ይህን ከሰማቹህ ቦሀላ እራሳችሁን ፈትሹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 12. 2021

Komentáře • 43

  • @user-lj2tk4nt2p
    @user-lj2tk4nt2p Před rokem +9

    አልሀምዱሊላህ ፈጂር ሰላት ያመልጠኛል በሚል ፍራቻ አላርም ኳ ሞልቸ ከእኩለ ለሊት በኋላ ነጋ አልነጋ እያልኩ ነው የምነሳው ለሁላችንም አላህ ያግራልን

  • @dxddxd3432
    @dxddxd3432 Před 2 lety +4

    የረብ አተ መጨሻየን አሣምረልኝ እኔ በጣም ስልከሸ እያየሁ ሱላት አልሠግድም ነበር አሁን ግን አላሀምዱልላህ እሰግዳለሁ ያረብ አተ ቁርአን አግራልኝ ዱንያ ከቱናቶ

  • @user-tr4uh1mh3s
    @user-tr4uh1mh3s Před 2 lety +10

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር የሱና ዉስታዞች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 Před 10 měsíci

    ጃዛክ አላህ ኳይር ኡሰታዝ

  • @hawuletyoutube9204
    @hawuletyoutube9204 Před 2 lety +12

    ግን እኮ እኛ ስደት ላይ ያለነው መግዜ አንተኛም በግዜ እድንተኛ አሰሪዎቻችን አይፈቅዱልንም

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Před rokem +2

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 Před 2 lety +3

    ጀዛአኩምላህ ኸይረን በሰልከ ተቀምጠን ሚያልፈወ ግዜ አላህ ይዘንነልን

  • @amenah6926
    @amenah6926 Před 11 měsíci +1

    ሱላሂዉሰለም

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Před 2 lety +4

    እኔ በግዜ ስራ ጨርሼ ስልክ ላይ ቁጭ እላለሁ ሰአ ዋሂዳ ተኝቸ ሳዓ ትስዓ እነሳለሁ መልሼ ያንቀላፋኛል አኡዙቢላህ ጭራሽ የተበላሸ ህይወት

    • @saadalove8814
      @saadalove8814 Před rokem

      ወላሂ እኔም በግዜ አልተኛም እንቅልፍ ቶሎ አይወስደኝም(2ስአት አመሻለሁ

  • @abintakemal6321
    @abintakemal6321 Před rokem +2

    ጀዘክ አላህ ኸይር አቡ አብደላህ አላህ ኢልሙን ይጨርልህ

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 Před 2 lety +4

    ያረብ አንተ አበርታን

  • @hayahhayah7203
    @hayahhayah7203 Před 2 lety +4

    صلى الله عليه وسلم

  • @user-di7mj7te5l
    @user-di7mj7te5l Před 2 lety +2

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር በሠማነው የምንጠ ቀም አሏህ ያረገን ያረብ👍👍👍👍

  • @abintakemal6321
    @abintakemal6321 Před rokem +1

    ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 Před rokem +1

    اللهم صلى وسلم وبارك على حبيبنا نبينا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @amenah6926
    @amenah6926 Před 11 měsíci

    ጀዛኪሏህይ ርን

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 Před 5 měsíci

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @kemilaaadam4387
    @kemilaaadam4387 Před 2 lety

    ትክክል ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ 👍👍👍👍👍

  • @user-tj6ie4ug9n
    @user-tj6ie4ug9n Před 2 lety +3

    አሠላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም እደት ናችሁ

  • @user-vo9yo9ob9v
    @user-vo9yo9ob9v Před rokem

    ጀዘኩም አላህ ከይሪ በሳመነው ተጠቀምዎች አላህ የድሪገን

  • @makiyaedres4880
    @makiyaedres4880 Před 2 lety

    ጀዛካአላህ ኸይረ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx Před 2 lety +1

    ጀዛኩመላኸ ኸይር

  • @eremetyasin6694
    @eremetyasin6694 Před 2 lety +2

    አሰላም አለይኩም አህሌን ወድም

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 2 lety

    As wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yetabekye

  • @rabiaa1169
    @rabiaa1169 Před 2 lety

    ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 Před 2 lety

    Masha allah

  • @amenah6926
    @amenah6926 Před 11 měsíci

    ዋሊኩምአሠላምዉራህመትሁላሂዉብረካትሁ

  • @madinamadina1573
    @madinamadina1573 Před 2 lety

    ጀዛከላኸይር

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 Před 2 lety

    በትክክል

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i Před 2 lety +2

    አህለን

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Před 2 lety +1

    👍👍👍🌹🌹

  • @user-nf7ee1hk2l
    @user-nf7ee1hk2l Před 2 lety

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله جزكم الله خيرا يا رب العالمين اللهم امين يارب العالمين

  • @jemilayasin6672
    @jemilayasin6672 Před 2 lety

    👍👍👍👍👌👌

  • @noreaxx1235
    @noreaxx1235 Před 2 lety +1

    ኧረኔሰአልሀምዱሊላከሰትፈተናበኽላአሁንየምሰራበትቤትለሰላትተመችቶኛልአላህጥንካሬየንይጨምርልኝበዱአአግዙኝያረብ

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i Před 2 lety

    👍👍👍👍👍🙏

  • @mahadiyakonjo1155
    @mahadiyakonjo1155 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍☝☝☝☝

  • @jemilayasin6672
    @jemilayasin6672 Před 2 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ሳህ

  • @user-bq6bq6wx7s
    @user-bq6bq6wx7s Před 2 lety

    አስለማለኩም ወረማቱለህ ወቦሪከቱ አህለነነነነ

    • @sofi.m.a5190
      @sofi.m.a5190 Před 2 lety

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  Před 2 lety

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i Před 2 lety

    👍👍👍👍👍🙏