Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 83|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs CZcams, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

Komentáře • 146

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 3 měsíci +94

    አሁን እዚህ ለቅሶቤት በልቶ ሚወጣ ሰው ነብስ ይማር ነው ወይስ አመት አመት ያድርስልን ነው ሚለው😂

    • @YosepheAregga
      @YosepheAregga Před 3 měsíci

      Endee Lela sawi endemot mastelayi enji kaza aynet beti manim ayzinm lamotaw erasu Ginn naxami naw yesakutign yetmataki😅😅😅😅😅

    • @chaliekassaw7716
      @chaliekassaw7716 Před 3 měsíci +1

      ደግመው ይሙቱ

    • @taibat220
      @taibat220 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂ይደጋገም ባይሉ😂

    • @khalidasmamaw6652
      @khalidasmamaw6652 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +2

      ነገር ግን ፥
      - መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም ፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ፤ ብንበላም ምንም አይተርፈንም ፤ ይላል (ቆሮንጦስ ፰ ፡ ፰)።
      👉🏾📖🤔

  • @jonisteryishak5106
    @jonisteryishak5106 Před 3 měsíci +6

    እውነት እውነቱን የምትናገር የሚዲያ አርበኛ ማለት አንተ ነህ ኑርልን

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 3 měsíci +25

    እኔ ሁሌ ሰመረ አባቴ ቢሆን እላለሀለ ምክነያቱም ወግና ባህሉ ስለሚያከብር ሠሜ🙏🙏🙏

  • @Zetseat-traditional-clothings
    @Zetseat-traditional-clothings Před 3 měsíci +12

    ምን አይነት ስብእና ነው የሰጠህ ወንድም ሰሜ
    በርታ
    በርታ
    በርታ
    በርታ
    በርታ
    በርታ
    በርታ
    በርታ
    በርታ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 3 měsíci +4

    ሰመረ ባሪያው ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ዐይነቱን ያብዛልን በርታ

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Před 3 měsíci +24

    እውነትህን ነው ሰሜ ሀገራችን ለዚህ የበቃችው ምን ችግር አለው በሚል ትልቅ ችግር ነው 💚💛❤️

  • @BabiBe-mk6zk
    @BabiBe-mk6zk Před 3 měsíci +7

    አንድ ለናቱ ማለት አንተ ነህ አንጀቴን ነዉ የምታርሰዉ እኔ ወጣት ልጅ ነኝ ብዙ ግዜ ወጣት የማይከታተልህ እንዳይመስልህ እኔን እራሱ አንተን እድከተል የመከረኝ በዩቲዉብ ላይ ማለቴ ነዉ ጓደኛዬ ነዉ ለማንኛዉም ት ች ላ ለ ህ።

  • @AlteBekeleAltesa-mi8kg
    @AlteBekeleAltesa-mi8kg Před 3 měsíci +2

    አንተን የሚገልፅቤት ቃላት ያንሰኛል በእውነት ❤️❤️

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 3 měsíci +20

    የኔ ምርጥ ወንድም እማትጠገብ❤ ኑርልኝ

  • @user-he1ie5rs9n
    @user-he1ie5rs9n Před 3 měsíci +2

    እናመሰግናለን ሰሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ... በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏

  • @user-ig2yz3nb5f
    @user-ig2yz3nb5f Před 3 měsíci +14

    እግዚያብሄር ይባርክህ፡ ስንቱን ዶንቆሮ ለረፍት በመጣሁበት አየሁ፡ ትውልድ ጠፍቷልልልልል ፡፡ ከትልቅ እስከትንሹ፡፡ ከየት የመጡ እንደሆን ማወቅ በሚያስቸግር ደረጃ፡፡ ንጉሱን የጠሉት እኮ ስነስርዓት የሞላበት ስለነበር እንደግፍ ተቆጥሮ ነው፡፡ ይሄው ምድረ ዱርዬ ይሯሯጥበታል

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg Před 3 měsíci +11

    የሰው ልክ እኮ ነህ❤❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 3 měsíci +4

    እድሜ ለወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ መሀይም አድርጎት ገሃነም ገባ። በዚህ ዘመን ስማቸውን በትክክል የሚፅፉ ሰዎች ስንት % ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም።

    • @user-ez6yf2jq9d
      @user-ez6yf2jq9d Před 3 měsíci

      የትምዕርት ፖሊሲዉ እንዲቀየር የተደረገዉ;በሁሉም ዘርፍ የወረደ ትዉልድ ለመፍጠር ነበር:ወያኔ ተሳክቶለታል::በየቢሮዉ የመጀመሪያ ድግሪ ይዘዉ እስፔሊንግና ፕሮናዉንስ የማያቁትን ቢሮዉ ይቁጠራቸዉ::

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Před 3 měsíci +3

    Semere simply you are the great!!!

  • @biniamworkneh5793
    @biniamworkneh5793 Před 3 měsíci +1

    ሰሜ አንጀት አርስ, በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ወንድሜ

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Před 3 měsíci +6

    እንኳን አደረሰህ ወንድም ሰሜዋ

  • @user-ee5gc3pi4x
    @user-ee5gc3pi4x Před 3 měsíci +1

    Yena wedem sema yanurk edma tana yesth anten megelsebt kalat yelngm 🙏❤️❤️❤️thank you

  • @foreverethiopia4683
    @foreverethiopia4683 Před 3 měsíci +1

    ሰላም ሰመረ በምታቀርባቸው ሀሳቦች ሁሉ በጣም እስማማለው እናም እደግፈዋለው በርታልን ስለዛሬው ስመለስ አብዛኛው ሰው ቃና ቲቪ ድራማ ይመለከል ብዬ አስባለው በአብዛኛው ቱርክ ላይ የተሰራ ነው እኔም አንዳንዱን አያለው ባህላቸው ከኛ ባህል ጋር ይመሳላል እናም እወደዋለው የለቅሶ ስርአቱን ካየኸው ከኛ ከድሮው ጋር ይቀራረባል እኛ ግን እሱን ለማስቀረት ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላውቅም 🤔

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 3 měsíci +1

    ጀግና እኮ ነህ!!!

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 19 dny

    በሳቅ አደከምከኝ😂 ሰሜ ዕድሜህ ይርዘም

  • @abelma2936
    @abelma2936 Před 3 měsíci +5

    I learned a lot from this guy. May God bless you!

  • @andromedia3158
    @andromedia3158 Před 3 měsíci +2

    የሞተው ሰውዬ እንደዚህ ቢበላ ኖሮ እኮ አይሞትም ነበር

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 3 měsíci +3

    ውይይ... አንተ ሰው እሚሰሙህ ይብዙ .... 😂😂😂😂 እንዲያው እኮ ጉድ ነው 😳

  • @CHERNETAYELE-io5re
    @CHERNETAYELE-io5re Před 3 měsíci +1

    bravo brother from hawassa best idea...respect

  • @Jane-vy3hr
    @Jane-vy3hr Před 3 měsíci

    በጣም ትክክል ቋንቋን ባህልን እራስን/ኢትዮጵያዊነትን የሚንቅ ሰው ምን ያህል በራሱ እንደማይተማመን እና በበታችነት ስሜት በሽታ የተጠቃ መሆኑን ይገልጻል!ምን ችግር አለው እያሉ ማቃለል ስልጣኔ ሳይሆን መሀይምነትን ለመደበቅ ነው!ስልጣኔ ስህተትን ማስተካከል ነው!!!

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 3 měsíci

    ኡፍፍ ነፈርኩ ሰሜን የሚቀርፁ ሰወች ካሜራማንወች ታድላችሁ ፈገግ እያሉ ስራ ደስ ይላል

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 Před 3 měsíci +1

    😅😅አቦ ሰሜ ✌️✌️

  • @longliveethiopia9882
    @longliveethiopia9882 Před 3 měsíci +3

    የኔ ፩ኛ

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před 3 měsíci

    ምነው እዳተ ያሉትን ቢያበዛልን ሀገርህን እና ባህልህን ስትወድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel Před 2 měsíci

    99% ሕዝባችን የአዕምሮና የመደበኛ እውቀት ተግዳሮት የተጣባው መሆኑን አትዘንጋ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 3 měsíci +2

    ትክክል ሰሚ

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥህ🙏 ግእዝን የ ጣልን ጊዜ ነው አማርኛችን ጥለን እንግሊዘኛ ላይ ተንጠልጥለን ተምታታብን😢😢😢

  • @abeba5936
    @abeba5936 Před 3 měsíci

    እድሜህ ይርዘምልኽ ሰሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @melkamumihiret7594
    @melkamumihiret7594 Před 3 měsíci

    የሚገርም እይታ ነው ሰሜ!!!!!!!!!!!! ዴል ረግጠን..........

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 3 měsíci

    በትክክል ብለሀል ወንድሜ አጉል አለን ዘርፈው ይሆናል 100% የያንዳንዱ ደሞዝ የታወቀ ነው በቅር ወር ወር ውስጥ አንድ አስተማሪ ቸገረኝ እርዱኝ ብላ የወጣችው አስታወሰኝ ነገርኩህ ሰሜ ጉቦ የገቡለት ነው የሆነ መሰ🎉ራቤት ጉዳዬች ፋ እንድሊላቸው

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እረ ዕውን በላቸው።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Před 3 měsíci +3

    Love love your show! I like smart people.

  • @tigeagegn-jy2qr
    @tigeagegn-jy2qr Před 3 měsíci +2

    ኧረሰሜ ትለያለክ ❤❤❤❤❤

  • @tinsaetesfaye-pj9yc
    @tinsaetesfaye-pj9yc Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebihaile9840
    @kebihaile9840 Před 3 měsíci

    በጣም ትክክል ብለሀል መቶ ፐርሰንት በሀሳብህ እስማማለሁ በተለይ ስለ ለቅሶ ቤት ባህላችንን ጥራዝ ነጠቆች እያዋረዱን ነው።

  • @tizetaduna3238
    @tizetaduna3238 Před 3 měsíci

    You right semeye, you telling us the truth however still more needs to be done

  • @natnaealzewdu6606
    @natnaealzewdu6606 Před 3 měsíci

    Egezhaber yeste Semi eunet neu esmamalu enedanete ayenetun yabezalene 🙏👍💯

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 Před 3 měsíci

    ሰሜ ከልቡ ሰው ♥️

  • @mggg8841
    @mggg8841 Před 3 měsíci +1

    Seme mirt sew tebarek wendeme 🙌 melkam bael yehunleh kene betesebh 🙌💚💛♥️🙌

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      Mggg

    • @blenaz286
      @blenaz286 Před 3 měsíci

      እስማማለሁ።

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před 3 měsíci +1

    Bravo and thank you as usual.

  • @getachewaberra1458
    @getachewaberra1458 Před 3 měsíci

    ያበርታህ።

  • @aklogtadesse5945
    @aklogtadesse5945 Před 3 měsíci

    ልክ ነህ

  • @tadinegash8959
    @tadinegash8959 Před 3 měsíci

    Tebarek

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 Před 3 měsíci

    You are always on point my brother,

  • @bisratkebede8914
    @bisratkebede8914 Před 3 měsíci

    ተባረክ

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 Před 3 měsíci

    😂😂😂 በርታ🎉

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b Před 3 měsíci

    ፊደልን የተጠነቀቀ መጠቀ!

  • @Cristianmeron8019
    @Cristianmeron8019 Před 3 měsíci

    I LIKE Guset 😂😂😂😂😂

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip Před 3 měsíci

    ባርችየ ምችት ይበልህ 😂

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Před 3 měsíci

    Thanks again brother

  • @wondwossenkassa7515
    @wondwossenkassa7515 Před 3 měsíci

    ቀሮት፣ ቀረሮ እንዳይሆን። አሁን አሁንማ የአገሬን media ማዳመጥ እየጠላሁ መጣሁ፣ " ክ" በቃላት ላይ መለጠፍ እንደ ዕውቀት ና ስልጣኔ እየታዬ ነው። ሲያስጠላ!!!

  • @mireksiedlecki7265
    @mireksiedlecki7265 Před 3 měsíci

    you make may day ! semew

  • @user-bs1en2pi9j
    @user-bs1en2pi9j Před 3 měsíci

    Meselochehen yabzalen wendme mirt Etiopiawy neh fetary yitebekeh

  • @Lamerot-wo6vc
    @Lamerot-wo6vc Před 3 měsíci +1

    Mingle gin Hulu sewu endnet behon ethiopia thank you

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ላምሮት wovc

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 Před 3 měsíci

    የራሱን ፊደል አያከብርም እንጂ፣ እንግሊዝኛ ፊደል ከተሳሳትክማ "ስፔሊንግ ኢረር" የሚልህ ብዙ ነው።

  • @vamossvamoss2468
    @vamossvamoss2468 Před 3 měsíci

    Nurlen semere

  • @Odiyena
    @Odiyena Před 3 měsíci

    edimena tena abo
    insha ande kane ageyehi yehonali nurilign

  • @IsraelTadesse-tb1pd
    @IsraelTadesse-tb1pd Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @efremtesfai6106
    @efremtesfai6106 Před 3 měsíci +2

    ትችላለህ 👌👌👌☝️☝️

  • @orchidbloom6966
    @orchidbloom6966 Před 3 měsíci

    እድሜ ይስጥህ ! ምን ዋጋ አለዉ ትዉልዱ ተበክሏል::
    የሚገርመዉ ደግሞ ዲያስፖራዎች በአሉበት አገር ወይ ሀበሻ አልሆኑ ወይ ፈረንጅ መስቀለኛ መንገድ ላይ ቀመዉ ይቃዣሉ:: በተለይ በተለይ ዉጭ የተወለዱ ልጆቻቸዉን የሰለጠኑ እየመሰላቸዉ እነሱ አሜሪካዊ/ኬኔዲያዊ ናቸዉ እያሉ ቋንቋቸዉን: ባሕላቸዉን እና ማንነታቸዉን የማያስተምሩ ወላጆች መጨረሻ ላይ ልጆቻቸዉ ሲበላሹ: ያሉበትን አገር መዉቀስ ይጀምራሉ::

  • @vamossvamoss2468
    @vamossvamoss2468 Před 3 měsíci +2

    ባስ መቆሚያ ቡስ ስቶፕ ተብሎ ተፅፎአል ሰባራ ባቡር አካባቢ

  • @fathiyahjamal9097
    @fathiyahjamal9097 Před 3 měsíci

    ሰመረ በጣም ነው የሚገርምህ አረቦች የፈለገ ሃብታም እናሚሊኒየር ቢሆኑ ቡና እንኳን በስኳር አይቀርብም ስዃር ጠፍቶ አደለም በቃ መራር ሃዘን ስለሆነ ነው በጣም ይገርመኛል

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 3 měsíci

    የድሮ ባህላችን ወግ ነበረው ከቀብር በ ጛላ ሽሂ ቡና የክክ።ወጥ ይቀርት ነበር የአሁኑ ቅጦት ሆነ ደሃ በበዛበት አገር እንደዚ በሃዘን።ድግስ ሃጢያት ነው ንታይ ነትይ ማለት አይበድም።🇪🇷❤🇪🇹

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 Před 3 měsíci

    ሰሜ👉❤❤❤

  • @zelalemalemneh
    @zelalemalemneh Před 3 měsíci

    ሰመረ በእውነት የኛ ሀገር ነጋዴ የአስቤዛ ዋጋ ስለቀነሰ የምግብ ዋጋ ማስተካከያ ያደርጋል ?? ከስንት አንድ ሊኖር ይችላል።
    በእኔ እምነት የዋጋ ማስተካከያ አደረግን የሚለው ማስታወቂያ ብቻ ነው ።
    የድርጅቱ አድራሻ ቢጠቀስ ለተአማኒነቱ ጥሩ ይሆን ነበር ።

  • @alemuserawit
    @alemuserawit Před 3 měsíci

    ይመችህ

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l Před 3 měsíci

    ሰሜ ሙት አጃይብ ነው

  • @ashenafijarso907
    @ashenafijarso907 Před 3 měsíci

    Guest

  • @yosefgebeyehu7122
    @yosefgebeyehu7122 Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před měsícem

    መቸም ነጮች ካላልን አንተማመንም ብቻ ነጮች በየጊዜው የቃላት ግድፈት እንዳይኖር National spelling bee champion የሚል የእስፔሊንግ ውድድር ያደርጋሉ ተወዳዳሪዎቹ እጅግ በጣም ያስደምማሉ በወረቀት ሰፍሮ ማንበብ የሚቸግርህን እነሱ በአፋቸው ይተረትሩታል።እነሱ ጋ spelling ጋ ቀልድ የለም፡ምሳሌ Semere ብለህ ስትናገር እያንዳንዷን ፊደል እስፔል symbolize ታደርጋለህ ማለትም Semere ስትላቸው S like Seattle,E like Elephant,M like Michegan,E like Elephant,R like River,E like Elephant ማለት ግዴታህ ነው እስከዚህ ድረስ ይጠነቀቃሉ።እኛ ጋ ደረሰኝ ሳይቀበሉ ሂሳብ እንዳይከፍሉ የሚለውን ደሳለኝ ቀለቡ ይልሀል የአባትህ ስም ላይ የአያትህን ስም ደንቅሮ ሂድ ይልሀል ካላስተዋልህ ስንትና ስንት ሀገር ተጉዘህ ጉዳይ ልታስፈጽም ስትል ልዩነታቸው የሰማይና የምድር የተራራቁ ልዩነቶች መረጃህ ላይ ተደንቅረዋል።ስትመለስም ይቅርታም የሚልህ የለም ጭራሽ እኛ አልሰራንም ብለው ሊክዱህም ይችላሉ ብቻ የእኛ ነገር ጉድ ነው ሰሜ በፊትኮ የፊደል ልዩነቶች ሁሉ ይታወቅ ነበር እስኪ መንግሥት ብላችሁ ፃፉ ተብለን ስንፈተን አውቃለሁ መልሱም መንግሥት የሚለው ሥ ያለበት ሲሆን መንግስት ብለው የፃፉት ግን መልሱ አልነበረም።በጊዜው ብዙ የምናነብና የምንጽፍ ተማሪዎች ነን ግን ፊደላት ያላቸውን ትርጉምና ዋጋ ምን ያክል እንደምናውቅ ለመመዘን ነበር።ዛሬ ግን ምን ነካን?

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Před 3 měsíci +1

    ሰላም ሰሜ

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Před 3 měsíci

    Gusetዬዬ😂😂😂

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 Před 3 měsíci

    ይደገም ያስብላል በተለይ በዚ ጊዜ

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw Před 3 měsíci

    ሰሜ ትመቺኛለሽ እኮ😂😂😂😂

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 3 měsíci

    Guset House ተመችቶኛል😂😂😂 ሲጀመር፣ ይህን መፃፍ ቢችሉማ ጉሴት ሀውስ ሳይሆን ሌላ የቢዝነስ ሀሳብ ያፈልቁ ነበር፣😂😂😂

  • @martamebratu8393
    @martamebratu8393 Před 3 měsíci

    ዴል ረግጦ በክላሰር ይስተናገዳል።

  • @YohannesAssefaJONNY
    @YohannesAssefaJONNY Před 3 měsíci +3

    gusset
    ˈɡəsət
    Definitions of gusset
    Noun
    1
    a piece of material sewn into a garment to strengthen or enlarge a part of it, such as the collar of a shirt or the crotch of an undergarment.

  • @user-sh8bk6wu7s
    @user-sh8bk6wu7s Před 3 měsíci

    ኃይሌ ገ/ስላሴም... ከፈለግክ,,,ምን መሠለክ ...እንግዲክ እያለ
    ቋንቋ አዳቅሏልና እርሱም ይጠየቅ!!!

  • @askme7620
    @askme7620 Před 3 měsíci

    ሰሜ ባሪያው ... የለቅሶ ቤቱ DJ ማን ነዉ ወይስ በባንድ ነው የተለቀሰው !?!

  • @liyaaddishayle5594
    @liyaaddishayle5594 Před 3 měsíci

    🇪🇹❤✅🙏

  • @BilateOyatoBombe
    @BilateOyatoBombe Před 3 měsíci

    ሲንጋቦር ወስደህ ቅበረው😂😂😂😂

  • @webshetalemayehu9628
    @webshetalemayehu9628 Před 3 měsíci

    “Guest”should be spelled like this

  • @user-sv8hr1gr8y
    @user-sv8hr1gr8y Před 3 měsíci

    ምን ይሰለጥናሉ። ሰይጥነዋል።

  • @SelamawitAdmasu-io9ch
    @SelamawitAdmasu-io9ch Před 3 měsíci

    Seme yemtakerbachew negerooh astmari yehonu nachew bertalen !

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ሰላማዊትአድማሱ

  • @usernunu695
    @usernunu695 Před 3 měsíci

    የልቤ እኮ ነህ😂

  • @user-um2gp2yz5y
    @user-um2gp2yz5y Před 3 měsíci

    nigerilign liklikachewun indezi

  • @scientificmind9561
    @scientificmind9561 Před 3 měsíci

    Sigara yitetal ende? Yichesal enji?

  • @teferagelaw7321
    @teferagelaw7321 Před 3 měsíci

    ይህኔኮ የሞተው ሰውየም በችግር/ህክምና በማጣት ሊሆን ይችላል።

  • @user-tu7tt9gr9d
    @user-tu7tt9gr9d Před 3 měsíci

    Seme, I think the name GUSET house is meant to say Gusema House

  • @Ppghgd
    @Ppghgd Před 3 měsíci

    አዳነች አቢቤ ናት የጻፈችው ( 7 ትንሽ ቀሮት)

  • @user-zd2nc7jn4p
    @user-zd2nc7jn4p Před 3 měsíci

    አማርኛ ፊደሉን ሲያውቁት እኮ ነው😢

  • @TruthEz
    @TruthEz Před 3 měsíci +1

    የዋና ከተማዋም ስም ቢስተካከል መልካም ነው።
    . አዲስ አበባ - Adis Abeba ✅
    . አደዲስ አባባ - Addis Ababa ❌

  • @fitihkebede5971
    @fitihkebede5971 Před 3 měsíci

    seme mirt sew hulem adnakih negn

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 Před 3 měsíci

    ሰሜ የመኪና አደጋ ስትል እኔም መብራት የጣሰ መኪና ገጭቶኝ ሆስቲታል ተኝቻለሁ