Video není dostupné.
Omlouváme se.

የደም ማነስ እና አይረን እጥረት ማከም የምንችልባቸው 5ቱ ምግቦች |5 Iron rich foods for Iron deficiency Anemia treatment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • የደም ማነስ እና አይረን እጥረት ማከም የምንችልባቸው 5ቱ ምግቦች |5 Iron rich foods for Iron deficiency Anemia treatment

Komentáře • 77

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  Před měsícem +3

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር ☎️ 0939602927 ይደውሉ

  • @Mesafnt-kt6ip
    @Mesafnt-kt6ip Před 8 dny

    ቅዱሥ የሆነው አምላክ ከእውቀት እውቀት ይጭምርልህ ህወትህን በደሥታ ያኑርህ ምርጥ ዶክተር ነህና

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph Před měsícem +4

    በርታልን ብዙ ብዙ እያተረፈን ነው እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @rahelwogayehu
    @rahelwogayehu Před měsícem +1

    አጭር ግልፅና በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ👌 እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ Subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq Před 10 dny

    Thank u doctor ❤

  • @user-yv8pl4vf6o
    @user-yv8pl4vf6o Před měsícem +1

    Enamesegnalen dr tebareklen

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      አሜን 🙏 subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮዎች ይደስዎታል ❗

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před měsícem +1

      @@DrFasilPediatricianዶ/ር እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ የ4 ወር ህፃን ነው እና ቀን ቀን ብዙም አይተኛም ተኛ ቢባል ከ30 ደቂቃ እስከ 2 ሰአት ነው ማታ ማታ ግን ከእኩለ ሊሊት አካባቢ ጀምሮ ከተኛ አይነሳም አያለቅስም ጥዋት ነው እሚነቃው እኔም እንቅልፉ ነው ብየ ዝም እለዋለሁ ጥዋት አጠባዋለሁ እንደበፊቱ ቶሎ ቶሎ አይነቃም እና እኔ ኖርማል ነው ?? ወይስ ቀስቅሽ ማጥባት አለብኝ እና ደግሞ ሲተኛ በሆዱ እና ተበርክቶ በጉልበቱ አጎብድዶ ነው ምን ትለኛለህ ? እባክህ እዳታልፈኝ

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před měsícem

    አናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ Subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @tisyongberamanuel5193
    @tisyongberamanuel5193 Před měsícem

    ተባረክ ዶክተር
    የኔ ልጅ ያለ ወሯ ነው የተወለፈችው የአይረን እጥረት አላባት መዳኒት እየወሰደች ነው
    አሁን 9ወር ናት 8ወር ላይ ደም ተመርምራ አይረን እጥረት ይታያል ብለውኝ መዳኒቱን አቋርጬ መልሼ ጀመርኩላት
    እና ሁሌም ጥያቄየ ምን ልመግባት ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ አመሰግናለው ያው ሁሉንም ባላገኝም

  • @lbkrt
    @lbkrt Před měsícem

    ዶክተር እናመሰግናለን ስለepilepsy እና የምግብ ፍላጎት ማጣት በልጆች ላይ ብትሰራልን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      በሚቀጥለው አርብ እና ሰኞ ይጠብቁን ቪዲዮ እንዲደርሶ subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @tigisttamrat5417
    @tigisttamrat5417 Před měsícem

    Thanks doctor ❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ Subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @LinaTezera
    @LinaTezera Před měsícem +2

    ሰላም ዶክተር ልጂ ገና 6 ወሩ ነወ
    ግን የተረጋጋ እንቅልፍ አይተኛም ምን ላርግ እባክህ 🙏🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem +1

      ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ብናየው መልካም ነው

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 Před měsícem

    thank u docterye

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ Subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o Před měsícem

    Ufffye Egziabeher Yisetelegne mn endememegebw gera gebtogne nebr.

  • @zinetyassin
    @zinetyassin Před měsícem

    10q doctor

  • @selamlemma3050
    @selamlemma3050 Před měsícem

    Selam dr meliketu murunew thank you

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮዎች ይደስዎታል ❗

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 Před měsícem

    İ don't just like it i Loved it ❤

  • @senimiss3382
    @senimiss3382 Před měsícem

    Thank u 🙏🙏🙏 Dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      🙏 subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮዎች ይደስዎታል ❗

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Před měsícem

    ዱክተር ልጀ 2ወርነዉ ነዉ ፈስ ተፈሳለች በተደጋጋሚ ምድነዉ የፈስ መብዛት ካላስቸገርኩህ

  • @user-id6ln3co3c
    @user-id6ln3co3c Před 2 dny

    ዶክተር ልጄአፈር ምናምን ትበላለች 1አታነው ዶክተር ሳማክር አይረን እጥረት ነው አረን ያላቸው ምግብ መግቢት አለችኝ እኔ ሽሮብ ገዛሁ ችግር አለው

  • @NejunegiYljeenables
    @NejunegiYljeenables Před měsícem

    ዶጇክተርዬ እናመሰግናለን ክበርልን ዶክተር እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው 11ወር ልጅ አለችኝ ምግብ በጭራሽ አበላም እንኳን የተለያየ ምግብቀርቶ ምንም አበላልኝም ትንሽ የምበላልኝ ኩከር ወይም ots ሾርባ ከጣሳ ወተት ጋር ሰርቸ ነው እና እርጎ ሌላ ነገር በፍፅም አበላልኝም ሀኪም ቤት 2የ ወሰድኳት ሺርፕ ሰጡኝ ግን ምንም ለውጥ የላትም እንቅልፍም ደህና አትኛም 1ቀን ደህና ከተኛች 1ቀን ደህና አተኛም ምንም አይነት ማኮራፋት የላትም እባክህ ዶክተር ምን ትመክረኝ አለክ አተጋር መጣት አልችልም የናየፍራፍሬ ጁሶችን ትጠጣለች

  • @LidiyaTensu
    @LidiyaTensu Před dnem

    menta lijoch alugn gna 6 lemolachw nw kedm beye maletm 5 wer lehonchw sil naber karot,dench ,ena yetlyayu nagerochn yejemrkulachw ena lijoch lay shfeta nager eywetabchw nw men letkmlchw

  • @kibrethana802
    @kibrethana802 Před měsícem

    ክበርልኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      አሜን 🙏ለበለጠ መረጃ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏

  • @sumeyayesuf7936
    @sumeyayesuf7936 Před měsícem

    Selam doctor kerb gize asmermryat leje animia alebat belwugn neber ena bemfelgbet seat new post yaderkew amesgnalhu.....drop azewulat neber yetgnaw new ante suggest yemtadergew....adera melslgn etbkalhu

  • @bereketsamuel6924
    @bereketsamuel6924 Před měsícem

    እባክህ doctor ልጄ ምግብን አኝኮ በአፉ ውስጥ በጥርሱ ፈጭት መብላት አያዉቅም አሁን 2አመት ከ2ወር ነው እንዲሁም ለስለስ ያለው ምግብ ነው ምዋጠው ጣዕሙን ማወቅ አልችልም please መፍተህ/አስተያየት እይታ ዝም አትበል እባክህ doctor

  • @ZebibBerihu
    @ZebibBerihu Před měsícem +1

    ሰላም ደክተር የዛሬሳምንት ራሴን አዙሮኝ መሄድ አቅቶኝ ነበር ከዛ ህክምና ሂጄነበር ከዛ ጉሉኮዝ ተሰጠኝ በክንዴ ተለክቼ 80/50ነበር የልጅ እናት ነኝ አጠባለው አሁንም አልተወኝም ምን ላድርግ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      አንቺ ጋር ያጋጠመሽ የደም ግፊት መቀነስ ነው! አሁን ምን አይነት ምልክት አለሽ??

    • @ZebibBerihu
      @ZebibBerihu Před měsícem

      @@DrFasilPediatricianአሁን ራሴ ትንሽ ያዞረኛል

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 Před měsícem

    Dr pls ሰለ ምጥን የሰራኸዉ ቪዲዮ አጣሁት ሊንክ አስቀምጥልኝ thanks

  • @abatwanmesay
    @abatwanmesay Před měsícem

    Selam Dr enukan dena metahi lija gena 9 wera newu ye libe cheger alebati le chakapi heda Dr dami lewasid sile demi yelatim liba layi cheger yamateli kelo demo bezum alechamarachim

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      በአካል ብናያት መልካም ነው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ Subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

    • @abatwanmesay
      @abatwanmesay Před 29 dny

      Yeminorawu Ethiopian ayedalem

  • @hiwotweledehana5260
    @hiwotweledehana5260 Před měsícem

    Dr please my son 7 years old he have motor tics if you know about this please Dr help me

  • @RozaShemsuRozina
    @RozaShemsuRozina Před 27 dny

    Yalwute sew hager new mine bezu geze wesjwalewu minme lewete yelwem demanseyelwugale gin minme kilo aychimerm 2amteke3 wer new

  • @battyy248
    @battyy248 Před měsícem

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እባክህ አንድ ጥያቄ ላስቸግርህ የ10ወር ልጀ እንቁላል ሲቀምስ ወዲያው ፊቱን በጣም ያከዋል እና የሚያስፈራ ሽፍታ ይወጣል አሁን ስለፈራሁ አልሰጠውም

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      ምን አልባት አለርጂ ሊሆን ይቺላል ለበለጠ መረጃ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏

    • @battyy248
      @battyy248 Před měsícem

      @@DrFasilPediatrician አለርጂ ከሆነ መስጠት የለብኝም? ለምትመልስልኝ መልስ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw Před měsícem

      @@battyy248 that is allergy ..
      5 years sehonew yetewewal

    • @battyy248
      @battyy248 Před měsícem

      @@HiwotYerdaw tadiya zim bye endeza eyehone mablat alebegn weys 5 amet eskemihonew letebk?

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před měsícem

    አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ከወለድኩበኻላ ተከሰተብኝ አሁን ቀንሰዋልደሜ ግንህክምና አልሄድኩም አመጋገብላይ ቀይስርካሮት ሎሚ ቴምር አንድ ላይ ጁሱን ሰርቼ እጠቀመዋለሁ ከጠጣሁት በኻላይከብደኛል ለምን ይሆን?

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 Před měsícem

    ሰላም ይሁንልህ ዶክተር
    ልጀ 4 ወር ከ 9 ወር ነች
    ስትወለድ በ36 ሳምንት ነው የተወለደችው ከሆስፒታል ስወጣ አይሪን ታዞላት ነበር ግን በጣም ያቀርሻት ነበር እና መዳንቱን አቆምኩት , ጡት ብቻ ነው የምሰጣት , በመቅረቱ ምን ይሆናል ? አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @astuaeyle6788
    @astuaeyle6788 Před měsícem

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር አንዴ ልጠይቅ ልጄ 4 1/2 ሲተኛ አፍንጫው ያፍነዋል እና በአፉ ነው የሚተነፍሰው ምራቁ አፋ ላይ ይመጣል ደሞ ያልበዋል ምን ማረግ አለብኝ Please

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw Před měsícem

      Nose tonsil new.. kelal sergery selhone sergery yadergi…

  • @alemayeh
    @alemayeh Před měsícem

    Dr lemen telephone medicine atgmerm?

  • @Danaytmesele
    @Danaytmesele Před měsícem

    🙏🙏

  • @bizuneshal
    @bizuneshal Před měsícem

    ❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  Před měsícem

      ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ Subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏

  • @TarikeLove
    @TarikeLove Před měsícem

    ሰላም Dr 4ወር ነፍሰ ጡር ነኝ ፖፖዬ ሳይበዛ መጠቀም እችላለው

  • @user-zr7fm4pu8u
    @user-zr7fm4pu8u Před měsícem

    ዶር ስተኛ እራሴ እየጮኸብኝ ነው

  • @MekonenMekdes
    @MekonenMekdes Před měsícem

    ልጄ ሁለት ወር ናት ግን አልፋፈችም ምን ማድረግ አለብኝ

  • @RozaShemsuRozina
    @RozaShemsuRozina Před 27 dny

    Whatsapp kalke ebake yalwute sew hager new

  • @kidisttsigehana5583
    @kidisttsigehana5583 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n Před měsícem

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏