Nahoo Meznagna - ተወዳጁ ጋዜጠኛና ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ_በናሁ እንግዳ - NAHOO TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ተወዳጁ ጋዜጠኛና ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ_በናሁ እንግዳ

Komentáře • 24

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 2 lety

    ምርጥ ደራሲ ነህ አንተም እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርህ

  • @esmaelasefa6694
    @esmaelasefa6694 Před 2 lety

    ረጅም እድሜ ኑርልን የኔ ምርጥ

  • @shihunegnteshome6389
    @shihunegnteshome6389 Před 5 lety +6

    በዚህ ዓለም ሔወትን በትክክል የሚኖሩት ደራሲያ ናቸው

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w Před rokem

    የእውቀት ጥቃቅን ጥርቅም ትልቅ ግንብ ይሰራል ይባላል
    ከመልካም ቤተሰብ የተፈጠረች ኮረዳ
    የእናት አባቶቸን እርግማን ፈርቼ
    ዝናብ እየመታው ግማሸ አካላቴን አለ
    እንዳንተ ወንድሜ የገባቼው መልካም ወላጆች በይ ልጄ ግባ በይው አሉ ይባላል
    በርታልኝ ወንድሜ
    ግዜውን ጠብቆ የተከማቸውንና እውነቱን እንደ መሰከረም ያልታሠበ መብረቅ ይፈነዳል
    እስፓርት
    ጨዋታ
    መጽሐፍን ማየት
    ብዙ እውቀት የሚያሥጨብጡ ሰዎችን በአክብሮት እየተከታተሉ በሚሰጡት ትምኸርት እርካታን ማግኘት

  • @osholove8318
    @osholove8318 Před 5 lety +1

    ገና ብዙ እንጠብቃለን ጋሼ
    እረጂም እድሜ ያኑርህ አሌክሶ

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 4 lety +2

    I have been trying to reach Alex to see how i can financially support him; just to fill some gaps, in his struggle as full time writer. This thought specially came to me after i have listened one of his interview a while ago. Anyone who has any suggestion?

  • @22danielzula
    @22danielzula Před 5 lety +5

    I seen all interviews even i repit some off it and i always enjoy it alot alemayehu gelagay you are amaizing man soon i will read your books as much as i can god bless you alex

  • @amaretesfay2428
    @amaretesfay2428 Před 3 lety

    ፅሁፍህና የአነጋገርህ ለዛ በጣም ወደድኩልህ

  • @የራያአላማጣልጅነኝ

    ምርጥሰው ♥️

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Před 5 lety +1

    Great person 👍🏼

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 Před 5 lety +4

    አሌክስ ከኳሱ ጋር እንኳን እንዳትተናነቅ ፡እንኳን ዘንቦብሽ ይሆናልና። የኔ ሃሳብ ንባብን በመንግስት ደረጃ ትኩረት ተሰቶት ቢሰራ ጥሩ ነው።ለምሳሌ ት/ት ሚንስትር አንድ ደራሲ መፅሐፍ ሲያሳትም በመላ ሀገሪቱ ላሉ ት/ቤቶችና ላይብረሪዎች ቢያንስ 15 ወይም 20 የሚሆኑ መፅሐፎችን የግድ እንዲወስዱ ቢደረግ።መምህራን ደሞ ለተማሪዎቻቸው ስለተለያዩ ደራሲያንና መፅሐፍቶቻቸው በስሱም ቢሆን ቢሰብኩ ።ሁሉም አሸናፊ የሚሆንበት አሪፍ አንባቢ የሚወጣው ትውልድ ባጭር ግዜ ተመረተ ማለት አይደል??!

  • @endalksahle630
    @endalksahle630 Před 5 lety

    Alemayehu is one of the best author. he has hos own style of writing. big respect

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 Před 5 lety

    Alemayehu is so great writer

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Před 5 lety

    You are super amazing... !!!

  • @sdetbezemen5250
    @sdetbezemen5250 Před 5 lety

    Wwww ኣንበሳ በርታ

  • @sdetbezemen5250
    @sdetbezemen5250 Před 5 lety

    ኣሌክስ በምን ማግኘት እንችላሃለን

  • @ellenikefene9595
    @ellenikefene9595 Před 4 lety

    ALEX BEST PERSON

  • @habibahabib8119
    @habibahabib8119 Před 5 lety

    Werawu ayetgebem eko afan kefech new yekerhu mert sewa Alxo

  • @sirakdemissie4946
    @sirakdemissie4946 Před 5 lety

    Tiru interview new

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 Před 5 lety

    Who the hell she is? She is damn beautiful

  • @ripzaid3185
    @ripzaid3185 Před 5 lety +1

    Ehe dedeb hzb ewkete bis mech ygebewal ena yane politic bihon ezi neber maderu