ጉድ! ሾልኮ የወጣው | የዳግማዊት ቪዲዮ! | የዱባዩ የፓርቲ ቪዲዮ ምን ይዟል? ሳምሶን ታደሰ ቤቢ የት ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ጉድ! ሾልኮ የወጣው | የዳግማዊት ቪዲዮ! | የዱባዩ የፓርቲ ቪዲዮ ምን ይዟል? ሳምሶን ታደሰ ቤቢ የት ነው?
    #ethiopianmusic #ethiopia #ebs #dinklijoch #habesha

Komentáře • 154

  • @rahlbrhune3055
    @rahlbrhune3055 Před 5 měsíci +39

    ቤቢቢና ዳግማዊ ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል የቅናት ወሬ ነው

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Před 5 měsíci +1

      Yes

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 Před 5 měsíci +3

      ሰሞኑን ህይወታቸውን በሚዲያ ላይ ታይቷል የሰው አፍ እና አይን ነው በተለይ የሀበሻ አፍ ከባድ ነው

  • @direharerej
    @direharerej Před 5 měsíci +20

    ው ሸት ይድርገው ዳግይማ ትዳሯ አይፈርስም አምላኪ ሆይ ጠብቃት

  • @yemserachyemesrach200
    @yemserachyemesrach200 Před 5 měsíci +15

    ስንት መከራ አይታ በወጣትነት እድሜዋ3ልጆች ወልዳ ትዳራን አክብራ ከ10አመት በላይ ስለኖረች ነው ቅናት ነው

  • @TsedeniyaBirhan-mb7ng
    @TsedeniyaBirhan-mb7ng Před 5 měsíci +16

    ኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ መሆን አያስፈልግም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 5 měsíci +39

    መዉስለት አልጋ ላይ ነው አርቲስት ናት ከአድናቂ ጋር መገናኘት መብቷ ነው ቅናተኛ ሴቶች ከሌሎች ሲታዩ ይንቀጠቀጣሉ

    • @user-gx2ck2rf9p
      @user-gx2ck2rf9p Před 5 měsíci +1

      መወስለት አልጋ ለይ ነዉ ያአልሽዉ ቀልደኛ ነሽ

    • @user-gm8zj8tx4e
      @user-gm8zj8tx4e Před 5 měsíci +1

      on line መሞዳሞድም ራሱ የስሜት ውስልት ነው : አይደለም መዳራት

    • @user-gx2ck2rf9p
      @user-gx2ck2rf9p Před 5 měsíci

      እዉነትሽነዉ ጌታን

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 Před 5 měsíci +35

    ደሞ እሷ ሆነች ተረኛ አይ የኛ ሰው ሰው በትዳሩ ተረጋግቶና ደስተኛ ሆኖ መኖር የማይቻልበት ሀገር 😢 ጓደኛ አድናቂ ሊሆን ይችላል

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g Před 5 měsíci +15

    ካላደረገች አንገቱ ስር ምን ሸጎጣት

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 5 měsíci +19

    አብሮ መጨፈር ምን ችግር አለዉ 😢 ሰዉ ነገረኛ ነው አድናቂዋ ሳማት ሳመችዉ

    • @YordikonJ
      @YordikonJ Před 5 měsíci

      Ere kkkkk

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 Před 5 měsíci +1

      Artist adelech akefat MN yhun egiziyabhair yesrachun ystachu

    • @solomontibebu6653
      @solomontibebu6653 Před 5 měsíci +1

      የአክስቷ ልጅ አብሮ አደጓ ነው እየተባለ ነው።

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před 5 měsíci +5

    ያገር ሞተር ባይስክል
    በሆነ ባልሆነ ትንደቀደቃለህ 😢
    ሰላም ለኢትዬጵያ ❤

  • @user-yq5qp4js1c
    @user-yq5qp4js1c Před 3 měsíci +1

    እርግጠኛ ነኝ አበሻ ተንኮለኛ ነው ሰው ተደስቶ ሲኖር አይወድም ሳታቅ መጠጥ ውስጥ የሚያሰክር ነገር አርገውባት ነው ይህንን ቪዲዮ የቀረፁት

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Před 5 měsíci +5

    አይ ሀበሻ ሁሌ ወሬ ሲጀመር ስራዋ ዘፋኝ ናት ከብዙ ሰው ጋር ትውላለች ትገናኛለች የተቀረፀው ምስልም ስለ መማገጧ ምንም አያሳይም ብትማግጥስ እግዚአብሔር ይፍረድባት እንጅ በዩቱብ ስለተለቀቀ ምንድነው ጥቅሙ የኛን ከመጋረጃ ጀርባ ሀጢያታችች ማን በነገረን 😢

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 5 měsíci +8

    ምንም ያየነው ነገር የለም ብልግና ባልጋ ላይ ነው አታካብድ 😮

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 5 měsíci +20

    ምን ታካብዳላችሁ በቃ ልደቷ ነው , ተዝናናች አርቲስት አይደለች እንዴ ?? 😟
    እቺ ሊያ ሾው እሚሏት ሾህ ናት ወሬ አመላላሽ ተረጋጊ አንቺ ሰገጤ !

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 Před 5 měsíci +8

    ይሄ ወንድሟ ነዉ ባክህ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 5 měsíci +6

    ትዳርዋን ዎዳጅ ምርጥ ሴት ናት በሰላም የምትኖርለትን ቤቷን ለመበተን አትፈታተነዋት እባካችሁ አርቲስት ነች አድናቂዋ ይሆናል ለሞቦጨ ቅ አትቸ ኩ ሉ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Před 5 měsíci +3

    ደግአደረገች

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 5 měsíci +3

    የምታወሩት ስታጡ በሰዉ ህይወትና ትዳር መቀለድና ማማረት ምድረ ምቀኛ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 5 měsíci +4

    Abet Were Shokaka Hula Kenat New🙏❤🙏❤🙏❤

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 5 měsíci +4

    እሰይ ደግ አረገች ባሏ እንደሆነ ያፈቅራል

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před 5 měsíci +8

    ቅንብር ነው ቪዲዎው ላይ እሷ አይደለችም

  • @user-vd8ct2oq6t
    @user-vd8ct2oq6t Před 4 měsíci

    ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማለቤቢአንለያይም የሚለውን ሙዚቃ ጋብዙልኝ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 5 měsíci +2

    ገንዘብ ለማግኘት የሰዉ ትዳር ማመስ ታሳዝናላችሁ ዩትበሮች

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 5 měsíci +3

    ቅንብር ነው እሷ ትዳሯን አክባሪ ነች

  • @sameri424
    @sameri424 Před 5 měsíci +1

    እሱ ዳግማዊትን የሚያውቃት በፊት ነው አውቆ ነው ለሚስቱ አላውቃትም ያለው እንጂ በፊትም ስለሚያውቃት ነው እሷ ያለችበት ክለብ ሚስቱን ይዞ የሄደው ሴራማ አለው የፈለገ አድናቂ የባል ያህል አያቅፍም

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 5 měsíci +2

    😅እች ወላሞ 😅 እቤት የለቸ ሳራተኛዋ ትሻለሌ😤

  • @user-jx4fj2dq9s
    @user-jx4fj2dq9s Před 5 měsíci +3

    ምን አገባሽ

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 Před 5 měsíci +11

    ቀጣፊዋች እሷ እንዲህ አታደርግም

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx Před 5 měsíci +1

    እሶ birthday ላይ የሚመጡት ሰዎች እሶም ባሎም የሚያውቆቸው ሰዎች ናቸው ቢያቅፋትም ቢስማትም ጎደኛዎች ናቸው ኣትንጫጩ

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m Před 5 měsíci

    በጣም ቀላል ነገርነው ይሔ ደሞ ዱባይ ጎደኝነት ጥግ ድረስነው ዝም ብለን አናካብድ ስንት የሚያስለቅስ ነገር ያለባት አገር እሰኪ ለምን ሰው ይሞታል ይራባል በሉ እሰኪ እኔ ማነኝ በሉ ስለሰው ሳይሆን ፈራጅ ስለ እራሳችን ይፅፅተን ልደቷነው መተቃቀፍ በጣም ኖርማል ነገርነው ባልገባን ነገር አንዘበራርቅ እነሱ በቂ ፍቅር አላቸው ሊረብሻቸው የፈለገው ዳቢኖስን ያሳፍረዋል

  • @user-yq5qp4js1c
    @user-yq5qp4js1c Před 3 měsíci

    ሁለቱ ባልና ሚስት ተነጋግረው ነገሩን በይቅርታ አልፈው ልጆቻቸውን ቢያሳድጉ መልካም ነው

  • @trekiy-tw2uy
    @trekiy-tw2uy Před 5 měsíci +1

    ልጁ ያክስቷ ልጅነዉ በማታዉቁት ነገር አትዘባርቁ

  • @harlove2985
    @harlove2985 Před 5 měsíci +4

    ይቺ መልሳም በቃ ሰለሰው ሰታወራ ነው ምኖረው ምን አገባሽ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 5 měsíci

    ወላ ተቅራብው ዚና ምንችግር አለው የምልው አለው የገጠር ገበሬ ሚሲትውን የሆነሰው ካይት አደጋ አለው

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Před 5 měsíci +1

    ደሞ በሷ መጣችሁ ይገርማል እነሱ ምርጥ ባልና ሚስት ናችሁ ወሬኞች ቢሆንስ ማጣላት ጥሩ ነው ወዴትእየሄድን ነው አርቲስት ነች ብትጨፍረርም ወስሬኞች ማንም አይሰማም

  • @KumnegerAbebe-ys4uu
    @KumnegerAbebe-ys4uu Před 5 měsíci +1

    Erafu lijoch yemaru tedar atbatinu 😢😢😢

  • @tinagirma9561
    @tinagirma9561 Před 5 měsíci +2

    Deg adergech gobez mebetwa nw chgerum demo leswa Ena lebalwa nw Gen aibalem endezhe mekgna hula tedarachwen leaders nw

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 5 měsíci

    ዳጊ ደስ የምትል ማህተቧ የእውነት ስርአት ያላት ሴት ናት ወሬኞች ባሏ ን ፈልጋችሁት ነው ልታጣሏት የተነሳችሁት ማፈሪያዎች

  • @IsrealGebru
    @IsrealGebru Před 5 měsíci +2

    ደግ አረገች

    • @YordikonJ
      @YordikonJ Před 5 měsíci

      anchim endesa selehonsh newa

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural Před 5 měsíci +1

    Sijemr erasu Samson durye new ewnet ewnet erasun bzu gize ke sit ga club aychewalew!!

  • @user-zj6cm7cv6m
    @user-zj6cm7cv6m Před 5 měsíci

    ቤቢቢናዳግማዊፍቅራቸውበጣምደሰይላልየቅናትወራነው።

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 5 měsíci

    ❤❤❤😂😂🎉🎉🎉በትክክል❤❤❤

  • @yeshiworktesfaye3280
    @yeshiworktesfaye3280 Před 5 měsíci +1

    አርቲሰት ሰለሆነች አድናቂዋ ሊሆን ይችላል። ካልሆነ አውቃችሂ የላካችሁት ሰው ነው እንዴ?

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 5 měsíci

    Please don't tall inform un true . Dage never did it. When she been Doba ye this person his relative. Please don't destroy her marriage it is not true. We love you Damya take easy.

  • @AhlamSeyid
    @AhlamSeyid Před 5 měsíci

    ታዋቂ መሆን ይችግር ነው

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 5 měsíci

    ትዳርንለማፍረስተፍተፍየምትሉፊጣሪልብይስጣችሁአንቺምከዘፈንአለምወጥተሽሌላስራቀይሪዘፈንሃጥያትነው

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Před 5 měsíci

    Mnew Ashkabetk manem yhun man mechem ehe sew Baby Aydelem besbes Atashkabet esuas lemen wetta ehe sew man endehone Atgeltsem ?

  • @user-zf1lw2oy9c
    @user-zf1lw2oy9c Před 5 měsíci

    እሷ ከሆነች ይህን ያህል መተሻሸት ልክ አይደለም ወደአልጋ የመሄድ መጀመርያ ይህ ነው እሷ እንዳትሆን እመኛለሁ

  • @Baty-bb7mp
    @Baty-bb7mp Před 5 měsíci

    አቤት ቅናት

  • @user-nx8fp8nv2e
    @user-nx8fp8nv2e Před 5 měsíci +1

    እእቴአያዞሽ

  • @user-qr8so9qo5d
    @user-qr8so9qo5d Před 5 měsíci +1

    ሳምሶን እዉነቱ ከሚድያ ሳይሆን ከራስዋ ማወቅ አለበት ምን ሰው ወሬኛ ሁነዋል ፈጣሪ ማረን

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 5 měsíci

    ልጁ ቤተሰቧ ቢሆንስ ሁሉንም ወደመጥፎ ነገር መውሰድ ጥሩ አደለም

  • @merawitmamo7671
    @merawitmamo7671 Před 5 měsíci +1

    እረ ወንድሟ ነው

  • @emuemu9314
    @emuemu9314 Před 5 měsíci

    Eseye teru adrgeche

  • @YidiiyaFenet
    @YidiiyaFenet Před 3 měsíci

    Koy gn yerasachn guday alko new gud?

  • @Etho19pia
    @Etho19pia Před 5 měsíci

    ሰውየው ምንም አልቀረውም የሷን ባላውቅም😂😂😂

  • @user-rv5uf6uh6v
    @user-rv5uf6uh6v Před 5 měsíci +2

    ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አሉ ወይ ጉድ

  • @hintub
    @hintub Před 5 měsíci +1

    አርቲስት ከ አድናቂው ጋር ይደንሳል እኮ አታካብዱ

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Koye adenakiwa hbd makber ayichelme? Er tew sewche tergago ena gn ahuneme kdaga ga nege

  • @TasfahineshTasama
    @TasfahineshTasama Před 5 měsíci +2

    Weregna ne 😅😅😅

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 5 měsíci +1

    በመጀመሪ የማይገባቸው አርቲሰት ብላቸው ሰም አትሰጡ የተከበረ ሞይ ነው

    • @user-zf1lw2oy9c
      @user-zf1lw2oy9c Před 5 měsíci

      ትክክለሸ አርቲሰት አትበል ድምፃዊ በል❤

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 5 měsíci

    ቅናት ነው መቸስየስውትዳር ለማፍረስ አቤትሀበሻ

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm Před 5 měsíci +2

    Liya yemetebal kenategna weregna!

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k Před 5 měsíci +1

    Ye sentun bate eyeferese sent abatohe eyetegedelu lezehe tera artist taweralek eda sera fet denez

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 5 měsíci

    አሁንምስሚዘፋኞችመንግስተሰማያትአይወርሱም

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 5 měsíci +1

    😅እች ደግማዉት ተብይዉ ሳራታኛ ሌባነት ካማላት ዉጭ የቻርች ብር እራሱሃ 😅ሳርቀ በሳራታኛ 😢ተሳበለችዝፍጥ ዋላሞ?😤👌

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 5 měsíci

    Beteley liya yemetebalew sew mebochek new serawa lela sera yelatem hule. Selesew new yetsweraw yehen gize yerasua sent gud ale ?? Weregna lemen lela sera stfelegem

  • @user-bg8ui9dr1v
    @user-bg8ui9dr1v Před 5 měsíci

    It's not clear..it's simple hug. He is using force to hug..shame on you all youtubers and marriage gamblers..

  • @user-el3dv3py1h
    @user-el3dv3py1h Před 5 měsíci

    ምን አገባቹሁ እሰይ ደግ አደርገች

  • @user-qn5yg9kj5v
    @user-qn5yg9kj5v Před 5 měsíci

    በቃ በትዳራቸዉ ደስተኛ ሰለሆኑ ተቃጥላቹሁ ነዉ አይደል ስም የምታወጡላት ተቃጠሉ እንጂ እነሱ በጣም ደስተኛ ናቸዉ የተማመናሉ

  • @asegedukidane
    @asegedukidane Před 5 měsíci

    selame mebabale mebetwa new

  • @edenseni8893
    @edenseni8893 Před 5 měsíci +2

    ena mn aregeche new mtlut normal new

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Před 5 měsíci

    ቅናት ወይ ቅናት ቅናት youtube use it for good stuff not for people life

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Před 5 měsíci

    ውሸት ነው ትክክለኛውን አውቀናል.ዳጊ ብልህ ልጅ ነች አታደርገውም.

  • @brukebonsa5850
    @brukebonsa5850 Před 5 měsíci

    It’s not big deal guys

  • @yavi7181
    @yavi7181 Před 5 měsíci

    አንቺ ምን አንቀጠቀጠሽ ሌላ ልዩ ኬዝ ይኖርሻል ምንም የማያገባሽ ነገር ነው የምትሰሪው

  • @alroyialroyi393
    @alroyialroyi393 Před 5 měsíci

    Ethiopia west tawakim awakim mehon kbade new

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 5 měsíci +2

    ውሸት ይሁን 🙏🙏🙏

  • @lisayetsega
    @lisayetsega Před 5 měsíci

    ወይ ጉድ ምንጉድ ነው?

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 5 měsíci

    አረየሰውትዳርለማፍረስደፋቀናአትበሉ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 5 měsíci

    Angetuan semotal adnakewa lehone yechelale Anget mesame tedar ayafatam

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e Před 5 měsíci

    Wushet akenabirachihu. Newu

  • @alnasrkalba8113
    @alnasrkalba8113 Před 2 měsíci

    Werga hulwe beka tarkwe tishi!

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 5 měsíci

    ምን አገባቹ ተበርቼ ሰላም

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Před 5 měsíci

    ሳምሶናችንን ራሱ ላይ ሻሹን አድርጎ የምኒሊክ ዘመቻ ትግራይ ላይ እንዳደረገው ልታስደርጉት? አያደርገውም

  • @tzionadino789
    @tzionadino789 Před 5 měsíci

    Era Atifredu normal godegna zemed yesira baledereba lihon ayichilm minewu tewu le balua negira yihonal tewu bihon enkuan sewu yisasatal yikir yemeil egzhaber ale besemay atifiredu yiferedibahual

  • @merimaahmed6557
    @merimaahmed6557 Před 5 měsíci

    Beremedan. Were aqebaya. Hidaya. Yistish. Bslege

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 Před 5 měsíci

    ሁሉም ተስማምተው የሚያደርጉት ነው ጅሎች የብር ክፍፍል ስለሚያደርጉ ነው

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 5 měsíci

    ትዳራችንን ጌታችን ይጠብቅልን

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 Před 5 měsíci

    Gine mene video normal nw gine text mederag medewawoll menen ametawu seteyewa bala cheat argo lihone yichelale gine esa laton techelalech

  • @et13955
    @et13955 Před 5 měsíci +1

    ወሬኞች እንኳን ጨፈረች ምቀኛ

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 Před 5 měsíci +1

    ሲጀመር ባለትዳር ሆና ዘፈኝመሆን የለባትም እሱ የረጋጋ ነው

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl Před 5 měsíci

    Defaregech mekena hula

  • @asmerinateshome3616
    @asmerinateshome3616 Před 5 měsíci

    Gimatam afihin ziga

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 Před 5 měsíci

    ine melew yeschi liya tebyewa sera yilschim sewin kuschi belschi metbtbschiew 🤨

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 5 měsíci

    ውሸታሞች እሶ እራሶ ይሄን ለቀዋለች እግዚአብሔር ፍሩ እስኪ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před 5 měsíci +1

    ምንም አልልም ቤቢ ለትዳሩ ለፊነው ዳጊ ይሄን ከፈፀምሽ እኔጃ ውሸት መሆን አለበት ምን አታ አይይይይይይ ወንዶች ልብ ይሥጣቹ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 5 měsíci +1

      አረ አካበዱ አድናቂዋን ሳመችዉ ሳማት ምን ችግር አለዉ

  • @kebederoza-jd8in
    @kebederoza-jd8in Před 5 měsíci

    Minm sihtet alayehubetem

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Před 5 měsíci

    Ldagi befsum yehanan ataregm yehademo normal new seman lematefat new

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před 5 měsíci

    የእነ ዳግማዊት ወሬተረኛ ናቸው ማለት ነው ?

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Před 5 měsíci

    Bewera tdarachwn edatafersu