Video není dostupné.
Omlouváme se.

The Psycology of Money | የገንዘብ ስነ ልቦና፣ ምስጢር| Kira ahadu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 01. 2024
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 CZcams @kirubelahadu
    👉 Telegram @ahadumediaofficial

Komentáře • 94

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 Před 2 měsíci +2

    ሁሌም ስታወራ እምነትን ባህልን የሰዋችን ሰሜት እንዳትነካ ተጠንቅቀህነው ደስሚል እይታ አሏህ ቅንአስተሳስብ እንደሰጠህ ቅኑን መንገድም ይምራህ

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk Před 6 měsíci +9

    አይ ኪራዬ #4)እና(5)በጣም ገርሞኝል እውነትህን ነው ባለጠግነት ለትውልድ ይተላለፋል ሁሉም እውነትህን ነው አንተልጅ አልከሰርክም የምር ኑርልን❤❤

  • @MahletAdnew-cc3iv
    @MahletAdnew-cc3iv Před 6 měsíci +4

    ኪራ በጣም እናመሰግናለን።ገንዘብ ስላለን አይደለም ደስተኛ የምንሆነው ሃብታምም ደሀም ያዝናል ይደሰታልም የሰው ልጅ ዘለአለም በዚች ምድር ላይ ደስተኛ ሆኖ መኖር አይችልም ሀዘንተኛም ሆኖ አይቀርም ሁሌም በልውውጦሽ ነው የምንኖረው ምናልባት ከሁለት አንዱ ተደጋጋሚ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ቆሚ አይሆንም ከሆነ ምድር ላይ አይደልንም ማለት ነው።

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 6 měsíci +7

    ጎበዝ ድህነት መጥፎ ነው። ተላላፊ በሽታ ነው። እራሳችሁን ሳታጡ፤ መጥፎ ነገር ሳሰሩ ገንዝብ ስሩ። አያያዛችሁን አሳምሩ፤ የገንዘባችሁን አዋዋል ተመልከቱ። ድህነት በጣም መጥፎ ነው።

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby Před 6 měsíci +4

      ሰዉ ድሀ የሚባለዉ ገንዘብ የሌለዉ ሳይሆን እግዚአብሔር የሌለዉ ነዉ

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 6 měsíci +16

    የልጅ አዋቂ ነህከላይ ነው የተሰጠህ አመስግን ፈጣሪን

  • @AbebaAyele-ze3cx
    @AbebaAyele-ze3cx Před 6 měsíci +4

    ወይመታደል ምንብዬ ልበል እኔላተቃላቶችአጠሩኝ ገና ሥትፈጠር የተመረቅህ ከላይ አድሎሀል ወድሜ እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Před 6 měsíci +3

    በጣም ነው የምወድህ በውስጤ የማስበው ነው የምታወራው እግዚአብሔር ይስጥ ልዩ ሰው ነህ አንተ ነህ የተረዳህን ❤አመሰግናለሁ በርታ እሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 6 měsíci +4

    ኪሩቤል ወንድሜ እናመሰግናለን በተለይ መፅሀፍ ቅዱስ እያነሳህ ስታስተምረን በሁሉም እናገናዝባለን❤

  • @YetinayetMiliyared
    @YetinayetMiliyared Před měsícem

    ጌታ ምስክሬ ነው ብዙ አትርፌብካለው እኔ ክበርልኝ❤❤

  • @salemss3836
    @salemss3836 Před 6 měsíci +4

    ሰላም ሰላም ኪራ አሀዱ እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ በዚህ ሰብ አድርጌሀለሁ ለምክርህ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ከትምህርት ቤት ይልቅ አንተነህ እውቀትን ያስተማርከኝ

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Před 4 měsíci +1

    egzaber endata ayenatune yabezalen wadmachen❤❤❤

  • @HayatHayat-gv4lb
    @HayatHayat-gv4lb Před 6 měsíci +6

    ኪሩ ንግግርህ ሁሉ በጣም ይመቸኛል. ብሰማህ የማልጠግብህ ሱሲ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @1919happylife
    @1919happylife Před 3 měsíci +1

    wow I Get v.good knowledge bereta

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Před 5 měsíci +1

    Thanks

  • @DestaAssefa-bg4of
    @DestaAssefa-bg4of Před 4 měsíci +1

    Thank you so much kira🙏

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew Před 4 měsíci +1

    ጀግናየ

  • @AllbadrAll
    @AllbadrAll Před 3 měsíci +1

    kira king🤴

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 Před 5 měsíci +1

    Berta wendemachen besel yalk yeteregagak awaki bezu enaterfalen kesemanek😊

  • @ge5967
    @ge5967 Před 6 měsíci +3

    ጎበዝ ቀጥልበት ቀሥ እያልክ ሥታወራ ሚያደምጥህ ሠው ደሥ እያለው ያደምጥሃል

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 Před 6 měsíci +2

    Antevlj gen sus new yehonkbgn mkrh hula des sil hule youtube sgeba kdmiya yanten video new mayew Thanks kiraye😘😘

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 4 měsíci +1

    ይመችህ ሀቢቢ ተሠቶሀል ወላሂ🥰❤❤❤🥰

  • @genetabebe4102
    @genetabebe4102 Před 6 měsíci +1

    Thank you 🙏❤ temhrt sechi Video ejig betam adnakih negh yanten Video aychew semchew altegbewem E/r fekirena selamun yabzalh🥰🥰 from Germeny.

  • @FATUMAYimer-my4sp
    @FATUMAYimer-my4sp Před 6 měsíci +4

    እኔ ንግግርህ ሁሉ ይመቸኛል❤😢😢😢

  • @TesfaHailu
    @TesfaHailu Před 4 měsíci +1

    ኣድናቂህ ነኝ

  • @yeshiyeshi2947
    @yeshiyeshi2947 Před 6 měsíci +1

    ወይ ጭንቅላት ወጣቱ ከንተ ብዙ መማር አለበት ተባረክ

  • @Amen-in2tu
    @Amen-in2tu Před 5 měsíci

    Thank you bro.

  • @RedwanWujra
    @RedwanWujra Před 4 měsíci +1

    Gobze neh...
    Asset=nibrte
    Liability =eda
    Revenue =gebi
    Expense =wechii
    Bemilew yestekakle

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 6 měsíci +1

    Ewunet new 5 negercha betam astemeri new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen Egziabher edimena ten yasithnign

  • @user-en3ub3pf5m
    @user-en3ub3pf5m Před 6 měsíci +2

    የምር አንተ የሚገርም እውቀት እና አገላለፅ ከስብዕና ጋር አድሎሀል።እባክህ ብዙ ውስብስብ ችግሮች አሉብኝ እና ፍቃድህ ከሆነ ስልክህን ብሰጠኝ እና ብታግዘኝ?❤❤❤

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Před 6 měsíci +1

    እና መሰግናለን ኪራ እግዛብሔር ይጠብቅኽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ Ebbiifamii yaaddaa baayyee barabaduu turee

  • @user-yc8vy7lf6j
    @user-yc8vy7lf6j Před 6 měsíci +1

    Thank you God bless Kira!
    it is very useful information.

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Před 6 měsíci +3

    ሁለት ሚሊየን ዉስኪ አለ እንዴ😂😂😂 ጉድ እኔ ሁለት ሚሊየን ባገኝ በቃኝ 😅 ለማንኛዉም እናመሰግናለን በርታልን❤❤

  • @SerkalemTibebu
    @SerkalemTibebu Před 6 měsíci +1

    እኳን ደሕና መጣሕ ስወድሕ እኮ ጀግናዬ በርታ

  • @blengashaw272
    @blengashaw272 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Před 6 měsíci +2

    እኔ አተን ሳይህ የፍቅር ነገርነው ትዝ እሜለኝ

  • @SAMRIMARK
    @SAMRIMARK Před 6 měsíci +1

    I feel like ur my big bro,thanks brother

  • @elenipomeworkalemhu7071
    @elenipomeworkalemhu7071 Před 6 měsíci +1

    Yemer gobez Neha

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 Před 6 měsíci +1

    king የምሠጣቸዉ ሀሳቦች ሁሉ እዉነት ናቸዉ

  • @uaevip1404
    @uaevip1404 Před 6 měsíci +1

    ኪራ ለዚ አስተያየት መልስ እፈልጋለው ኪራ በቅድሚያ የኔ ባለማሀተብ ሲቀጥል ወደሀሳቡ ስገባ በስደት 10 አመት ቆይቻለው አሁን ግን ሀገር ለመግባት ወስኛለው የኔ የምለውን ገንዘብ ሴፍ አርጌለው እና ኢትዮ ገበቼ ምን እደምሰራ ያሳስብኛል ምን ብስራ ነው ውጤታማ ምሆነው ምክንያቱም ባለኝ ላይ መጨምር እጂ ምቀነስ አልፈልግም ምን ሰርቼ ነው ውጤታማ ምሆነው ብየ ሳስብ ምንም አይነት ሃሳብ አይመጣልኝም ይህ ደሞ ኢትዮ የመግባቱን ሀሳብ ሊቅይርብኝ ሆነ በፍራቻ ማለት ነው ግን ትንሽ ከምታውቀው ሀሳብ ካስተያይቴ ስር ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል

  • @user-lb9pj4es1w
    @user-lb9pj4es1w Před 6 měsíci +5

    ምንም አውራ ያምርብሃለሰ

  • @betselotkebede6717
    @betselotkebede6717 Před 6 měsíci +1

    Thank you so much, really helpful!

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 Před 6 měsíci +1

    ወንድም ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Před 6 měsíci +1

    Thank you 🙏

  • @mekdesbayue6310
    @mekdesbayue6310 Před 6 měsíci +1

    ባለህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ መላ ቢተሰብህ

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 Před 6 měsíci +1

    ልክ ነህ እኔ ከዲሮ ጄምሬ ገንዘብ መያዝ እወዳለዉ በዛ ልክም ማጥፋት እወዲ ነቀር ና ባህር መቀየር ከባዲ ነዉ ልክ ነህ ኣሁን ነዉ ያስተባልኩት ይህ ኣመት

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e Před 4 měsíci +1

    Mnale edate aynet sew 1miliyon honew befterulen egnam setochi sew honen enenor nber mariyam abezeta tetebkehi ybezu sew hewet tkeyralk

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 Před 6 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ❤

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Před 4 měsíci +2

    ሀገር መግባትእፈልጋለንሀገር ሠላም የለም ስደትመርርንምንይሻል??????

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 6 měsíci +1

    Egziabher yibarkih

  • @user-nu9kx2my3b
    @user-nu9kx2my3b Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን ወንድም👍👍😍

  • @millala7327
    @millala7327 Před 6 měsíci +1

    Kira youtub mjmeriya skft slemtmeta dss ylegnal vediowochk ytkmugnal thanks broo

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před 6 měsíci +1

    በእዉነት እግዚአብሔር በጥበቡ ይባርክ ክ ብር ማግኘት ከባድ ነው ማጥፋት ግን ቀላል ነው በተለይ እኛ አረብ ሀገር ያለን ልጆች የምናገኘው አንጻር ብዙ ነው እንደኔ ግን ማጠራቀም ከባድ ነው ቤተሰብ የተቸገሩ ሰዎችን ስንል ለኛ ሳንሆን ሌላ መኖር ወንድሜ በተለይ እኔ ብዙ አገኛለሁ ያለዉት በስደት ሀገር ነው ግን ለእራሴ ምንም የለኝ ምን ትመክረኛለክ ወንድሜ አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-sq9xi8ut8n
    @user-sq9xi8ut8n Před 6 měsíci +1

    .........middle class...... As u say its comfort zone....

  • @user-wp3ri7qc7e
    @user-wp3ri7qc7e Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኪሩ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před 6 měsíci +1

    እውነት ብለሀል አስተዋይ ሰው

  • @Falamtumirgadhalaanama
    @Falamtumirgadhalaanama Před 6 měsíci +2

    ❤ I love ❤️ you think you

  • @Falamtumirgadhalaanama
    @Falamtumirgadhalaanama Před 6 měsíci +2

    Badminton now mi wodak🎉

  • @user-ki1tk6jm5e
    @user-ki1tk6jm5e Před 6 měsíci +1

    Selam wendame are Selak askemat falgehalwu?

  • @tigtig1823
    @tigtig1823 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናል ኪሩ❤❤❤

  • @madinabelet-wd8cx
    @madinabelet-wd8cx Před 6 měsíci +1

    ምርጥ ልጂ 😘😘😘

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 Před 6 měsíci +1

    ewunet new kira

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 6 měsíci +1

    እኔ አሁን ላይ እሰራለው ተመሰገን አገኛለው ግን በቃ ስው ቸገርኝ ሲል አላሰችል ያለኛል ለራሴኮ አላወጣም ሀብታም መሆንና ማርፍ እፍልጋለው

    • @thetruthsarcasm2840
      @thetruthsarcasm2840 Před 5 měsíci

      Beterf lemerdat kedmo yerasen bussnes mekfet yekedmal enem endeza neberku ahun gen yerasen neger kefeche bemagegnew terf salabeza kes eyalku sew agezalew

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 6 měsíci +1

    ስወድሕኪርሻስላምህብዝትይበል

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 6 měsíci +1

    Thank you kira 🥰🙏

  • @birhanetsegaye8425
    @birhanetsegaye8425 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤ Thanks

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 6 měsíci +1

    በጣም❤❤❤

  • @ETL23
    @ETL23 Před 6 měsíci +1

    ይህን መጽሀፍ በPdf ያላችሁ ላኩልኝ ?እናመሰግናለን ወንድማችን ❤

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 Před 5 měsíci +1

    Baletegenet lelelaw metref new

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 6 měsíci +1

    Your advice is very important ❤ bro my heart is broken 💔💔 can you help me 😭😭😭😭

  • @habibagatahun559
    @habibagatahun559 Před 6 měsíci +1

    Takes

  • @silvisivisilvsivi4707
    @silvisivisilvsivi4707 Před 5 měsíci +2

    ላወራክ እፈልጋለሁ ግን አረቡ አገር ነኝ ግን ስልክክ አለኝ

    • @feridabdela4805
      @feridabdela4805 Před 3 měsíci +1

      እኔም አንንችን ለወረሽ እፈልጋለሁ የምሬነው

  • @MathewosshibashAbeMathewosAbe1
    @MathewosshibashAbeMathewosAbe1 Před 6 měsíci +1

    Wow

  • @meronme300
    @meronme300 Před 6 měsíci +1

    🙏👌

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk Před 6 měsíci +1

    🙏🙏❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 6 měsíci +1

    ድጋሚ በገንዘብ ጉዳይ ሰፋ አድርገህ ብትሰራልን? 🥰

  • @Tsweet-xv3ex
    @Tsweet-xv3ex Před 6 měsíci +1

    ቁጥርህን በየገኝ ማማክርህ ጉዳይ ነበረኝ ኮሜቱን ካየኸው መልስልኝ

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vk3be9rs2m
    @user-vk3be9rs2m Před 6 měsíci +1

    ❤❤

  • @ruhamaamele1774
    @ruhamaamele1774 Před 6 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @Abdlmejid1
    @Abdlmejid1 Před 6 měsíci +1

    kira አሁን ምታነበው መፅሐፍ በ አማሪኛ አለ እንዴ please መልስልኝ !

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit Před 6 měsíci +1

    🥰🥰🥰❤❤❤

  • @Falamtumirgadhalaanama
    @Falamtumirgadhalaanama Před 6 měsíci +1

    😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂😅