውን መዝሙር እተረጎሙ ነበር፣።እና ይህን የተሳሳተ አስተሳሰብ አስተካክሉ ደስ ያለው ይዘምር መዝሙር የጌታ ነው አለቀ

  • @user-jp5wl8fn2s
    @user-jp5wl8fn2s Před 7 měsíci

    እናታች ፀሐይእግዚአብርይ ይባርክሽ ተባርከሽ ቅሪ

  • @user-sm1jx1zr1i
    @user-sm1jx1zr1i Před 8 měsíci +1

    ጌታ ይመስገን ተባረኪ አናቴ

  • @user-jp5wl8fn2s
    @user-jp5wl8fn2s Před 7 měsíci

    እናታች ፀሐይእግዚአብርይ ይባርክሽ ተባርከሽ ቅሪ