ሳላውቅ ራሴን ላጠፋ ነበር | መንትዮቹ ሰለምቴዎች ክፍል 2 | Ethiopia | ንፅፅር | ነጃህ መዲያ minber tv የኔ መንገድ | seifu on ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 455

  • @Abekidada
    @Abekidada  Před 10 měsíci +159

    አካውንት እና ስልካቸውን አስቀምጫለሁ መታገዝ ያለባቸው እህቶቻችን ናቸው አደራ

  • @feydukedir
    @feydukedir Před 10 měsíci +137

    እነዚህ እህቶቻችን ሁላችንም የምንችለውን የአቅማችንን ማገዝ ግዴታችን ነው። ሰለምቴዎች የሚደርስባቸው መከራና ስቃይ ከባድ ነው። የነሱን መከራና ስቃይ የሚገባው በነሱ መንገድ ያለፉ ሰለምቴዎች ናቸው። እነዚህ እህቶች ልናግዛቸውና ከጎናቸው ልንቆም ይገባል።

    • @fedibintabrar2736
      @fedibintabrar2736 Před 10 měsíci +5

      የላ እንጀምር ቢስሚላህ

    • @fedilasherif9867
      @fedilasherif9867 Před 8 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @saidfanta2872
      @saidfanta2872 Před 5 měsíci

      ሰው ቢወራ ሲደክመው ይተዋን ተይው ዝበያቸው

  • @shemsubussera9246
    @shemsubussera9246 Před 10 měsíci +69

    እነኝህ ልጆች በሙስሊሙ ኡማ ላይ አደራ ናቸው

  • @amanbadria6337
    @amanbadria6337 Před 10 měsíci +70

    ያጀማኣ ኣፋችን መምጠጣችን ብቻው በቂ ኣይደለም የብዙ እጅ ትንሿም ትጠራቀማለች
    እናም ለኣሄራችን እንስራ

  • @zd9022
    @zd9022 Před 10 měsíci +38

    ያረብ አንተ ረዳቸው እነዚህ ሚስኪኖቹን ያንተን ውድታ ለማገኝት ነው ያረብ ያላስብትን ረዝቅ ትዳር ያረብ ይፍቃችሁ የውስጣችሁን ሁሉ ይፍጥምላችሁ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Aseya-zf2vg8hn1j
    @Aseya-zf2vg8hn1j Před 10 měsíci +34

    የኔ ውቦች አብሽሩ ዱንያ ለሙስሊሞች ሁሌም ፈተና ነው ምክንያቱም የኛ የድሎት ህይወት በቀጣዩ አለም ነውና አብሽሩ እናተ አላህ ይወዳቹሀል አላህ በተሻለ ህይወት ያኑራቹ

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Před 10 měsíci +17

    የኔ ቆንጆ ስታለቅሺ አለቅሳለሁ ስትስቂ እስቃለሁ ሱብሃን አላህ
    አብሽሩ ሁሉም ያልፋል አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر Před 10 měsíci

      አሚንንንንንንያረብአላህ. ከጎንች፤ ይሁን። አብሺሩ። ሁሏም. የልፈሊ። ለከይርነው

  • @elhamahmed2732
    @elhamahmed2732 Před 10 měsíci +30

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤
    እስኪ አልሀምዱሊላህ በሉ አላህ እስልምናን የሰጠንን ጌታ እናመስግነው❤

  • @positivethinker2770
    @positivethinker2770 Před 10 měsíci +26

    ወይኔ እህቶቼ
    የአላህ ያረብ ድረስላቸዉ የአኬራ ወንድሞቼና እህቶቼን ድረስላቸዉ ያረብ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 10 měsíci +16

    ወላሂ በጣም ታሳዝናላቹ ሙሰሌሞች አድአድ ቀረባቹ እደመጠየቅ እራሳቹን እደ ንጹ ትቆጠራላቹ የሶን ቼግር ሳትረዱ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Před 10 měsíci +15

    ሱበሀን አላህ የኔእህቶች ስታምሩ ደግሞ አልሀምዱዱላሂ ምስጋና ይገባዉ እስላም ስለሰጠን ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱዱላሂ አላህ ያፅናችሁ የኔ አበቦች ኢስላም ሀቅ ነዉ
    አቡኬ የኛጀግና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 Před 10 měsíci +19

    ዉዶቼ አብሽሩ አላህ ሱ ወ ለምወደዉ ነዉ ኢስሊምናን የሚወፍቀዉ ከዝህ በላይምን ደስታ አለ❤❤❤

  • @hayatymer4222
    @hayatymer4222 Před 10 měsíci +24

    በአላህ እንርዳቸው ይሔን ቪዶወ ያያችሁ ሁላችሁም ያቅማችንን እንርዳ በጣም ያሳዝናለሉ😢😢😢

    • @fathimasila6910
      @fathimasila6910 Před 10 měsíci +1

      በምን ቁጥር አለሺ?

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 Před 10 měsíci +1

      አከውት አለቸው

    • @hayatymer4222
      @hayatymer4222 Před 10 měsíci

      ቪድወው ሊያልቅሲል አለ መጨረሻላይ

    • @hayatymer4222
      @hayatymer4222 Před 10 měsíci

      @@sajdjvaihhe3364 ቪድወው ማለቂያ ማለት መጨረሻላይ አለላችሁ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Před 10 měsíci

      ​@@fathimasila6910ቪደወ መጨረሻላይ አለ 50:22

  • @abdigurme4375
    @abdigurme4375 Před 10 měsíci +9

    የእውነት መንገድ እሾሃማ ነው ለወንድም ሙክታርም አላህ ጀዛውን በዱንያም በአክራም ይክፈለው

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Před 10 měsíci +15

    እነዝኸን ልጆች በምንችለው አቅም እንርዳቸው የጀመአ

  • @Adedulfata
    @Adedulfata Před 10 měsíci +9

    ማሻ አለህ አላሁ አክበር
    አላህ አፍያችሁን መልሶ ይስጣችሁ አሽብሩ ደስ እምትሉ እህታሞች ናችሁ ❤❤

  • @kasb3919
    @kasb3919 Před 10 měsíci +15

    ያረቢ አፊያቸውን መልስለቸው።
    በአላህ ሁላችሁም በተቻለን አቅም እንርደቸው

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před 10 měsíci +9

    አይዞአቹ አላህ ሱብሀነሁሁተአላ የወደደዉን ነዉ የሚፈትነዉ
    አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ከጎናችሁ ይሁን አላህ ጥሩ የሚወድና የሚያከብር ሳልህ ጀዉጅ ይስጣቹ
    በሽታዉንም ከላያቹላይ አላህ ገለል ያድርግላቹ ኢንሻአላህ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Před 10 měsíci +14

    ማሻ አላህ አላህ የወደደውነው የሚመራው እሰለምና አላህ ያግዛቺ እህቶቼ አብሸረ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Před 10 měsíci +15

    አይዟችሁ እህቶቼ ከችግር በዃላ ምቾት አለ ኢንሻ አላህ. አላህ ያላሰባችሁትን ሪዝቅ ይወፍቃችሁ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Před 10 měsíci +12

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናችሁ የኔ ምርጦች አላህ የወዴዴውን ይመራል

  • @themotherofsix6286
    @themotherofsix6286 Před 10 měsíci +7

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ 🤩🤩🤩🤩 የ አላህ ሱ ወ ባሪያዎች አብሽር ጀግኖች አብሽር ቆንጆዎች አብሽር

  • @AwalAwal5373
    @AwalAwal5373 Před 10 měsíci +7

    ካወቅሺበት ያቺበሺታ ጀነትሌያገባሽ ይችላል በነዩግዜ እንቺእሚጥላት ነበር ግንእማራጭሰጭተዋትነበር ዱኒያለይ ዱአላርግሽ እንድትዲኒ ወይምሶበርሽ ጀነት ብትግኚብለዋታል አይዞሽ

  • @pqkq8529
    @pqkq8529 Před 10 měsíci +14

    እህቶቼ ሁለችንም ሀለፊትነ አለቢን እነጊዘቸው አለህ ዘዲ እነገኛወለን እንሸ አለህ

  • @user-om9cp1ky3e
    @user-om9cp1ky3e Před 10 měsíci +9

    አላህ ያጠክራችሁ አላህ እማወደውን ይፈትናል

  • @trr1069
    @trr1069 Před 10 měsíci +10

    የአላህ ጥንካሬ አቤት መሰዋትነት 😢😢

  • @mariam3292
    @mariam3292 Před 10 měsíci +14

    ያረብ አላህ ያፂናችሁ ያረብ

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 Před 10 měsíci +12

    ሱብሀን አላህ ስታምሩ የኔ እህቶች አብሽሩ አላህ ይጠብቀቹሁ ያፅናችሁ ማርች የኔ አበቦች

  • @SfwDye-rx6ww
    @SfwDye-rx6ww Před 10 měsíci +9

    እንሻአላህ ትድናላችሁ ተስፋ አትቁረጡ ያልፋል

  • @Hhh-gs9wi
    @Hhh-gs9wi Před 10 měsíci +8

    አላህ ከአሰባችሁት በላይ ያድርሳችሁ ህመሙንም አላህ ያንሳላችሁ ፡፡

  • @ReshidShifa-ux2cn
    @ReshidShifa-ux2cn Před 10 měsíci +6

    አላህ የመራው ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመው ማንም አይመራውም ከአላህ ቀጥለው ከጉናቹ ነን

  • @amanbadria6337
    @amanbadria6337 Před 10 měsíci +22

    እባካችሁ ይስልክ ቁጥራቸው እና ኣካውንት ካላቸው
    ብታስቀምጡ አሏህ ያገራላቸው እህት ወንድሞች ሊረዷቸው ይችላሉ ።
    እናም አሏህ ሙሉ ጤናችሁና ጽናት ይስጣችሁ
    ዱንያ ላይይ በወርቅ ኣልጋም ቢተኙ ኢስላም ውስጥ ሆኖ የሚገኘውን ደስታ ኣያገኙም።
    እናም ሰብሩሩሩ ኸባይቢቢ ኣብሽሩ ይህችም ቀን ታልፋለች

    • @zd9022
      @zd9022 Před 10 měsíci +1

      አለ ንገዛቸው ላይ አለ

    • @amanbadria6337
      @amanbadria6337 Před 10 měsíci

      ኣላገኘሁትም ከቻላችሁ ሪፕላይ ላይ ኣስቀምጡልኝ ጀዛኩሙሏሁ ኸይርርር

    • @tmstatrtataa2073
      @tmstatrtataa2073 Před 10 měsíci

      አካውንትም ስልካቸዉም ተቀምጧል እስከመጨረሻው ከተከታተልሽ ታገኚዋለሽ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Před 10 měsíci

      50:22 አለ መጨረሻ ላይ

    • @jabibabd6652
      @jabibabd6652 Před 10 měsíci

      ​@@Umufetitube😢

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 Před 10 měsíci +9

    አብሽሩ እኛ ለሙስሊምች አዱኒያ ፈትና ነች 😢

  • @keltum8662
    @keltum8662 Před 10 měsíci +5

    አብሽሩ እህቶቼ አላህ በራህመቱ ሁሉንም ያመቻችላችሁ።

  • @user-db9zp1tc8l
    @user-db9zp1tc8l Před 10 měsíci +9

    አይዧቺሁ አላህ እሚወደውን ይፈትናል

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 10 měsíci +22

    ማሻ አላህ ስታምሩኮ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pd8jt7mn3t
    @user-pd8jt7mn3t Před 8 měsíci +1

    ማሻአላህ አይዟችሁ አላህ ሚወደውንነው ሚፈትነው ያልፋል እኳን ከጨለማ ወደብርሀን መጣችሁ እህቶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r Před 3 měsíci

    በርቱ እህቶች ያልፍል ታገሱ የሚወደውን ይፈትናል አላህ ይረዳሻል እህት ከታገሱት ሁሉም ያልፍል

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 Před 10 měsíci +3

    ሱቡሀን አላህ አላህ ያፅናችሁ እህቴች አብሽሩ አላህ ይጠብቀቹሁ አፉያቹሁንም አላህ ይማልሰለችሁ

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b Před 10 měsíci +9

    አይዟቹሁ ዉድ እህቶቸ አላህ አፈያ ያድርጋቹሁ አላህ ያግዛቹሁ ጠክሩ ዱኒያ እደዚህ ናት አላህ ልቦናቹሁን ያፅናላቹሁ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 10 měsíci +9

    አላህ ይስጠው ልጄ ከአላህ ያገኘዋል

  • @pqkq8529
    @pqkq8529 Před 10 měsíci +8

    አለህ የጠክራቹሁ አለህ የበሪተቹሁ አለህ ሁሉኑም የሰበቹሁትን የሰከለቹሁ አቢሺሩ

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Před 10 měsíci +7

    አብሽሩ እህቶቼ አላህ ያፅናቹ

  • @user-qi5lp2xn6t
    @user-qi5lp2xn6t Před 10 měsíci +1

    የኔ. ልዮች. አሏህ. የሚወደውን. ነውየሚፈትነው. አሏህ ደስታችሁን. በቅርቡ. ያሳየን የውድ. እህቶች ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Před 10 měsíci +4

    አሏህ. አፊያችሁን ይመልስላችሁ ካላችሁበት ችግርም አሏህ ያውጣችሁ እህቶቼ. አይዟችሁ ያልፋል ሁሉም ለኸር ነው ።

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 10 měsíci +1

    ጀግና ናችሁ በርቱ
    ጠንካራ ሰው ይፈተናል ፈተናውን
    በሶብር አሳልፎት ነብያቶችም ተፈትነዋል በርቱልኝ እህቶቸ

  • @nemetrebi5519
    @nemetrebi5519 Před 10 měsíci +3

    አሏህ ያግዛቹ ያፅናቹ አብሽሩ ለኸይሩ ነው ደስታቹ ቅርብ ነው ኢንሻአሏህ አሏህ ወኪል ያውጣላቹ

  • @user-cf9zq5ni1c
    @user-cf9zq5ni1c Před 10 měsíci +1

    እነዚህ አይነት እምነት የለዉ ሰዎችን ነዉ የጣን
    መሸ አለህ
    አለህ ይዉደዳችሁ

  • @ebrahimhassen7095
    @ebrahimhassen7095 Před 10 měsíci +8

    አብኪ የመንትዮቹን አካውንት ፔጂ አድርግልን

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    ውድ እህቶቼ አብሽሩ አለህ አለቹ መንም በይኖር አቡኪ ጄዛ ከለህ ከይር ስልክ አስቀምጥ ወይም የተን ስጠን ወድሜ❤❤❤❤❤

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Před 10 měsíci

      መጨረሻ ላይ ተቀምጧል 50:22

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee Před 10 měsíci +3

    ያበናት ቁጥሩ ቪዲወው ላይ አለ ወደመጨረሻ ላይ አቡኬ ለሌላ ግዜህ ቁጥር ኮሜት ላይ አስቀምጥ

  • @user-uv7pr4bw6x
    @user-uv7pr4bw6x Před 10 měsíci +2

    አላህ በጀነት ያሰባስበን ሃቢባቶቼ

  • @themotherofsix6286
    @themotherofsix6286 Před 10 měsíci +5

    መፀሀፈቹህ ቅዱስ። ቁረአን

  • @user-qp3tk2zn6z
    @user-qp3tk2zn6z Před 10 měsíci +6

    አብሽሩ አለን ከጎናቹ

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Před 10 měsíci +8

    የኔማር😢😢😢 ሥታሳዝኝ. አላህይጥብቅሰየሽ

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Před 10 měsíci +4

    አይዞችሁ አላህ አፍያ ያድረጋችሁ ኢሻ አላህ ያርብ

  • @KarimaKarima-rk9bo
    @KarimaKarima-rk9bo Před 5 měsíci

    አብሽሩ አላህ ሁል ጊዜም ከጎናችሁ አለ የኔ ውዶች አላህ ይገዛችሁ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před 10 měsíci +2

    የኔ፣እቆዎች፣አብሽሩ፣ታሪክይቀየራል🎉🎉🎉ውብ፣ናችሁ፣አላህ፣በሽታችሁን፣ያንሳላችሂ፣ኢንሻአላህ፣ሁሉምነገርወዴጥሩ፣ይቀየራል፣

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad Před 10 měsíci +1

    አለህ ሙሉ አፊየቹን ይስጠቹ አብሽሩ አለህ የሚወደውን ነው የሚፈትናው አለሀምድልለህ ከምንም በተለይ እስልምናን ለወፈቀቹ

  • @sadiyaseid5927
    @sadiyaseid5927 Před 10 měsíci +3

    ያጀመአ እናግዛቸው🥺🥺

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Před 10 měsíci +2

    አላህ. ሙሉ ጤና ችሁን. ይመልስላችሁ አካዉታቸዉን. አስቀምጠዉ

  • @SfwDye-rx6ww
    @SfwDye-rx6ww Před 10 měsíci +4

    ሱብሀን አላህ

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 Před 10 měsíci +1

    Habaybi Allah afyachun ymelslach abshru Allah yeteshalewn hulu ywefqachu Allah be dinach xnat ystach yareb ameen allahuma ameen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @emirutola2601
    @emirutola2601 Před 5 měsíci

    ማሸአላህ አላህ በቀልባችሁ ብርሃን የሙላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @BchxHcjcuc-mc3ne
    @BchxHcjcuc-mc3ne Před 9 měsíci

    ማሻአላህ አላህየሚወደውን ነው ቀጥተኛውንመንገድ የሚመራው እህቶቻችን አብሽሩ ጠካራለመሆን መክሩ

  • @htselamyoutube963
    @htselamyoutube963 Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ 🎉🎉 አብሽሩ ❤❤

  • @user-zc3lk1gj8u
    @user-zc3lk1gj8u Před 10 měsíci +2

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ ግደታችነው የመርዳት እንርዳቸው

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla Před 10 měsíci

    አላህ አፊያችሁን ይወፍቃችሁ መሻአላህ ስታምሩ ኢነአሏሃ ማአ ሷቢሪን ሰለምቴወችን ኡማዉ ሊያግዛቸዉ አይዟችሁ ሊባል ይገባል አቡኪ ጀዛከአላህ

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d Před 10 měsíci +2

    አብሽሩ ኢንሸአለህ ትልቅ ቦታ ትደርሰለቹ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 10 měsíci +1

    ማሻኡላህ አብሽሪ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ሀበይቢይ እድለኛናችሁ

  • @Vhfhufjyg
    @Vhfhufjyg Před 6 měsíci

    አላህ የፅናችሁ ማሻ አላህ ምንዳችሁን ከፍያለ መሆኑን ስታውቁ ምንያክል ደስይላል አብሺሩ እረሱልም ተመተዋል ተችግርዋል ተርበዋል ተሰደዋል ደምተዋል እህሁሉ ለኢስልምና ነው

  • @user-ww7uf2fk9z
    @user-ww7uf2fk9z Před 10 měsíci

    ማሻአላህ የኔ ጀግኖች አላህ በድናቹህ ያጥናቹሁ ከናተ ብዙ መማር እንችላለን ሌሎቻችንስ ምን ላይነን ለድናችን ምንያክል ወሰዋትነት እንከፍላለን እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ

  • @ReshidUmer-ob9jn
    @ReshidUmer-ob9jn Před 10 měsíci

    አብሽር ኢሄቴ አሏህ ከኢመኞቹ ጋር ነው ከሁሉም የበለጠ ኢውናተኛ መንገድ ነው የስሹ

  • @eftudire8266
    @eftudire8266 Před 10 měsíci

    አብሽሩ ከአላህ በታች የሙስሊሙ ኡማ አሉላቹ እኛም አለንላቹ አላህ ያፅናቹ❤❤❤

  • @user-ev3me6il1i
    @user-ev3me6il1i Před 10 měsíci +1

    አብሽሮ አላህ ያጠክራችሁ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Před 10 měsíci

    አልሀምዱሊላህ
    ማሻአላህ ደስ ስ ስትሉ አላህ ይገዛችሁ
    አብሺሩ ለኸይር ነው
    ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 10 měsíci +3

    ብሺሩ አላህያሳካላቹዋል

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Před 10 měsíci +3

    አከን አለሀ አደለቹ ቆጆዎች❤❤❤

  • @azizaaziza2076
    @azizaaziza2076 Před 10 měsíci +2

    Ashirii waniihufuu rabituu isinifii jiaaraa ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eremlaHussain
    @eremlaHussain Před 10 měsíci

    😢የኔ ማር አይዟችሁ አላህ ከህመማችሁም ያድናችሁ ይሄም ቀን ያልፋል አላህ ትግስቱን ይስጣችሁ በሃቅ ላይ ያፅናችሁ

  • @YusufabdullaahiYuyo
    @YusufabdullaahiYuyo Před 10 měsíci +2

    አላኸይርዳቺሁ

  • @rawdaahmed3643
    @rawdaahmed3643 Před 10 měsíci

    መሸአለህ አለህ ያበርተቹ ፅነቱን ይስጠቹ አብሽር ሁሉምነገር ለአለህ ቀለል ነዉ ህልመቹን ያሰከለቹ ምርጥ ብርቱወች ነቹ አሁንም ጠክሩ

  • @fatumemariyam8174
    @fatumemariyam8174 Před 10 měsíci +2

    Alahe yaqomelishe woklinewu alahe wodeafiyashe yimelisishe

  • @user-el8ub8xh2f
    @user-el8ub8xh2f Před 8 měsíci

    አብሽሩ አላህ ሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ አላህ ያሪስቁን በሪ ይክፈትለቹ አብሽሩ

  • @tamerdubai9317
    @tamerdubai9317 Před 10 měsíci +2

    ኮሜትለይ አካዉት አስቀምጥልን

  • @Mahamadfaxaracome
    @Mahamadfaxaracome Před 10 měsíci +2

    ለሰልምና ትልቅ ዋጋ ከፈላቹሃል
    ጀግኖቹ አህቶቻችን ማጣት ከባድ
    ነው ከአላህ መንገድ ያወጣል አዛቹ
    ከጎናቸው መቆም ግዴታችን ነው

  • @NaimaNaima-ss7ft
    @NaimaNaima-ss7ft Před 10 měsíci

    ማሻአላህ አብሽሩ የኔ ጀግኖች ደነኢስላም የወፈቃቹ አላህ ምስጋና ይገባው አብሽሩ

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u Před 10 měsíci +1

    አላህ ያሽራችሁ አላህ ይደግፋችሁ

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i Před 5 měsíci

    ማሻአሏህ ውድ እህቶች አሏህ መረጣቺሁ አይዟቺሁ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 Před 10 měsíci +2

    የአላህ ዎላሂ እበይን መቁጠጥረ አቃትኘ😢😢😢😢😢

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Před 10 měsíci +2

    ያአሏህአላህያሽራችሁ

  • @hayatr-sp4or8tg2c
    @hayatr-sp4or8tg2c Před 4 měsíci

    Lahwela welaquwet illah billah endet yalesh kum negregna bileh lij nesh wellahi lij ko nesh banchi lik miyaseb ko tikit new allah yaberatachu bismillah allah tilk dereja dersachu enyachu allah afiyachu yimelisilachu ya fetah 😢

  • @abdigurme4375
    @abdigurme4375 Před 10 měsíci +1

    አላህ ከጎናችሁ ነው

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Před 10 měsíci

    አይዛቹ እህቶቼ መጀመሪያ ጤናቹ አላህ ይስጣቹ አላህ ዶሞ በዲነል እስላም ያፅናቹ

  • @izjlzjs2733
    @izjlzjs2733 Před 10 měsíci +2

    መሸአላአላህያበርታቺሁ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 10 měsíci +2

    የኔዉዱችአላህመጨርሻችሁንያሳምረላችሁያርብ አብሽሩ ሁሉምያልፋል አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም ለተባበሩሺ ሁሉ ጀዛችዉንአላህይክፈላችዉ እህየስለምቴወችታሪክ ወይኔ

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f Před 8 měsíci

    Masheallah stamru sijemerm mnm ye kristan fit yelachehum ❤ anchi anbesa nesh hulum yalfal absheru

  • @HoIo-l5c
    @HoIo-l5c Před 10 měsíci +1

    ❤እሺአላህ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl Před 10 měsíci +7

    ቁጥራቸውን ብትለቁት

    • @zd9022
      @zd9022 Před 10 měsíci

      አለ ስሩ ላይ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Před 10 měsíci

      ቪደወ መጨረሻ ላይ 50:22

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 Před 10 měsíci +3

    መሸ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤