ነብዩ መሀመድን ይቅርታ ማለት እፈልጋለሁ ቃልኪዳን እስልምናን ተቀበለች | Ethiopia | nejah media ነጃህ ሚዲያ | minber tv የኔ መንገድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 2,6K

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 Před rokem +843

    እባካችሁ እኔም ስለእስልምና ማወቅ እፈልጋለሁ እና አግዙኝ 😢

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 Před rokem +11

      Masahfochin anbabi yansasr tamhrt takttyayi mawQ turu new

    • @user-rh9ss7bh2u
      @user-rh9ss7bh2u Před rokem +44

      አንብቢ የኛ የቁርአን ሱራ መጀመርያ የወረው ኢቅራ (አንብብ) የሚልነው መጀመርያ ማወቅ ይጠቅማል ጠይቂ

    • @user-bb6jb5or9n
      @user-bb6jb5or9n Před rokem +59

      ዶክተር ዛክር ናይክ እና አቡሃይደር vedio ተመልከች

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i Před rokem +16

      በደብ እብቢ ከዛ ደሞ ሀድስ ስሚ ኡስታዞችን ስለኢስልምና ምንናቶች በደብ ለመረዳት ሞክሪ

    • @trvgdfgg3669
      @trvgdfgg3669 Před rokem +12

      ሰርች አድርገሽ ንፅፅር አዳምጭ

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 Před rokem +617

    አብሬሽ አነባሁ ወላሒ 😭😭😭እኛ ያለ ስቃይ እስልምና የተወፈቅነው እስኪ እናመስግነው አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲

  • @RozaHussen-wf6hy
    @RozaHussen-wf6hy Před rokem +78

    የኔ ጨዎ ቤተሰብሸን የገለፅሸበት መንገድ አላህ ኢዳያ ይሰጣቸው

    • @abel2933
      @abel2933 Před měsícem +1

      🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿
      (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64)
      ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::
      .

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Před 11 měsíci +62

    ሁሌም የስለምና ሀይማኖት ትምህርት እከታተላለሁ ድስ ነው የሚለኝ አንድ ቀን እስለምናን መቀበሌ አይቅርም መሸ አለህ❤❤❤

    • @keremuseid3087
      @keremuseid3087 Před 10 měsíci +2

      فمت يريد الله يشرح صدره للإسلام
      Allah melkam yefelegeletn eslamn yasayewal

    • @danielalemayehu7119
      @danielalemayehu7119 Před 8 měsíci

      Mejemeriya yerasn haymanot mawek ayshalm beteseb

    • @wosilaworkicho858
      @wosilaworkicho858 Před 7 měsíci +1

      እንሻ አላህ❤❤❤❤❤

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ነይ ማማዬ

    • @boriftube5474
      @boriftube5474 Před 5 měsíci

      Mashalla❤

  • @mustafaumer5034
    @mustafaumer5034 Před rokem +123

    እህቴ በንቺ የደስታ ላቅሶ አብሬሽ ነው ያላቀስኩት አላህ በዲንሽ የፅነሽ፡፡ አላህ ለንቺ የሰጠሽን ዲን ለቤተሰቦችሽና ለመለው አለም ይዋፍቀው አሚን አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

    • @abel2933
      @abel2933 Před měsícem

      🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿
      (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64)
      ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::
      .

  • @user-mi2oj7yl2b
    @user-mi2oj7yl2b Před rokem +84

    ያረቢ የኔ ማልቀሰ 😢😢 ብዙ ፈተና አሉብን እኛ ሰለምቴዎች

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před rokem +4

      አይዞቺሁ እህት ተወከልቱ አላህ

    • @user-le5ww2lw5x
      @user-le5ww2lw5x Před rokem +1

      አብሽሩ

    • @user-te7qv8zc9m
      @user-te7qv8zc9m Před rokem +2

      😢😢😢ረበና አለሚን ከኛጋር ነው ዋና ዲናችን ላይ መጠንከር ነው

    • @user-of5bq7st1n
      @user-of5bq7st1n Před rokem

      አብሽር አላህ ከሰብረኞች ጋ ነወ

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Před rokem

      አላህ ለመረጠው ነው እስልምና የሚሠጠው አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @yerageduale4464
    @yerageduale4464 Před rokem +42

    ያአላህ ያወራችው ሁሉ የኔን ሂወት ያወራች እስኪመስለኝ ደረስ ነው ያደመጥኩት ያአላህ አላህ ያበረታን እኔንም ያኡክቲ😢😢😢😢😢😢😢

    • @abel2933
      @abel2933 Před měsícem

      🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿
      (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64)
      ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::..

  • @RozaHussen-wf6hy
    @RozaHussen-wf6hy Před rokem +83

    ያሰጠጉሽ ቤተሰቦችን አላህ በጀነት ያሰጠልላቸው

    • @abel2933
      @abel2933 Před měsícem

      🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿
      (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64)
      ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::.

  • @didy898
    @didy898 Před rokem +425

    ሀቢበቲ እንኳን ወደተፈጠርሽበት እምነት መጣሽ አላህ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid Před rokem +8

      ያረቢቢቢቢ ታሪኳን ሙሉ እያለቀስኩ ጨረስኩት የኔ እናት አላህ ያፅናት 🌹🌹🌟🌟💐💐

    • @hawatahireyoutube
      @hawatahireyoutube Před rokem

      ​@@MomiBintSeidእኔ እራሱ ወላሂ

    • @abel2933
      @abel2933 Před měsícem

      🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿
      (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64)
      ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::..

    • @user-sq9qf8fx8x
      @user-sq9qf8fx8x Před měsícem

      ማንም ያቃል እንኳን አገባ​@@abel2933

  • @feydukedir
    @feydukedir Před rokem +311

    እቺን እህታችን እናግዛት አብሽሪ እንበላት ከጎንዋ እንቁም

    • @foadadem165
      @foadadem165 Před rokem +2

      Wly gidetachin nw
      Ahununu injemir

    • @feydukedir
      @feydukedir Před rokem +3

      @@taybahmhamed እስልክ ቁጥርዋና አካውንትዋ የቪድዮው መጨረሻ ላይ እስክሪኑ ላይ አለ

    • @taybahmhamed
      @taybahmhamed Před rokem +5

      @@feydukedir ጀዛኩሙላህ ኸይር የቻልኩትን ከጉዋደኞቼም አሰባስቤ እልካላሁ ኢንሻአላህ

    • @user-ew8re2xr9b
      @user-ew8re2xr9b Před rokem

      ሰልኳን በፈጠረህ

    • @taybahmhamed
      @taybahmhamed Před rokem

      @@user-ew8re2xr9b መጨረሻ ላይ ስልክና አካውንት ተቀምጡዋል

  • @user-rs5rs8fv1t
    @user-rs5rs8fv1t Před rokem +40

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኔ ነብዪ የኔ ውዱ ባት የአሏህ ሰላም ና ሰላምታ እረሶ ላይ የሰፈን

    • @Seada-kx5ks
      @Seada-kx5ks Před 10 měsíci

      s.a.w❤❤❤

    • @abel2933
      @abel2933 Před měsícem

      🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿
      (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64)
      ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::.

  • @zyooaman8476
    @zyooaman8476 Před rokem +21

    አልሐም ዱሪላሂ እህቴ አላህ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መለሰሽ ታድያ እኛ ሁሉም ሙስሊም እህታችን መርዳት አለብን

  • @user-yo5no7pk8g
    @user-yo5no7pk8g Před rokem +91

    ያረቢ በእንባ ነው ያየሁሺ እንኳን መጣሽልን እህታችን የናፈቅሻቸውን ነብይ በጀነት ያሳይሺ 😭

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Před rokem +225

    ጓደኛየ ከሰለመች 8 ቀን ሆናት አልሀምዱሊላ ሰለምቴወች እየበዙልን ነው

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed Před rokem +34

    የኔ እህት ❤welcome to Islam ❤💙👈🕋😥ወላሂ አላህ ልወዳደወ ነው እስላምና የሚሰጠው ❤💙❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před rokem +24

    ማሻ አላህ ለሁሉም ወዳጂ ዘመድ ይወፍቅልን ያረብ❤😭

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Před rokem +434

    የኛ ውድ ነብይ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያሀቢበላህ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ❤❤❤❤❤❤

  • @fjf7535
    @fjf7535 Před rokem +145

    ያረብ የአሏህ ለቤተሰቦቿ እስልምናን ወፍቃቸው ያረብ

    • @user-bm2mx7wo9b
      @user-bm2mx7wo9b Před rokem +1

      አላህ ህድያይሥጣቸው

    • @user-up3vt2fy3x
      @user-up3vt2fy3x Před rokem

      አሚን ያረብለአሚን

    • @Sara-jq7tg
      @Sara-jq7tg Před rokem

      AMinnnn

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 Před rokem

      አሚን ያድረግላችሁ አድስ ለመጣችሁት እህቴቼ ወንድሜቼ አላህ የጀነት መሆናችሁን በድንያ ነግራቻሀል እድለኛ ናችሁ

    • @Bilateoyato
      @Bilateoyato Před rokem

      😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-xl7er6eo7j
    @user-xl7er6eo7j Před rokem +14

    አብሽሪ እሄቴ ወለሂ ለከፈልሺው መሰወት ሁሉ ከአለህ ዘንድ ትልቅ ምንደ ነው የምታጋኚው እህ በአለህ ለእኔም ዱአ አርጊልኝ

  • @abuki8140
    @abuki8140 Před rokem +8

    ማሻአላህ ተባረከላህ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ ፅናቱን ብርታቱን አላህ ይስጥሽ የምትወጃቸዉን የምትናፈቂያቸዉን ነቢዩ መሀመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን በጀነት የምታገኛቸዉ አላህ ያርግሽ

  • @faezaahemed1596
    @faezaahemed1596 Před rokem +28

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመቲል ኢስላም እኔም ከሰለምኩ 9 አመት ሆነኝ ያረብ መጨረሻቺንን ያሳምርልን

  • @merkbushibabaw5122
    @merkbushibabaw5122 Před rokem +57

    አላህ የወደደውን ይጠራል አንችንም መርቶሻል መጨረሻሽን ያሳምረው እህታችን

  • @mmm1528
    @mmm1528 Před rokem +11

    የኔ እህት አላህ ከጎንሽ ይሁን ወላሂ በጣም አስቀሽኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ስለመለሰሽ ደስስስስብሎኛል የኔ ጠካራህት አይዞሽ አሰብሽበት ትደርሻለሽ
    በጣምእኖድሽ አለን❤❤❤❤

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g Před rokem +5

    እኔም አልሀምድሊላህ መላ ቤተሰቤ ሰለምቴነን 💙💙 ኢስላም ሰላም እኔም ቤተሰቤም እድለኞችነን አልሀምድሊላህ ትክክለኛ ሙስሊም ስትሆን ያለህ የህሊና ሰላም እረፍት ይሄነው ብየ መግለጥ አልችልም ወላሂ ስለሁሉምነገር አልሀምድሊላህ💙💙

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Před rokem +177

    አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አላ ነብይና መሀመድ

  • @mimifikermimifiker6431
    @mimifikermimifiker6431 Před rokem +288

    አላህ ለቤተሰቦቻችን ሂዳያ ይስጥልን

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Před rokem +4

    ወላሂ ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ሱብሀንአላህ እያለቀስኩኝ አዳመጥኩኝ

  • @temesgensami9383
    @temesgensami9383 Před rokem +2

    መጀመሪያ መጻፍ ቅዱስ ሳታነቢ እንዲት ቁራን ለማንበብ ቻልሽ። ወይም እኮ ሰይጣን አሳሰቶሽ ይሆናል ቤታቹ ውስጥ ወይም አያቲሽ, ቀድመ አያቲሽ በድብቅ የሚመለክ መንፈስ ይናር ይሆናል ። ብዙ ሰዎች በመንፈስ ተይዘው ሀይማኖት ቀይረው ከዛ መንፈስ መሆኑን አውቀው የተመለሱ አሉ። እስኪ የመምህር ተስፋየ እና የመምህር ግርም ትምህርት ስሚ።
    ኦ እግዚአብሔር ማረን!

  • @user-il1ny7sp3v
    @user-il1ny7sp3v Před rokem +159

    የኔ ሆደ ባሻ አህሌን እንኳን ወደፈጥርሺበት ሀማኖት መጣሽ የኔ ውድ

    • @asfghadfff5140
      @asfghadfff5140 Před rokem +3

      አብሽሪ እህቴ ❤❤❤ ማሻ አላህ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před rokem

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you ishallah

    • @danielalemayehu7119
      @danielalemayehu7119 Před 8 měsíci

      Wede tefetershibet atbelu manew muslim argo yefeterew 610 አ/ም metachu yetefetershibet tu😭😭

    • @abel2933
      @abel2933 Před měsícem

      🟢 መሐመድ ከ 9 ዓመት ዥዋዥዌ ከምትጫወት ሕፃን ጋር ወሲብ እንደፈፀመ ታውቂያለሽ ወይ? ይህ ማስረጃው 👇🏿
      (Sahih Bukhari Volume 7, Book 62, Number 64)
      ይህ ሰው ገነት ያስገባኛል ካልሽ, እግዚአብሔር ይሁንሽ :: እውር እውርን ሊመራ አይችልም ::

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Před rokem +31

    የኔ ውድ❤ እንኳን አሏህ ትክክለኛውን መንገድ መራሽ.

  • @user-om9cp1ky3e
    @user-om9cp1ky3e Před rokem +7

    አልሀምዱ ሊላህ አላህ ለቤተሰቦቻችን እስልምናን ዬወፍቅልን ያረብ

  • @nimamohamed8804
    @nimamohamed8804 Před rokem +10

    ماشاء الله حبيبتي الله يثبتك بدين الحق ويقويكي يارب العالمين

  • @EmanSaid-ir9fu
    @EmanSaid-ir9fu Před rokem +48

    ከጎንሺ የቆሙ ሙስሊሞች በሙሉ አላህ ህይርስራቸውን ይቀበላቸው ።👌👌👌👌

  • @zeyineb0693
    @zeyineb0693 Před rokem +51

    አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላረገን የአለማቱ ጌታ አንችንም አላህ ጠንካራ ሙስሊም ያርግሽ❤❤❤❤❤

  • @user-ds3su3lc1w
    @user-ds3su3lc1w Před 5 měsíci +4

    በነታቹ እኔም ማሳለም እፈልጋለዉ አግዙን በናታቹ 🤲

    • @abuamir-25
      @abuamir-25 Před 5 měsíci

      በዚ አውራኝ ወንድሜ

    • @Asdfgg-iu7py
      @Asdfgg-iu7py Před 4 měsíci

      እሺ አድራሻ አስቀምጥ

    • @TemimaTem
      @TemimaTem Před dnem +1

      አብሽርየኔውድ

  • @alemitufeleke8136
    @alemitufeleke8136 Před rokem +4

    ልክ ነሽ የኔቆንጆ መርጦሽ ነው ማንም መስለም የማይፈልግማን አለብለሽነው በርች ጠንክሪ ለኛም dua አድርጊልን

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před rokem +26

    የኔ ቆጆ አላህ ያፅናሽ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልንን

  • @naeemanaeema5823
    @naeemanaeema5823 Před rokem +31

    የኛውድ ነብይ ፊዳከአቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ ሰለዋቱ ረቢ ወሠላሙ አለይሂ

  • @jemilaali9690
    @jemilaali9690 Před rokem +6

    My dear Sis, May Allah make easy everything for you, always make Dua for your beloved family.

  • @user-uj1vt1co4v
    @user-uj1vt1co4v Před 10 měsíci +2

    ነብዬ ሙሀመህድ የአለም ፀሀይ ፊዳካ ያረሱለላህ አላህ በእዝነቱ በደግነቱ የእርሶ ጎረቤት ያድርገን❤

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před rokem +44

    እሶን ያስጠጋችሁ አላህ ይቀበላችሁ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Před rokem +87

    ያረብ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ እስልምናን ወፍቀቸው እንዲሁም አለምንንንንንን

  • @abdirizakmohammed-os8lf
    @abdirizakmohammed-os8lf Před rokem +14

    MASHALHA One day everything will be okay Inshallah 😢

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Před rokem +4

    የኛ ዉድ ነብይ ፊዳከ አቢ ወኡሜ ያረሡለላህ ያሀቢብ አላህ

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Před rokem +26

    የኔ ቆጆ በርቺ እህት አላህ ከፍ ያለደረጃ ያድርስሺ የምወጃቸውን ቤተሰቦቺሺንም ቢስሚላሂ ቅኑን ምገድ አላህ ይምራልሺ ያረብ❤🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Před rokem +44

    ሰለዋቱ ረቢ ውሰላሙ አለይ 💓💓💓💓

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 Před rokem

      alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💜💜💜💖💖💖❤❤❤

  • @jundiabdulahiweday8845
    @jundiabdulahiweday8845 Před 5 měsíci +2

    Mashaa Allah please every body must be help her every thing. She is Amaana/adara

  • @user-mc2qe3ky4o
    @user-mc2qe3ky4o Před rokem +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @galmadhugaa1005
    @galmadhugaa1005 Před rokem +34

    I have been crying with you.
    You are lucky for Allah has selected you from Christian family. You realized that Allah has blessed you with Islam.
    May Allah make easy everything for you.
    Maashaa Allah

  • @GTime-jr6cf
    @GTime-jr6cf Před rokem +33

    ያረብ የአሏህ ለቤተሰቦቿ እሰልምናን ወፍቃቸዉ ያረብ ❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il Před rokem +2

    ማሻ አላህ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ወደተፈጠርሽበት ኢንሻ አላህ ቤተሰቦችሽን አላህ ትክክለኛዉን ምንገድ ይምራቼዉ ማማዬ አብሽሪልኝ

  • @hasinamaruf7493
    @hasinamaruf7493 Před rokem +1

    ሙስሊም ስትሆኝ 8 ነገሮችን ማወቅ አለብሽ
    1:ኢልም=እውቀት
    2:የቂን=እርግጠኝነት
    3:ኢህላስ=ጥርት ማድረግ
    4:ሲድቅ=እውነተኝነት
    5:ሙሀባ=መውደድ
    6:ኢንቂያድ=መጎተት
    7:ቀቡል=መቀበል
    8:አልኩፍሩ ቢማ ዩእበዱ ሚንዱኒላህ=ከአላህ ውጭ በሚመለኩ ነገሮች መካድ አለበት።🤲🤲🤲💋

  • @KhadijaKhadija-xj3bc
    @KhadijaKhadija-xj3bc Před rokem +19

    የኔ ውዱ ነብይ ❤ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወማሊ ወአውላዲ ወነፍሲ ያረሱሏህ ❤ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    አላህ ያበርታሽ ውዲቷ ❤

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 Před rokem +7

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት አልሀምዱሊላ አላህ ከምንም በላይ እስልምናን ሰቶሻል😍😍

  • @YezinaDawit
    @YezinaDawit Před rokem +1

    ተበላሸሽ እህቴ ድንግል ማርያም መንገድሽን ታስተካክክለው
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ✝️✝️✝️✝️
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ✝️✝️✝️✝️
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ✝️✝️✝️✝️

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 Před rokem +3

      እሷመ አልቷበለሸችም ትክክለኛው እምናት ተቀብለለች ይብለኝ ለቺ ና ለመሰሎችሽ እውናቱን መገድ እየወቀቹ ፍጡር ለምተመልኩት።መፅሐፍ ቁዱስ በደብ አብቢ የኔ እውናቱን ትለየለሽ

    • @YezinaDawit
      @YezinaDawit Před rokem

      😁😁😁😁😁

    • @YezinaDawit
      @YezinaDawit Před rokem

      😁😁😁😁😁

    • @PeaceWorld-wn2gm
      @PeaceWorld-wn2gm Před 4 měsíci

      Allah yasawikish

  • @user-qt1oj6rt6p
    @user-qt1oj6rt6p Před rokem +2

    እፍፍፍፍፍፍ የኔስ አብሮ ማልቀስ አላህዋ ለሁሉም ቀጥ ያለዉን መገዲ ምራዉ

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 Před rokem +36

    😭😭😭😭😭😭ወላሂ ኢስላም ሰላም ነዉ አላህ ሆይ ኢስላም አድርገህ ግደለኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭አስለቀሽኝ የኔ ዉድ አላህ ይጥናሽ ያሁኑ ፈተና ከዛኛዉ አለም አይበልጥም

  • @badhasanejash5710
    @badhasanejash5710 Před rokem +13

    This is Very surprise story,wallay she shake my heart more, thank my muslim brother All who supported our sister

  • @yemuhabasew3287
    @yemuhabasew3287 Před rokem +2

    ኡፍ ደስ ስትዪ ያአላህ እስልምናዬ ሀቅ ብርሃን አላህ ለቤተሰቦችሽም ሂዳያ ይስጣቸውና ደስ ያሰኝሽ አያልቅበት

  • @abdelamohammed1223
    @abdelamohammed1223 Před rokem +1

    አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን

  • @user-sk9gb1xj8m
    @user-sk9gb1xj8m Před rokem +34

    S a w❤አላህ በዚህ ዱኒያ ማየት ያልታደልነውን ፊታቸውን በጀነት ያሳየን ያረብብብብ🤲🤲🤲
    ኢላሂ ለቀሩ ቤተሰባችን ሂዲያህን ስጥልን 😢ኢስላም ሀቅ ነው ያረብ በተለይ ለእናቴ ኢስላምን ወፍቃት ያረብብብብብ

  • @user-pq3gp5vx2h
    @user-pq3gp5vx2h Před rokem +19

    Alhamdulilah allah ያዝልቅሽ እኛንም መጨረሻችንን በዲነል ኢስላም ያድርገው❤❤❤❤

  • @wosilaworkicho858
    @wosilaworkicho858 Před 7 měsíci +1

    የኔ ጃግና እህት አላህ እንኳን ወዳ ትክክለኛዉ መንገድ ወዳ እዉነተኛዉ ሀይማኖት ወዳ ሆናዉ እስልምና እንኳን ደህና መጠሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ ከመጃመርያዉ እየለቀስኩ ነዉ የሰማዉሽ😢😢😢😢😢 አላህ ጣንካራ የርግሽ 😢😢😢❤❤❤

  • @user-zi6pz1is3m
    @user-zi6pz1is3m Před 8 dny

    ማሻላህ ራቢል ዓላሚን ይሕፈዝኪ ናብቲ ዝተፈጠርክሉ ሃይማኖት ክትምለሲ ብምኽኣልኪ ኣዝኺ ዕድሌኛ እኪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před rokem +26

    አላህ ሂዳያ ይስጣየው በደስታ የምትመለሽበትን ቀን ይወፍቅሽ እህቴ

  • @fjf7535
    @fjf7535 Před rokem +11

    መሸአሏ አሏህ ያፅናሽ ሀቢበቲ አብሽሪ አድቀን ቤተሰቦችሽ ይሰልማሉ ኢሸአሏ ተስፋ እዳቆርጭ ዱአ አርጊላቸው

  • @user-sd2nq7en2g
    @user-sd2nq7en2g Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህ ለቤተሰቦችሽ ሂዳይስጥልሽ እንኳን ወዴትክክለኛውመገድ መጣሽ

  • @AbdulkarimHusen-ox3vx
    @AbdulkarimHusen-ox3vx Před měsícem

    እስልምናን በጣም አከብራለሁ ማወቅም እፈልጋለሁ

  • @linakitchen1
    @linakitchen1 Před rokem +6

    😭😭😭😭 የኔ ቆንጆ አላህ ይወድሻል አላህ የሚወደውን እንዲህ ይፈትናል። የሁላችንም እህት ነሽ

  • @sitenursaleh1288
    @sitenursaleh1288 Před rokem +24

    MashaAllah!! Allah guide you to the right path and grant you strength ❤❤❤❤❤

  • @YimeshalYinagal
    @YimeshalYinagal Před 4 měsíci

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እስልምናን የወፈቀሽን አልሀምዱሊላህ 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @abdu7739
    @abdu7739 Před 11 měsíci +1

    እህታችን እንኳን ወደእስልምና አላህ አመጣሽ ቤተሰቦችስን በሰገድሽበት ጊዜ አላህን ለምኚው አንቺ ያየሽውን ብርሃን ቤተሰቦችሽን እንዲያዩ አላህ ይርዳሽ

  • @user-yx8zs7uh7g
    @user-yx8zs7uh7g Před rokem +19

    😢😢በጥላቻና በዉሸት ሠወች እዉቀት እዳያገኙ ይተበትቧቸዋል ሡበሀነክ

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 Před rokem +61

    الحمد لله على نعمت الاسلام

  • @marigkfy9738
    @marigkfy9738 Před rokem +1

    ተዋህዶ ናት እምነቴ ♥️

  • @meazameaza3571
    @meazameaza3571 Před rokem +1

    አዳልሞቴ መንፈስ፣ሽሕ አበሶ እና፣ እስላም ዛር ሐይማኖትሽን አስቀዬረሽ፣ነፍስ ይማር😢

    • @oneday1457
      @oneday1457 Před rokem

      ሶስት ናቸው ጭራሽ ?

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před rokem +14

    ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል እህቴ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አታስቢ እህቴ አላህ ሙሉ ወንጀልሽን ይቅር ይልሻል ሸሀዳ ስትይዥ እድለኛ ነሺ

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x Před rokem +7

    አልሃምዱሊላህ አላህ ሁላቸውንም ያስልማቸው አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወዚድ ወባሪክ ዓለ ሙሐመድ💜💜💜

  • @demekeniguse2010
    @demekeniguse2010 Před rokem +2

    Masha Allah Ihite Hidayaa abshir betasabochishim and ken yiradushaal insha Allah

  • @helenabera4398
    @helenabera4398 Před 9 měsíci

    ዩሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ከቁጥር 1 -5 በመጀመርያ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህ በመጀመርያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለእርሱ አልሆነም በእርሱ ህይወት ነበረች ህይወትም የሰው ብርሃን ነበረች ብርሃንም በጨለማ ይበራል ጨለማም አላሸነፈውም።

  • @tawfakhassn5251
    @tawfakhassn5251 Před rokem +15

    صلي الله عليه وسليم ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያርሱሉላህ😢😢

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 Před rokem

      alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f Před rokem +12

    የኔ ቆንጆ አላህየ ወዶሽ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመልሠሻል በርቺ ❤❤ጠንክሪይ አላህ ያበርታሽ

  • @abdulkerimhassen
    @abdulkerimhassen Před rokem +3

    Maashallah Maashallah...Say Alahamdullialh.....again and again. Now learn Islamic education. Please make Dua also for your mother, father and all of your family. Don't worry Allah is with you my sis.

  • @zebebahasen6673
    @zebebahasen6673 Před rokem +1

    አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦችሽንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ አላህ በድንሽ ያፅናሽ

  • @mustafamohammed7484
    @mustafamohammed7484 Před rokem +63

    Am a father I know what he feel pls keep in touch with him and show ur love and respect to ur father and ur family no matter what .And rember always make dua that all ❤

    • @kedirmohammed4740
      @kedirmohammed4740 Před rokem +1

      but just like prophet Ebrahim(Abraham) did for his father.

  • @user-ev5mb3un3t
    @user-ev5mb3un3t Před rokem +24

    አላህ አክበር ሁሉም ይሠልማል ኢንሻላህ አብሽሪ ከጎንሽ ነን❤

    • @Banafitkay
      @Banafitkay Před 14 dny

      መግማት ካልፈለግንስ

  • @kubiessadik
    @kubiessadik Před 11 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @zahar5864
    @zahar5864 Před 10 měsíci +1

    Masha lah Alawakibar

  • @mahii0993
    @mahii0993 Před rokem +27

    ያ ረብ ቤተሰቦቾን የኢሰላም ብርሀን አብራላቸው

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +15

    ያአላህ ቤተሰቦችሽን አላህ ሂድያ ይስጣቸውና ቤተሰቡ በደስታ ይታነፅ ለአንቺም እስቲቃማውን ይስጠሽ ወላሂ አብሬሽ በለቅሶ ጨረስኩ

  • @manueljuniorjunior6035
    @manueljuniorjunior6035 Před 10 měsíci

    ኢየሱስ በጣም ይወዳችኋል።

  • @user-ib3yb9mi4c
    @user-ib3yb9mi4c Před 3 měsíci

    አላህ ሁሌም ይጠብቅሽ አልሃምዱሊላህ ኡመተል ሙስሊም

  • @user-nr7eh9sg4e
    @user-nr7eh9sg4e Před rokem +18

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏህ አክበር

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před rokem +15

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
    መአሻአላህ አላህ ፅናቱ ይስጥሽ ቤተሰብሽንም አላህ ይምራቸዉ ያረብ
    አላህ የሚከባከብና የሚወድ ወልደሽ ከብረሽ የምትኖሪበት ጀዉጅ አላህ ይስጥሽ ኢንሻአላህ

  • @user-xl5tq7fb7w
    @user-xl5tq7fb7w Před rokem +1

    ማሻ አሏህ አብሽሪ እህታችን አሏህ ትልቅ ደረጃ ያደረሥሻል የድን ትምርትሽን አጥብቀሽ ተማሪ

  • @user-co3me6fu2b
    @user-co3me6fu2b Před rokem +1

    የኔ እህት 🌺🌺🌺💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 Před rokem +13

    የኔ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ መሻአላህ አላሁ አክበር☝️

  • @makiyaaziza2545
    @makiyaaziza2545 Před rokem +14

    ያረብ ለወንድሜ እስልምናን ወፈቅልኝ እሲኪ ድአአረጉልኝ ወደተፈጠረበት እንድመለስልኝ

    • @user-on2jr5ft6y
      @user-on2jr5ft6y Před rokem +1

      ከእስልምና ወቶ ነው?😢

    • @user-ei7hi8ek1e
      @user-ei7hi8ek1e Před rokem +1

      አላህ ይመልስልሺ እህቴ ዱአ አድርጊ

    • @meka6313
      @meka6313 Před rokem

      ለኔም ወንድሙች ያረብ አንተ ወፍቃቸው 😢

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 Před rokem

      @@user-ei7hi8ek1e አሚን ያረብ

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 Před 5 měsíci

      አላህይመልሥልሽእኛንምአላህያጥንን

  • @user-ko4dx3bk1q
    @user-ko4dx3bk1q Před rokem +1

    ማሸአለህ እቴ እስልምናን ስለዎፈቀሽ
    ቤተሰቦቸሽም አለህቀጥተኘሁን ማገዲምቸሁ❤❤❤❤❤

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv Před 11 měsíci +1

    welcome to the true religion of slam ,አላህ ይጠብቅሽ