ብልፅግና እጅ ሰጠ ከባህርዳሩ ስብሰባ የተሰማው መረጃ "ጦርነት በቃ እንደራደር" ጀነራል አበባው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024

Komentáře • 30

  • @user-oz4kp3gs8s
    @user-oz4kp3gs8s Před měsícem +7

    ህዝባዊ ማዕበል ለስር ነቀል ለውጥ!
    ድል ለህዝባዊ ኃይል ፋኖ!

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před měsícem +5

    ኮተታቸውን ማፈሪያ አራጂ ህጻናት እሴቶችን ደፋሪ መከላከያቸውን የዘው ካአማራ ክልላችን ይውጡ ።

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Před měsícem +3

    ድልድልአንበሰው ፍኖፍኖይሸንፍል💪💪💪💪

  • @walelignsisay8286
    @walelignsisay8286 Před měsícem +3

    ፋኖ ያሸንፋል አበባውሺንታምነው አበባውን ያነገሠውም የአማራህዝብነው ሡሪውንአሥዎልቆ ዬሚገርፈውም ዬአማራህዝብነው።

  • @WasKam-cx9mz
    @WasKam-cx9mz Před měsícem

    ድል አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mashquke
    @Mashquke Před měsícem +4

    ሱሪያችሁን እናሶልቃችሁአለን ብለውን ነበር እንዴት አሁን ድርድር ይላሉ እነሱ እነማን ሁነው ነው? ብአዴን እኮ የኦሮሞን እንጂ የአማራን ሕዝብ አይወክሉም ።ከግንድ ያደራድራቸውና የምን ድርድር ነው ።ድል ለፋኖ !!!!!!

  • @WasKam-cx9mz
    @WasKam-cx9mz Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤ለተገፊ አማራ❤❤❤❤

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Před měsícem +3

    ይህ መንግሥት እንደራደር እያለ ነዉ፣ እጅ ሳጥቷል፣የሚባለዉ ነገር ለእኔ አልጠመኝም።አብይ በስልጠን ሆኖ የሚነገራዉ ነገር መቼም ቢሆን ለእዉነታ አይደለም።አብይ የሆነ ነገር በተነገራ ቁጥር ከበስተጀርባዉ የሆነ የተሻካማ ነገር እንደለ ያሳያል።ከዝህ ዉስጥ አንዱ አሁን እንደራደር ብሏል እያለችሁ ግን አብይ እየለ የለዉ ፋኖ የሚደርደራዉ ከአማራ ብልፅግና ጋር እንጅ ከእኛ ጋር አይሆንም እያለ ነዉ። እናዝያ ተለለኪ ጄ/ሎቹም ሆነ የአማራ ክልል አመራር ተብዬዉ እንደራደር የሚለዉ ምናልባትም እንደ አብይ አስተሳሳብ ከበስተጀርባቸዉ የሆነ ነገር ይዘዉ የሚሉ ከሆነ ፋኖዎቹ በደንብ ታጠንቅቃዉ መቀባልና ለድርድሩ የሚሆኑ ጠንካራ አከለትን መምራት አለባት።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +4

    ብልፅግና ከራሱ ጋር "የሰላም ጉባዔ" አካሒዶ፤ ፋይዳ ቢስና አስመሳይ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ጠያቂውም ተጠያቂው ራሱ ሆኖ፤ የህፃን ጨዋታ በሚመስል መልክ አስር ጥያቄዎችን አቅርቧል። አስቂው አንዱ ጥያቄ ደግሞ፤ ፋኖዎች እጃቸውን ሲሰጡ ምህረት እንዲደረግላቸው ይጠይቃል።

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Před měsícem +3

    ቀንድ አውጣው አንተ ነህ እንጂ ፈረንጅ አምላኪ ፋኖ ፈረንጅ አምላኪም አይደለም አየደራደርምምምምምም

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged Před měsícem +3

    የአበባው ልምምጥ የወታደሩ ምንጭ መንጠፍ ነው:: ኦሮሞ ልጆቼን ከእንግዲህ ወዲያ ወደአማራ አልክም ብሏል::

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před měsícem

    Yes Yes Yes Thank You GOD
    Thank You My Amhara FANO !!!.

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Před měsícem +4

    አገኘሁ ተሻገር ከአሁኑ የምተጠጣውን ጅን በጅምላ ግዛ ከአሁን በኋላ ሌላ ጓደኛ አይኖርህም።

  • @user-vo9db2dk3c
    @user-vo9db2dk3c Před měsícem +3

    Yemn dirdir dil letegefaw.amara hzb❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh Před měsícem +3

    እኳን በሠላም መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiaweldeargay887
    @ethiopiaweldeargay887 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aditsiabe
    @aditsiabe Před měsícem +2

    እጅ ሰጠ አትበል። እያሉህ ያሉት ወደድክም ጠላህም ግባ እጅህን ስጥ ነው። እየተደፈሩብህ፣ እየታፈኑብህ፣ እየተገደሉብህ፣ እየተዘረፉብህ ላሉት ህዝቦችህ አያገባህም እና ተቀምተህ የነበረው መሬትህን አስመልሰህ መያዝህ ተገቢ ስላልሆነ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ለህወሀት ሰተናል ነው ያለው። የትኛውን ድርድር ነው የጠየቀው?

  • @sarahhaileargaw1341
    @sarahhaileargaw1341 Před měsícem +2

    Fano yehen ye Wenebede Were aresema

  • @senedemasededma6922
    @senedemasededma6922 Před měsícem +1

    yalehone wore ena yezehen chekella niguse picture aswoged. eje setenal yale yelem atezebarek.

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 Před měsícem

    ያ ሁሉ ፉከራ የት ገባ??

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Před měsícem +1

    Amara atezenaga

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Před měsícem +3

    ይህ መንግሥት እንደራደር እያለ ነዉ፣እጅ ሳጥቷል፣ የሚባለዉ ነገር ለእኔ አልጠመኝም።አብይ በስልጠን ሆኖ የሚነገራዉ ነገር መቼም ቢሆን ለእዉነታ አይደለም።አብይ የሆነ ነገር በተነገራ ቁጥር ከበስተጀርባዉ የሆነ የተሻካማ ነገር እንደለ ያሳያል።ከዝህ ዉስጥ አንዱ አሁን እንደራደር ብሏል እያለችሁ ግን አብይ እየለ የለዉ ፋኖ የሚደርደራዉ ከአማራ ብልፅግና ጋር እንጅ ከእኛ ጋር አይሆንም እያለ ነዉ። እናዝያ ተለለኪ ጄ/ሎቹም ሆነ የአማራ ክልል አመራር ተብዬዉ እንደራደር የሚለዉ ምናልባትም እንደ አብይ አስተሳሳብ ከበስተጀርባቸዉ የሆነ ነገር ይዘዉ የሚሉ ከሆነ ፋኖዎቹ በደንብ ታጠንቅቃዉ መቀባልና ለድርድሩ የሚሆኑ ጠንካራ አከለትን መምራት አለባት።

  • @user-tk5ru7no1x
    @user-tk5ru7no1x Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤