መረቅ 3 | እዝራ ታዚና | አዳም ረታ Merek three | Ezra Tazina | Adam Reta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • መረቅ ረጅም ልቦለድ የአራት ዋና ገፀ ባህሪያት ተረክ ነው፡፡ አራቱም ገጸ ባህሪያት በአንደኛ መደብ ትረካ እርስ በርስ የተሰናሰሉበትን የህይወት ገመድ እየጎተቱ ከሽሮ ሜዳ እስከ ሀዋሳ፣ ከአየር ጤና እስከ ምዕራብ ጀርመንና ዋሽንግተን ድረስ በየገጻቸው ያመላልሱናል፡፡ ይሄኛው የእዝራ ታዚና ገጽ ነው፡፡
    ===================
    ልቦለዶች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ግለ ታሪኮች፣ እውነተኛና አስደናቂ ታሪኮች ውብ ሆነው ይቀርቡበታል

Komentáře • 3

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 Před 3 měsíci +2

    ምርጥ ትረካ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 3 měsíci +2

    በዚህ ችሎታህ ግራጫ ቃጭሎችን፣ያመጣል መንገድ ይወስዳል መንገድን፣ከሰማይ የወረደ ፍርፍርን፣አፍን፣የስንብት ቀለማትን፣ማህሌትን፣ሎሚሽታን ብት ተርክ ይሳካልሃል፥፥ እስኪ አንዱን ጄምረው፥፥

  • @addishode1541
    @addishode1541 Před 3 měsíci

    ❤❤