በጭፈራና በጨዋታ የደመቀው የዳናይት የካሮ ጎሳ ቆይታ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ዳናይት በኦሞ የነበራትን ቆይታ 2ተኛ ክፍል ይሄን ይመስላል፡፡ ተከታተሉ፡፡
    #Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00ሰዓት ላይ በቃና
    Check out part 2 of Danayit’s stay at Omo village. Enjoy!!!
    #Time every Saturday @7:00PM on Kana TV
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Entertainment #Danayit #Travel #Ethiopian_Wildlife #OMO #Aziz_Ahmed #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 33

  • @user-uk6bv2lu5w
    @user-uk6bv2lu5w Před 5 měsíci

    ሁሉም ባሕል በራሱ ውብ ነው እኔ በጣም ወድጃቸዋለው ዳንዬ እናመሰግናለን የተዋበ ጥበብ ለባሽ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ብዙ የተደበቁ ውበቶች አሏት❤❤❤❤❤

  • @eazawolday9272
    @eazawolday9272 Před 2 lety +2

    ዳናዊት እናመሰግናለን የኔ ቆንጆጆጆጆ

  • @habtumes1820
    @habtumes1820 Před 2 lety +2

    ❤ዳናዊትዬ መአረይ ስወድሽ እኮ

  • @as-uw2lk
    @as-uw2lk Před 2 lety +1

    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እንጅ ብዙ ባህል አለን

  • @girmihtsige5062
    @girmihtsige5062 Před 2 lety

    I like Bona the way he demonstrate the culture of Karo people and really he is unofficial ambassador of Karo peoples

  • @taybasane274
    @taybasane274 Před 2 lety +1

    አገራችን ሠላም ይዝ ነብ ባት😍😍😍

  • @ayeleawlachew8846
    @ayeleawlachew8846 Před 2 lety +1

    pls If you can , uploade "ያልተፈታ ህልም" here

  • @zed0076-c4d
    @zed0076-c4d Před 2 lety

    wow very nice, bona is super

  • @Hayathassan-xo3ed
    @Hayathassan-xo3ed Před 2 měsíci

    ያረብ እንደት ነው የሚያስጠሉት

  • @taybasane274
    @taybasane274 Před 2 lety

    ዋዉ

  • @madanatethio4133
    @madanatethio4133 Před 2 lety

    wawwwwww💚💛💝💝💝💝💝

  • @soltelavivetube4539
    @soltelavivetube4539 Před 2 lety

    #1

  • @abdifatahmahamad9424
    @abdifatahmahamad9424 Před 2 lety

    lemin yasow bahal yishafanan

  • @biruknigatu5056
    @biruknigatu5056 Před rokem

    Le asgobgniw❤❤❤

  • @retareta9976
    @retareta9976 Před 2 lety

    Yehonsh menkara

    • @nehame5315
      @nehame5315 Před 2 měsíci

      Yanchit kit yaye mn yebel amedam

  • @mesimesi4305
    @mesimesi4305 Před 2 lety

    🤔🤔🤔gn haymont alachew wey

  • @dgfxfff8587
    @dgfxfff8587 Před 2 lety

    ወይ ደስ የሚሉ ሰወች አላለችም እሚስፍራሩ ናቸው ሆ🤣🤣🤣

    • @habtumes1820
      @habtumes1820 Před 2 lety +3

      ሰው ልቡ ነው መጥፎም ጥሩም የሚያስብለው እነሱ ደሞ ልባቸው ሰላም ፍቅር የበዛበት የተረጋጋ መንፈስ የሰፈነባቸው ውብ ድንቅ መልካም ሰዎች ናቸው

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 Před 2 lety +1

      ደስይላሉ በራሳቸዉ አለምዉስጥነዉ ደስይላሉበራሳቸዉአለምዉስጥነዉእሚኖሩት

    • @user-wf9ip4qn9q
      @user-wf9ip4qn9q Před 2 lety

      እናትበልእጀ ጨቁትእኩነው ክክክክክክ

    • @Jesusisasavior254
      @Jesusisasavior254 Před 9 měsíci

      Wuuu ene be hejalew betam des emilu the best ppl in the world

  • @user-ru8vj7ol8m
    @user-ru8vj7ol8m Před 2 lety +1

    ክክክክ አኡዙቢለህ ሚንሼጠኑ ረጁሚ

  • @Ashete930
    @Ashete930 Před 6 měsíci

    ፋገው የቃ ማጠቤያ መሆኑን አታቂም መቸም ገብቶሻል አድል😂😂😂😂

  • @user-sb7jl1zq3j
    @user-sb7jl1zq3j Před rokem

    😅😅😅

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 2 lety

    ዛሬ ደግሞ ያለመጠን ቀላሽብኝ። ዓይኔ ነው?

  • @toyibasaid7044
    @toyibasaid7044 Před 2 lety

    የባስ አለው ጭራሽ እራቅታቸውን

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Před 2 lety

    እስታፉረላ በጣም ቆሻሾች ናቸዉ