ዳናይት የሐረር ከተማን በጩኸት አቀለጠችዉ |
Vložit
- čas přidán 20. 06. 2022
- ዳናይት በሀረር ከተማ ሄዳ ያረገችው አዝናኝ ቆይታ ይህን ይመስላል፡፡ ተከታተሉ፡፡
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Enjoy Danayit fun stay in Harar.
#Time every Saturday @7:00PM only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Entertainment #Danayit #Travel #Harar #History #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
| Official CZcams Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: - Zábava
ዳኑ በቃ አንቺ ልዩ ነሽ ሁሌም ፈጣሪ ይከተልሽ ፅናትሽ ያሰብሽውን ለማሳካት የምታደርጊው ጥረት ይገርመኛል........
ዳናይት እናመሠግናለን ሀረርን ሥላሣየሽን
So proud of Ethiopia, harar 🇪🇹
May God protect us from dangerous 🤍
👍👍👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻ አላህ ስታምር የፍቅር ከተማ ❤️😍😍❤️
ዳናይት ስወድሽ ኮ አካባቢውን ኮ ነው የምትመሣሠይ👍ኢን ሻ አላህ ሀገሬ ስገባ ሀገሬን የመቃኘት ፕሮግራም አለኝ አላህ ጋ👍👍❤❤
ዳን ያምራል
Siyamer hulu negerachiwe❤❤
Arif ketema hareryia absher😍👍
ዋው
Harariyeee...
🧐🙈ከጅብጋር ጭዌ ይብራብኝ
Betam lemada nachew. Kasdenegetkachew hula yiferuhal
ሃሃሃይ ዳኑሺ ሁሉም ያምርብሻል'ኮ በተለይ አቀራረብሽ ይለያል በተለይ ድምፅሽ በእመቤቴ በድንግል ስትይማ ትለያለሽ።
ሀረር የእናቴ አገር ነው እኔ ግን አዲስአበባ ነው የተወለድኩትም ያደኩትም እዛ አለማደጌ የሚፀፅት ነው ወላሂ
Asmera and harere is old city in Ethiopia
❤️❤️❤️❤️❤️
ድፍረትሽን አደንቃለሁ ።
Qexahi jimmaa asigobinyun
❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍👍👍👍
ጐዘገዘከቸፐኀገፐኀመቸፐ
ለሟቹ ጥላ ይሆናዋል አልሽ ሠዉየዉ ያላለሽን