New Gojam Eskista

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 393

  • @user-jg7xp9hc9i
    @user-jg7xp9hc9i Před 6 lety +14

    صوت بطعم النيل و لحن بغابات و جبال اثيوبيا تحياتي لكي يا ارض الحضارات

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +8

    ጎጃም ፍቅር ነው እኔ ሸዋ ነኝ ይህን ሙዚቃ 2007 ላይ እቤት ተሰበሰበን እንሰማው ነበረ በወንድሜ ሰልክ አባቴ ሲወደው አይ ሰደት ላገሬ ያብቃኝ 🙄2020 አዳምጠሀለሁ ምረጥ ሰራ ነው ክብረን ጠበቀው የሠሩት

  • @stareyob6645
    @stareyob6645 Před 7 lety +18

    I am Eritrea but I like Etopian Gojam music 😍😍😍

  • @havvvsnzvvvs1184
    @havvvsnzvvvs1184 Před 5 lety +7

    ጎጃም የጀግና የአማራ አገር ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤

  • @sisaygebrihiwet9003
    @sisaygebrihiwet9003 Před 5 lety +40

    አንደ ለኔ የ ጎጃም ልጅ አፋልጉይ ቆንጆ እዚ ካላቹ ላይክ ግጩይ 🇨🇬

  • @user-cs2fx9zg7l
    @user-cs2fx9zg7l Před 4 lety +2

    كم أحبك يا إثيوبيا ❤️❤️💛💙💚رغم اني لاافهم لغتكي.. فنبينا محمد عليه الصلاة والسلام. أوصانا بكي خيرا.

  • @user-gu7jz9rp1l
    @user-gu7jz9rp1l Před 6 lety +9

    አይ 2002 ዓ.ም ጭፈርንበት
    ጎደኞቼ ሁሌም ውስጤ ናቸው ይንን ዘፈን ስስማ ትዝ ይሉኛ ስደት አይኑ ይጥፋ ለያየን

    • @mekuanetademas8169
      @mekuanetademas8169 Před rokem +1

      ትዝታ! የሚያስከትለው ሸክም ከባድ ነው

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 Před 5 lety +19

    የጎጃም ህዝብ ፋቅርና ማር ናቸዉ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 4 lety +5

    I am Amhara, the pride of Ethiopia.

  • @user-hl3cy2zu6d
    @user-hl3cy2zu6d Před 4 lety +1

    ይህን ዘፈን ደግመህ በቪድኦ በአዲስ ብትሰራ እንዴት ደስ ባለኝ

  • @amphiphile
    @amphiphile Před 3 měsíci

    The Amhara of Gojjam are the best dances among all Ethiopians and other Amhara

  • @ephrathanegn7313
    @ephrathanegn7313 Před 5 lety +11

    ጎጃሜ ውስጤ ነው ግን አሁን የጎጃም ዘፈን ስሰማ ይከፋኛል የምወዱው ልጅ የደብረ ማርቆስ ልጅ ነበር እኔ ወሎዬ ነኝ አሁን ተለያይተናል ሁሌም ይናፍቀኛል አይ ስደትትትትትትትትትት ኣለያየንንን ኧረ ምን ልሁን እሱ እስካሁን አግብቶ ይሆናልልል ብቻ ሳፈቅረው እኖራለሁ

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 Před 5 lety +1

    the beast song gojam l love it l am proud my gojam people and beautiful cantery gojam is God bless them the cantery blass averting is bless people tankyou you Make me proud happy we love you

  • @matiasadibaru7189
    @matiasadibaru7189 Před 6 lety +2

    wow .you guy proud of us .you have displayed or reflected the culture and lore of Gojjam.I wish you all the best.long live to you.

  • @pappansari4849
    @pappansari4849 Před 5 lety +5

    ጎጃም በመወለዴ ፈጣሪየን አመሰግናልሁ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +1

    ጎጃም የፍቅር ሐገር እኔም የግንደወይን
    ልጅ ነኝ ከናተ በመፈጠሬ 100%እኮራለሑ😘😘😘😘

  • @onlineteachingandlearning7197

    i am in usa I like Etopian Gojam music 😍😍😍

  • @peredooba1209
    @peredooba1209 Před 4 lety +3

    Bonjour je m'appelle Astou Cissé moi je veux vous voir un jour chanter c'est moi au Sénégal 🇬🇭♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘🤩🤩🤩🤩🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @user-uo2vs5jj3s
    @user-uo2vs5jj3s Před 3 lety

    አንደኛ የማልረሳው ሙዚቃ ነይማ ጎጃም

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 Před 5 lety +9

    አማራ በመሆኔ መታደሌ😍😍👏👏ያዝ ጎጃም 💞

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 3 lety

      በጣም ♥️♥️♥️

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

      መከራችን በዛብንጅ መታደልማ መታደል ብቻ አይገልፀውም ነበር አዳ ምን ይደረጋል ስቃያችን በዛ 💔💔😢😢😢😢

  • @amenyilikal86
    @amenyilikal86 Před 6 lety +10

    ዋዉ! ዳሞት ነዉ ዕድገቴ ከጎጃም እምብርት፣
    ጥቁር ዉሃ እና ገራይ የዋኝንበት...... ትዝታ አለብኝ ስንት ቀን ዋኝቸ ያደኩነት መሰላቸሁ.....I am From Jigaaaaaaaaaaaaaaa.

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t Před 6 lety +3

    ከ ወሎየሚበልጥየለም ጎጃም ሙዚቃብቻነው የሚያቁትአዝማሪናቸው ወሎየውቦችሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mmaxplusgasm9752
      @mmaxplusgasm9752 Před 4 lety +1

      ጉጃም የስራሰውናቸውነይላሳይሽ ወላሂ🇪🇹

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk Před 8 měsíci

      ሁሉም ሸጋ ነው ወሎ ቅዱስ ላሊበላ፣ ግሸንን የያዘ ሲሆን፡ጎጃም ደግሞ ለአለም የተረፈ የአባይን መፍለቂያ ፣ ዘንገና ሀይቅ፣ ጣና ሀይቅ የያዘ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠንጅ።😢😢😢😢

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk Před 8 měsíci +1

      ወይ ጠላት ተሆናለህ/ሽ" አማራን "ለማጣላትጅ ሁሉም ለራሱ ቆንጆ ነው፦

    • @mekonnonmulugeta9340
      @mekonnonmulugeta9340 Před 7 měsíci

      ወሬኛ ጎጃምኮ ድርቅ የማያቃት ገነት ናት በዛ ላይ ቆንጆም ነን ድቃላ ከማን ተቃላቅለሽ ይሆን

    • @mekonnonmulugeta9340
      @mekonnonmulugeta9340 Před 7 měsíci

      ወሬኛ ጎጃምኮ ድርቅ የማያቃት ገነት ናት በዛ ላይ ቆንጆም ነን ድቃላ ከማን ተቃላቅለሽ ይሆን

  • @felekumengiste9574
    @felekumengiste9574 Před 4 lety

    ብዙ አገር አይቻለሁ ጎጃም የፍቅር አገር ነው ደብረማርቆስ 1 ወር ተቀምጫ ነበር ዛሬን አያርገውና ስወዳቸው ጥሎብኝ ፏፏፏ
    ሰላም ለናት ሀገራችን💚💛💓

  • @armachehopost
    @armachehopost Před 4 lety +1

    ሰለሞን ደምሌ አንደኛ ነው።
    በባለፈው ያወጣው ደሞ ገራሚ ነው። አማራዬ ነይ ሙሽራዬ። ደስ ይላል።

  • @sarasarasarasara9841
    @sarasarasarasara9841 Před 4 lety

    ጎጃም የፍቅር ሀገር በልቶ ይጠግብ አይመስላቸው ኑሩልኝ ወሎየዋ እህታችሁ

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge Před 4 lety +6

    እኔ በጣም ነው እምወዳቸው ዘር፡፡ ተመርጦ ቢወለድ፡፡ ጎጃም መወለድ ነበር እምፈልገው

  • @user-iq1lw3xt1q
    @user-iq1lw3xt1q Před 6 lety +20

    አቤትትትትት ስታምሩ ይህን ጎጃም እሚባል ሀገር ተውውው አሳዩኝ ውሰዱኝ አላውቀውም ግን ህብርተሰቡን ውዲዲዲ ቃል የለኝምምምም♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-zy9jb2cy1b
      @user-zy9jb2cy1b Před 6 lety +1

      ብላቴነዋ ልጂ ማሂ የመርሳዋ ነይና ልውሰድሽ ከስደት እንውጣና ነይ ብን አድርጌ ላዝናናሽ ጣና ሀይቅንብትይ የፍለግሽውን

    • @user-iq1lw3xt1q
      @user-iq1lw3xt1q Před 6 lety +1

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ
      ውይይይ ባደርግሺውማ ትፀቂ ነበር ማሪምን ጎጃምን በጣም ነው እምወደውው እሺ እንሂድ እማ በበቅሎ ቢሆን

    • @user-pg6dk2wd6e
      @user-pg6dk2wd6e Před 6 lety +1

      እኔንም ውሰዱኝ ጎጃም ውስጤነው ግን አላቀውም

    • @user-iq1lw3xt1q
      @user-iq1lw3xt1q Před 6 lety +2

      ድግልማሪያምመመኪያየ እግዚአብሔር ፍቅርነው
      አይቀርም እየጠየቅን እንሄዳለን በሰው ሀገር ያሰርን ገመድ ቢበጠስ,

    • @user-zy9jb2cy1b
      @user-zy9jb2cy1b Před 6 lety +1

      ብላቴነዋ ልጂ ማሂ የመርሳዋ ማር አይዞሽ እኔ ጎጃሜነይ ከስደት እንውጣና ጎጃም ሰለቸይ እስክትይ ድርስ አዞርሽ አለሁ

  • @lenawowbetamyameralbereta9496

    wowwwww sol wedehalw ye hager gojam meret eko nat betam des yemil zefen new bereta sol

  • @user-fm7rt3kf7y
    @user-fm7rt3kf7y Před 5 lety +2

    ገራገሩ አማራየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @alemlovealem6033
    @alemlovealem6033 Před 5 lety +12

    ጎጃም ውስጤ ነው ግን እኔ የአርሲ ልጅ ነኝ እና በጣም የምወደው ልጅ ጓጃሜ ነው

  • @selamatnaf227
    @selamatnaf227 Před 7 lety

    wowwww sol endat endemwedh eko I love you muchchhhhhh

  • @user-nx8ty2ij2d
    @user-nx8ty2ij2d Před 6 lety +14

    ጎጃም ደማችን ነው

    • @_Tsion1221
      @_Tsion1221 Před 5 lety

      ብርቴ ኢትዮጵያዊት የጎንደሯ ቀበጥ Gondar ደማችን ነው
      ወሎም ደማችን ነው
      ሸዋም ደማችን ነው
      ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ===አማራ❤❤❤

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t Před 5 lety +10

    ጎጃም ባልወለድም ጎጃሜ መግባትፈልጋለሁ ከጎጃም ፍቅርይዞኛል

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 Před 4 lety +1

    Viva jojjam we love ethiopia 💚💚💛💛❤️❤️

  • @user-dy7db9gc5x
    @user-dy7db9gc5x Před 5 lety +7

    ፍቅር ነው ጎጃም ፍኖተ ሰላም በተለይ ለኔ

  • @zigijuhabitam6772
    @zigijuhabitam6772 Před 6 lety +19

    አገሬ ጎጃም እዲት እደናፈቀኝ😍😍

  • @meseretmole1194
    @meseretmole1194 Před 6 lety +11

    ትክክል ከፍቅርም ፍቅር ጎጃም የማኛወች አገር እ

  • @musasporo5624
    @musasporo5624 Před 4 lety +3

    ጎጃሜ በመሆኔ እኮራለው100%

  • @Mahbub23
    @Mahbub23 Před 11 lety +4

    Peace From Somalia!!

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 4 lety +2

    It IS Amazing Gojam Amhara Cultural Music, Thanks Sol.D.

  • @nemamfikernemamfiker8096
    @nemamfikernemamfiker8096 Před 7 lety +1

    wooooow batame arif music new gojamochu westa nachu widdddddddde

  • @teshomeworku461
    @teshomeworku461 Před 6 lety +42

    ጎጃም አበባ ነዉ!!!

    • @user-hf9jn9zm2f
      @user-hf9jn9zm2f Před 6 lety

      Teshome worku
      Altesasatkem

    • @abebaabe733
      @abebaabe733 Před 5 lety

      ሀቅ ነዉ

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj Před 5 lety +2

      እኔ የምለው ጉጃሚዋችን ፈልጉልኝ የሽዋሩቤት ልጅ ሰሜን። ማግባት እፈልጋለሁ የኁጃሜውን

    • @sabbontushawa8520
      @sabbontushawa8520 Před 4 lety

      @@Bh-iu4mj kkkk

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj Před 4 lety

      @@sabbontushawa8520 ምድነዉ

  • @yakobsibhat3541
    @yakobsibhat3541 Před 5 lety +7

    One day I will see u gojam my people eritrean keren bilen

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 Před 5 lety +6

    እውይ ባሉካየ ጎጃም ነው እኔ ወሎየ ማሺር ቀለጠ ስርግ ኑሮ ካለምለሚቷ ውቢቷ ብሀርዳር

    • @user-jr9yl9rd8l
      @user-jr9yl9rd8l Před 5 lety

      ዉይኔ ታድለሽ እኔም ሁሌም የምመኘው ባህርዳር ላይ መኖር ነው

  • @cydiaahmed1551
    @cydiaahmed1551 Před 5 lety +3

    ዉይስታምሩ ጎጃም አዎውነትነው ሀገሩ ጥጋብነው ህዝቡም ደግነው

  • @MrNatikonjo
    @MrNatikonjo Před 11 lety +1

    There is something so special about Ethiopians love that about them:)

  • @TheTesemahb
    @TheTesemahb Před 12 lety +2

    Nice Song W/Nice Clip.
    Thanks for sharing.

  • @abcdf3082
    @abcdf3082 Před 5 lety +6

    ፍቅርነው ጎጃም ገበሬ ትክክል ይመችህ

  • @tenawdegu637
    @tenawdegu637 Před 6 lety +1

    NO one can show Gojjam's dance.

  • @aynalemgenet4975
    @aynalemgenet4975 Před 6 lety +4

    ውይይይይ በጣም ያምራል ጎጃም!!!

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 Před 4 lety

    በጣም ከምወደው ባህላዊ ሙዚቃችን አንዱ እሄ ነው

    • @tinagizaw5766
      @tinagizaw5766 Před 2 lety

      ማሬውዴ።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👈💚💚💚💚💚💚💚💚💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @getachewtamerat7910
    @getachewtamerat7910 Před 4 lety

    wow gojam gojame bemehone ekoralehu yawm ye bure lij

  • @macymace7
    @macymace7 Před 4 lety

    You all should visit Godjam. A place where unconditional love oozes all the way. Bahir Dar is being gentrified so go deep in the country to learn how and why even Haile Selassie feared them people. The land itslef is worth dying for! History lesson. Why was Haile Selassie afraid of Godjam? They make the best fighters, too. History has a tendency to repeat itself. I hope we come out of it the same we did last time. Ye Gojam gebere, ahe newina ye nege wotader be negere

  • @jimmyjohnny2842
    @jimmyjohnny2842 Před 11 lety

    Hell Yeah, that's GOJJAM traditional dance and i love WELLO too!!

  • @tizuydingilemaryamelijei4395

    Babhata Gojama binata welo❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz6dl2th9b
    @user-xz6dl2th9b Před 7 lety +18

    እንዴት፡ያምራል፡አይ፡አገሬ፡ጐጃም፡እንዴት፡እደናፈቁ፡አደራህ፡ፈጣርየ፡ለአገሬ፡አብቃኝ

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m Před 5 lety +2

    Ye fokaye hager gojjam I love you 😍😍😍😍😍

  • @dibabeadalo9752
    @dibabeadalo9752 Před 6 lety

    Woow gojjam ye enate ager siwedachihu yefiqir ager ale gojjam

  • @macymace7
    @macymace7 Před 4 lety +1

    Quite a comeback! Long iive hagere.

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Před 10 lety

    killer Ethiopian tradition hit! it controlled the billboard 4 a while!!!

  • @seadindebesay4490
    @seadindebesay4490 Před 4 lety +1

    😍😍😍😍😍😍😍 gojame konjo i love u

  • @user-pe2cc8hn1c
    @user-pe2cc8hn1c Před 5 lety +1

    አይይይይ አባቴ ናፈከኝ አብሬ ነበር ዱር የምውለው አርም ሲሆን እርሻ ሲሆን አብሬ አልሀምዱሊላ አሁንማ ወድሜ አደገልኝ ሠላሙን ያብዛልኝ

  • @mekuanetademas8169
    @mekuanetademas8169 Před rokem

    "በሮቹ ጥቋቁር ጃሪና ጀንበር
    በጥቅሻ ይግባባል ጅራፍ ሳያዞሮ".....
    የማይሰለቸኝ ዘፈን

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 Před 4 lety

    ወይኔ ባሌ የደቡብ ሰው ነገር ግን ይሄን ሙዚቃ በጣም ይወደዋል

  • @HayatHayat-yv5rm
    @HayatHayat-yv5rm Před 5 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ የጎጃም ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @karensinjer780
    @karensinjer780 Před 6 lety +4

    ጃም ውስጤ ነው

  • @nunu7353
    @nunu7353 Před 3 lety

    Esay konjo hula 👏🏾🥰

  • @Sss-ut5mk
    @Sss-ut5mk Před 4 lety +1

    አገሬ ጎጃም♥♥♥♥♥

  • @kadijakadijakadijakadija4114

    ያምራል

  • @girmakebede7867
    @girmakebede7867 Před 4 lety

    አገሬ ጎጃም ...ጥጋብ ነው ዓለም.....

  • @merryyekebe2151
    @merryyekebe2151 Před 5 lety +2

    እንባየነው የሚቀድመኝ ፍቅር የሆነ ህዝብ እኮነው

  • @fgftyrc4621
    @fgftyrc4621 Před 6 lety +2

    ዉይይ፡ዴስሲል፡በነገራችላይ፡ጎጃምና፡ጎዴር፡በጣም፡ዴስይሉኛል፡ዉይይ፡ባልፈልጉልኝ፡ከሁለቱጋር፡እኔወሎነኝ፡ያዉም፡የዴሴ፡ይህሙዚቃ፡በጣም፡ይመቸኛል።

  • @user-we8fx6sc6l
    @user-we8fx6sc6l Před 5 lety +1

    ሶልዬ ስውድህ ያዝ ጎጄ💃😘😘😘😘😘

  • @antenehcoster9464
    @antenehcoster9464 Před 6 lety +2

    ፍቅር ነው ጎጃም ፍኖተ ሠላም

  • @user-ok1ng3lb9q
    @user-ok1ng3lb9q Před 11 měsíci

    Weyyyy senamer eko fiker bechaaa

  • @jamalseid4886
    @jamalseid4886 Před 5 lety

    ጎጃም የፍቅር አገር

  • @betamdenkemuzicgetu1855

    betam yedelal fiker new amhara letgbut degagmew yesmute beman lay tekuno

  • @alenechekol9647
    @alenechekol9647 Před 10 měsíci

    gojjam my king❤❤

  • @elsagetachew953
    @elsagetachew953 Před 6 lety

    Eskssssss.yaz.gojjam..i.love.gojjam.fikregnaye..gojjame.new.fikr.nachew.lijochu..wudddddddddddddd....jegnaw.amhara....

  • @azebtadesse6141
    @azebtadesse6141 Před 9 lety

    Nice song love it

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 Před 6 lety +1

    ፍቅር እስከ መቃብር ካነበብኩ ወድህ ጎጃምን በፍቅር ነው እምወደው

  • @seidmuhee7819
    @seidmuhee7819 Před 3 lety

    As he was told that the two men in Love were in a relationship 👉👍👍👍

  • @user-kj4xf1kp2h
    @user-kj4xf1kp2h Před 5 lety

    i love you amhar peopel & music good p u song

  • @zemenmedia3268
    @zemenmedia3268 Před 5 lety

    Soliye yenie wondm! Anten yawekhubet ken ejigun yetebareke nw!

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Před 4 lety +2

    Amhara forever 💚💛❤

  • @mimigirma36
    @mimigirma36 Před 10 lety +3

    እጅግ በጣም ምርጥ

  • @ababatarik8259
    @ababatarik8259 Před 7 lety +6

    ዋውውውውውውውውውውው እሙሙሙ ወድድድድድድድድ

    • @nawafjuve6863
      @nawafjuve6863 Před 6 lety

      ❣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙌

  • @danielgetu916
    @danielgetu916 Před 7 lety

    eski kezh worek hezb fikrn temaru enante ansawoh abren bedsta enenur new yemilew endenante sestam aydelm amhara

  • @macymace7
    @macymace7 Před 4 lety

    ALL that Ethiopians EVER wanted? Live in peace, leave us alone. We don't need to be humiliated, AGAIN!

  • @neimaseid2308
    @neimaseid2308 Před 4 lety +1

    አይ ጎጃሞች ማሻ አላ ዲምፃችሁ ሣሚር

  • @user-fo5kv5th5i
    @user-fo5kv5th5i Před 5 lety +2

    ጥሎብኝ ጎጃሜዎች ሰወዳቹ ❤😘እኔ ግን ትግሬ ነኝ

  • @timmket
    @timmket Před 12 lety +1

    the kids 2:54 so innocent and pretty

  • @tizuydingilemaryamelijei4395

    Ufffffffffffff 😧😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢hagira Dibirmarkos nafkigei hayata ezhahnati enatinah abhata A A nachwe

  • @jamalo_6003
    @jamalo_6003 Před 5 lety +1

    ጎጃም ውስጤነው

  • @skatmaletnefsyanmashenefne4682

    yna konjowechi tamralachihu ena demo weloye negn weloyewechi like

  • @mentamerkeb8491
    @mentamerkeb8491 Před 6 lety +5

    ጎጃም ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር

    • @fromgojjam2253
      @fromgojjam2253 Před 6 lety

      mentamer keb
      Tadiyas ye hager lejj. eniem endanchi Gojjam balwoled yidenkegn neber.

  • @user-wd7nd1ve1n
    @user-wd7nd1ve1n Před 6 lety +6

    ምኑ ናፈቀኝ ታድያ ጎጃም ነኝና ኩራት ይሰማኛል

  • @yosephtsegay8874
    @yosephtsegay8874 Před 5 lety

    አየ ለዛ ምርጥ ነው።

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 Před 5 lety

    እኔ ወሎ ነኝ ግን ጎጃም ሢባል እደት እደምወድው ፎቃ ገብቶ እየወዘወዘኝ ነው እሚጠበሥ ፈልጌ መግባቴ አልቀረም😆😅😍😍😍😍😍😍😍💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💖💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💘💘💘💘💘💘💘💘

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

      እኔም ጥሎብኝ እወዳቸዋለሁ የፍቅር ሰውናቸው ሴቱም ወዱም አደየ ካፈቀሩ ወለም ዘለም የለም ደግሞ ልባቸው የዋህ ገራገር ናቸው 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-it1ng1zz4o
    @user-it1ng1zz4o Před 4 lety +2

    2020 Like