‪@Ab_salat‬

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ‎@Ab_salat ጤና ማ. የሆነ ጸጉር እዲኖረን ምን ማድረግ አለን!#ebstv #hospital #seifuonebs #tiktok #ethiopia#artist

Komentáře • 472

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186  Před 10 měsíci +1

    czcams.com/video/hp79ikrzjM4/video.htmlsi=F7GuC94VWxRnB2KT

  • @user-gm7po5ks8w
    @user-gm7po5ks8w Před 11 měsíci +142

    እኔ ምንም አልገባኝም የምትይው ሁሉ አንድ ነገር ይዘሽ በደንብ ሳታስረጅ ለቀሽ ሌላ አጀዳ ታወሪያለሽ ካስተማርሽ እኛም ጊዜያችንን ሰውተን ነው የምናዳምጠው

    • @WorkaferahuBekele
      @WorkaferahuBekele Před 11 měsíci +4

      Exactly...
      ከአንዱ ዘላ ወደ ለላው ነው ምትገባው የቀባጠረች ነው

    • @tsehayserur6120
      @tsehayserur6120 Před 11 měsíci +4

      ልክ ነዉ ያልሽው ጀምራ አትጨርሰውም😊

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Před 11 měsíci +1

      Aye Sera fetene yechen tenshe lije Eko nate

    • @user-bm9ig4qb6j
      @user-bm9ig4qb6j Před 11 měsíci +1

      ታድያ በደህና ቀን ጨልላ😂😂😂😂😂😂

    • @fatumafentaw4423
      @fatumafentaw4423 Před 11 měsíci +1

      ​@@WorkaferahuBekeleቨቨቨ

  • @titanaabera8502
    @titanaabera8502 Před 11 měsíci +21

    እውቀት በጣም ጥሩ ነው በማወቅሽ ደሞ ደስ ይለናል የምታውቂውን እና የጠቀመሽን ስታካፍዪ በፍቅርና በትህትና ቢሆን ደሞ የበለጠ ተደማጭነት እና ያ ልታስተላሊፊው የፈለግሽውን የጠቀመሽን ለ ሁሉ ማድረስ ትችለሽ።
    ልጅነትሽን እንረዳለን ግን በ እድሜም ሆነ በህይወት ልምድ የቀደሙ ሰወች አሉ አክብሮትና ትህትና ከ እውቀት ጋር ሲሆን በጣም መልካም ነው 🫶🏾👍🏿
    በርቺ !!
    ስትጠየቂ ለምን ተጠየኩ አትበይ ሰው ብዙ ጥያቄዎች አሉት። ለተለያየ ማህበረ ሰብ እና የ አስተያየት ደረጃው ም ላለው ነው የምታስተምሪው።
    በተረፈ የምታስተላለፊውን የመረጃ ምንጮችሰለሽን መጨመር አትርሺ።

    • @babybisrat
      @babybisrat Před 9 měsíci

      ልጂትዬ ብዙ አትቆናጠሪ ተረጋጊ እውቀት ልታካፍይ መሰለኝ አየሩን የያዝሽው፡፡ ሲጀመር ስለልጆች ነው የተጠየቅሽው፣ እነሱ በጣም ስሱ ሰውነት ስላላቸው ነው፡፡ ልጅነትሽን እንደኢትዮጵያዊ ጨዋ ልጆች አድርጊው እሺ?

    • @SnappyMuslims
      @SnappyMuslims Před 9 měsíci

      እሺ ሀሳብሽ ቆንጆ ነው coconut ቅባት አሪፍ ነው?

  • @EmeneshTigabu-nq1mk
    @EmeneshTigabu-nq1mk Před 11 měsíci +20

    ቀይ ሽንኩርት እንዴት ያለ ሻንቦ አልገባኝም ወይስ በሳሙና ግልፅ አድርግ ቀይ ሽንኩርት ብቻውን የማይመስል ነገር

  • @martimeteku5591
    @martimeteku5591 Před 10 měsíci +25

    አስተማሪነቱ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ የምታስረጂበት መንገድ በጣም ይጨንቃል ጭምልቅልቅ ነው የምትይው ለሚከተልሽ ሰው ክብር ቢኖርሽ

    • @wudetamiru7098
      @wudetamiru7098 Před 10 měsíci +2

      Lemin mayeti ateteyim kaltemechesh were ayasfeligim

    • @themehadehe8970
      @themehadehe8970 Před 9 měsíci +1

      ሆ ከፈለግሽ ኣትተይው እንድየ 😮😮😮የዘንድሮ ሰው በግድ እይኝ ኣለችሽ እንድየ 😂

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 8 měsíci

      ቅናት የሚባል በሺታ እኮ በቃ ይበተብታል ቻይው

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Před 6 měsíci

      ማርቲ ቃላት መርጠሽ ተጠቀሚ።

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Před 11 měsíci +4

    ሠላም ሠላም ሠላምሸ ይብዛልሽ እህታችን ዋውውውው አሪፍ ውይይት ነው በርቺ እሄንን የመሰለ ትምህርት ሰለ አቀረብሽልን እናመሰግናለን ግን የኔ እህት ብዙ ሰዎች ካንቺ መማር ይፈልጋሉ ቀስ ብለሽ አስረጅ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 11 měsíci +9

    እህቴ ብዙን ጊዜ የሆርሞን መዛባትም ሲኖር ፀጉር ሊሳሳም ሊነቃቀልም ይችላል ብቻ ብዙ ነገር አለ እስትሬስን ጨምሮ

  • @Milky13225
    @Milky13225 Před rokem +7

    የኢትዮጵያ ዶክተሮች ህዝብ በመርፌ መጨረስ ለምደው ነው አፋቸውን ሚከፍቱብሽ ምን እንደተፈጥሮ. ጎበዝ በርቺ

  • @fikrtfkrt3793
    @fikrtfkrt3793 Před 11 měsíci +10

    ተባረኪ አይምሮሸነ እግዚአብሔር ይባክልሸ

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 Před rokem +6

    ምቀኞች ብዙ ቢያወሩብሽም አንቺ ግን ጥሩ እየሰራሽ ስለሆነ እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @user-nz9so4dh6c
    @user-nz9so4dh6c Před rokem +21

    ስለምትቀቢዉ ቅባት አሰራሩን አሳይን አንድ ቪዲዮ ስሪልን አብየ በእናትሽ

  • @user-de4uz2yl1u
    @user-de4uz2yl1u Před 10 měsíci +5

    የእኔ ልጅ አድሜና ጤና ይሰጥሺ በጤነናኑሪ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Před 11 měsíci +3

    በጣም ጎበዝ በርቺ እኔ በጣም ነው የማመሰግንሽ ተፈጥሯዊ ነገሮችን እዴት መጠቀም እዳለብን🙏🙏🙏

  • @SalmeSalme-et2hj
    @SalmeSalme-et2hj Před 11 měsíci +8

    እውነትም አብ ሳላት እኔ ሁሌም ሳይሽ ውበትሽ አስተሳሰብሽ አድናቂ ነኝ በርቺ

  • @SerkalemYeman-it9ir
    @SerkalemYeman-it9ir Před rokem +8

    በጣም እወድሻለሁ ልጆቼ ራሱ በጣም ነው የሚወዱሽ

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 Před rokem +6

    እንኳን አደረሰሸ መልካም ዘመን ይሆንልሸ እህት አለም❤

  • @barakabaraka4762
    @barakabaraka4762 Před rokem +6

    በጣም. እናመስግናላን. ደሞ. አንድ ቀን. የሽባት. መዳኒኃት. ትነግርናለን ብየ አስባለሁ

  • @mahadijamal731
    @mahadijamal731 Před 8 měsíci

    ❤❤❤ Wadshalu Dokatar Gara Eje enkona bebata Alaganyuma qurfudana Ana Hine Kalabah Amasgnalu❤❤❤

  • @semretbezabhe5144
    @semretbezabhe5144 Před 11 měsíci

    እንኳን አደረሰሽ እህቴ አብሳላት ፀጉራን በሳሙና ነው የምታጠበው ሳሙናው ከሬት ነው ግን ከመታጠቤ በፊት አቨካዶ ሙዝ እንቁላል ሬት የሮዝመሪን እናየቁርፍድ ውሀ አድሪጌ ነው ማክስ ጸጉሬን የማደርገው ነገር ግን መሀሉ አጠረብኝ እና ምን ትመክርኛለሽ

  • @ErmiasBeleteAgazh
    @ErmiasBeleteAgazh Před 11 měsíci +3

    I have always avoided SLS and sodium chloride. Good job sister. keep doing what you do

  • @user-ni5ir3lb3v
    @user-ni5ir3lb3v Před rokem +9

    አናተአደጊ ሺሁኛ አመቤቴ መርያም አዉቀትሸን ታሠፍልሸ አሜን አሜን

  • @mkiomig1099
    @mkiomig1099 Před 9 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ አንድጥያቂልጠይቅሽ ዛሪሊላነገርላይነሽ ግንመልሽልኝ አደራ ካስትሮል ለቦርጭብለሽነበር ኢትዮጵያ ይገኛል አደራመልሽልኝ ❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 11 měsíci +4

    የኔ ጀግና በርች ብዙ ምቀኞች ቢያውሩ ግን አንቺ ወደፊት የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r Před 9 měsíci +2

    ከልጅነት እውቀት መታደል ነው ❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 11 měsíci +1

    ብርትዬ ውዴ ጎበዝ በርቺ የኔ አንደኛ እንካን አደረሰሽ🌻🌻🌻❤️❤️

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 9 měsíci +1

    Hi Absalat, Key shenkurt wuha endet endemizegaj betasayen? & endet demo koshashawo yale arefa yelekal.?? Please 🙏 tell us.

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 11 měsíci +2

    የአብዬ ጀግና በርቻ የአብዬ ሽንኩርት ከታማታም ውሃ ጋር የሚልም ሰምቻለሁ ስለዚስ ምን ትያለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 10 měsíci +5

    አበሳላት ቅመሟን ሳይ ከነመነፅሯ የሆነ ሽማግሌ ፕሮፌሰር ቁጣቁጣ የሚላቸው ለምልሚ ቅመሟ❤❤❤

  • @user-uq9kz2wt7j
    @user-uq9kz2wt7j Před 10 měsíci +4

    ቀይ ሽንኩርቱን አሠራሩን አብራሪው

  • @adameyakobe3964
    @adameyakobe3964 Před 11 měsíci +4

    እንዴ ግን እኮ ጥያቄንም መቀበል መመለስ እኮ አለብሽ ደስ አይለኝም ስትይ ስው ስላልገባው ልታስረጂ ስለሆነ ስው ሲጠይቅ አብራሪቆንጅዮ እኛም ብናውቅ አንጠይቅሽም

  • @rogiebongcalon7496
    @rogiebongcalon7496 Před 13 dny

    ኢትዮጵያ እናገኘዋለን

  • @zebebahusan-ex6ot
    @zebebahusan-ex6ot Před 11 měsíci +2

    በናትሸ የኔ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ይረግፉል ይነቃቀላል ሌሊቱን ሁሉ የማከው ምንም አይነት ቅባት አይስማማኝ

  • @mekdig8075
    @mekdig8075 Před 8 dny

    Thank you Sweet.

  • @user-we9yb7ut9h
    @user-we9yb7ut9h Před 10 měsíci +1

    ሽንኩር ተቅሎ ነው ወይስ ተፈጭቶ እና ደግሞ ቅባት? ከምንድነው የምታዘጋጅው ?

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Před 9 měsíci

    ትክክል አሠሪየ የግዛዙን ኮኮናት ኦይል ጧጧት በማኪያ አንዳድ ይጠጣል ቆይ ፎቶወ አሥቸ እገዛዋለሑ

  • @mahadijamal731
    @mahadijamal731 Před 8 měsíci

    Maxa bnye amasgnulu ❤❤❤ nurlnye mara uluma Endache want bengara

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 11 měsíci +3

    ሰላም።ላንቺ ይሁን እህታችን በጣም ጎበዝ በርችልን የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቅህ ነው የምለው
    ያብስላት እስኪ የማድያት እና የሆድ ድርቀት መፍቴ ብለሽ የእኔ መልካም ????

  • @mesiworke5092
    @mesiworke5092 Před 7 měsíci

    በሽንኩርት ወሀ ካረግሽ በኋላ በውሀ ብቻ ነው የምትታጠቢው ውዴ ግልፅ ስላሎነልኝ ነው?

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 Před 11 měsíci +1

    Wow Thanks so much for sharing 🙏

  • @betelehemdmtri8677
    @betelehemdmtri8677 Před 11 měsíci +1

    Yene kojo 🥰🥰🥰🥰🥰 ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🎉

  • @MeskeremNiguse-bf3gc
    @MeskeremNiguse-bf3gc Před 4 měsíci

    የኔ ዉድ አባክሽ ፀጉሬን ሳከዉ ነው የማድረው በተሰራው ቁጥር በጣም ነው የምበላኝ ያልሞከርኩት ነገር የለም አባክሽ

  • @user-ky3tn3mu5o
    @user-ky3tn3mu5o Před 11 měsíci +2

    እስቲ የኔ ቆጆ ሰለሽኩቱ አሰራር በደብረ አብራሪልን ደና የነበር ጸጉር አሁን እደ አርግ ተጠላልፎ ችቦ ሆኖብኛል ምንም አይነት ሻቦም ይሁን ቅባት ሊቀብልኝ አልቻለም የማልገዛው ቅባት ሻቦ የለም ለውጥ የሚባል የለም ከውስጥ ተያይዞል እደ ሽቦ ደርቆል እባክሽ ልጄ ጸጉር ደርሽለት መልሱን እጠብቃልው ካላስቸገርኩሽ የጭጎራ እመምተኛ ነኝ ተልጦል ምንም አይነት ምግብ አይቀበለኛም በመዳኒት ነው ያለውት እና አላርጂክ አስቸግሮኛል ከመገበው ምግቦች እባክሽ መፈቴ ብለሽ ሹክ በይኝ የኔ ቆንጆ

  • @helenmekonne8618
    @helenmekonne8618 Před 11 měsíci +1

    ሀይ አብሣላት እንዴት ነሽ ? ኧረ ፀጉሬ እድገቱን አቆሟል መሠለኝ ፀጉሪ አላድግ አለኝ ግን ፀጉሪ በጣም ብዛት አለው አላድግ ቢልም እባክሽ መፍትሄ ካለ ንገር እኔ በጣም ፀጉር በጣም ነው የምወደው ግን አላድግ አላኝ እባክሽ እርጂኝ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 10 měsíci

    Ene selk sawera sew sidewel buna eykolahu sawera leka endih yerebeshal on the way it is good to know, look beautiful 😍

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Před 10 měsíci +1

    ግራ የገባኝ እህታችን በሽንኩርት ውሃ ታጥቦ እንዲት ይጠራል ።ለሽታ ላቬንዴ ማድረጉ ጥሩ ግን አረፋ የሌለው ውሃ እንዴት ይጠራል???

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 Před 11 měsíci +4

    የሽንኩርቱን አዘገጃጀት ግልፅ ብታደርጊልን!

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 Před 9 měsíci

    የቀይሽንኩርይ ጥቅም ጥሩነው ፀጉር ያሳድድጋል አምናለሁ ሞክሪው አለሁ

  • @tezitasolomon2837
    @tezitasolomon2837 Před 8 měsíci

    Mineral oil የትኞቹ ናቸው ውዴ ቤት ውስጥ ሳዘጋጅ coconut oil & olive oil እጠቀማለው

  • @Munir-bf8jj
    @Munir-bf8jj Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wb1ns2ou3v
    @user-wb1ns2ou3v Před 11 měsíci +2

    ምንድን ነው ቀልድ ነው ወይስ ትመህርት አዝግ የሆነ ነገር

  • @zufanamera8795
    @zufanamera8795 Před 9 měsíci

    እኔ ግን እቺ ልጅ ምን አይነቱ ተመክሮ እንደምታስተላልፍ አይገባይኝም ብያንስ አንድ ቀን አሳጥራ ለሰው በሚገባው መልኩ ስለ ፀጉር ስታስታምር ከይቻት አላቅም ከሁን ግን ያንቺ ዩቱብ መከታተሌን አቃርጣለሁ በቲክቶክ ሆነ በዚ ምንም ለሰዉ የሚረዳ ትምህርት የላትም የሄን ሳትጨርስ ወደ ሌላ ትበባለች

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen🙏🙏

  • @bizubizu4103
    @bizubizu4103 Před 20 dny

    በናትሽ ለጸጉር የትኛው ሻንፖ እና ቅበት ቆዳለይ የሚቀመጥ ንገሪኝ አደራ

  • @astewaledegfie3903
    @astewaledegfie3903 Před 7 měsíci

    የምሰጭዉ ሁሉ ትምህረት ጥሩ ነዉ ግን አዱን እያስረዳሽ አዱላይ ለምን ትገባለሽ የጀጀመርሽዉን አሰየጨረሽ አስረጅን የተላከልሽንም ኮሜት በሌላ ግዛ ቪዲዮ ስርራቸዉ እንጅ እያስተማርሽ ኮሜትላይ የተጠየቅሽዉን እየመለሽ አይገባንም

  • @rogiebongcalon7496
    @rogiebongcalon7496 Před 13 dny

    በቀይ ሽኩርት ውሀ መቀባት ነው ወይስ መታጠብ

  • @webrest-s1w
    @webrest-s1w Před 11 měsíci +6

    የት ነበርሽ ብዬሻለሁ ስምሽን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @firehiwotyehualashet4623
    @firehiwotyehualashet4623 Před 11 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነሽ።

  • @user-xi7fs5qc4u
    @user-xi7fs5qc4u Před 11 měsíci +1

    እባክሽ የኔ ውድ ስለ ታይፎድ መላ በይኝ በጣም ተቸገሬአለው

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias8039 Před 10 měsíci

    Ye ene Konjo!! you are number one🙏🙏

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 Před rokem +5

    ስለ ማድያት ምን ትመክሪያነሽ

  • @user-cy9oe8yr2h
    @user-cy9oe8yr2h Před 11 měsíci +1

    ሰላም አብሳላት ስለፅጉር መታጠብ አሟልተሽ ንገሪን በሽንኩርት ብቻ አንዴት ytatebal

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Před 11 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ልጅ በርቺ

  • @ZaharaAshenafi
    @ZaharaAshenafi Před 10 měsíci

    ስለ ፀጉር የሰራሽው ብዙም የለምዴ ፈልጌ አጣሁ እህቴ

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 Před rokem +2

    ጨጉር ሽ እኮ ድንቅ ስጦታ ነው

  • @samso9413
    @samso9413 Před 11 měsíci +1

    ቀጥይ. እዳቅማችን. መዳኒት እድንጠቀምስላረግሽን እናመሰግናለን. ላባቴደውየ. ባህርዛፍ. ተጠቀምብየው. ደናእየሆነንው.

  • @user-cd2sj7eb9t
    @user-cd2sj7eb9t Před 10 měsíci

    ጎብዝ nieshi

  • @abezashbelay
    @abezashbelay Před 11 měsíci +2

    አብሳሎ ውብ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ዋው ቦርጭ አስቸግሮኛል

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 Před 9 měsíci

    ሰው ጥያቄ የሚጠይቀው እኮ ስላላወቀ ነው ምን ያናድዳል? በቀናነት መመለስ አይቀልም። አንቺን የሚጠይቁት ጥያቄ እኮ የአንቺ ጥናት አይደለም ሁሉም በራሱ ሰርች አድርጎ ማግኘት የሚችለው ነገር ነው ስለዚህ አንቺ ጋር ያመጣቸው ይህንን በራሳቸው ማድረግ ስላልቻሉ ወይ ጊዜ ማጣት ነው። ስለዚህ ስትጠየቂ መልስ በቀትታ ስጪ ወይ ተይው

  • @nunuendeshaw5798
    @nunuendeshaw5798 Před 11 měsíci +4

    How about cholestol issue when we take coconut oil?

  • @alemdebebe1932
    @alemdebebe1932 Před 11 měsíci +1

    የልጄ ፀጉር Colorful ነው ምላርግ እባክሽ

  • @user-lw3cs8vz5k
    @user-lw3cs8vz5k Před 9 měsíci

    አምሳላት ምክርሽ በጣም ነውየምወድሽ

  • @wubitbezwuneh7397
    @wubitbezwuneh7397 Před 9 měsíci

    ምክርሽ ን በጣም እወደዋለሁ በዛም በጣም ነው የማመሰግንሽ ግን ጊዜሽን ወስደሽ የፀጉር ቅባት ብትሰሪልን

  • @AlemEkoubegzi
    @AlemEkoubegzi Před 7 měsíci

    Hi, do you have about vertigo, so what should I do please my sister suffering this sickness

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 Před 10 měsíci +2

    አንዴት ነዉ ፅጉር ማብዛት የሚቻለው

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před rokem +6

    ወፈፌ አትሆኚ የኔ እህት በስረአት አውሪ ሌላው የሽንኩርት ውሐ ብቻውን የፀጉር ቆሻሻን ያወጣል በቂ ነው ?ሌሎች ሰዎች መልሱልኝ እንጂ እስዋ የምትመልስ አይመስለኝም 😊

    • @user-np6wz5yz7c
      @user-np6wz5yz7c Před 11 měsíci

      Lemasadgm lmabzata chmer nw

    • @tesfaneshabera7469
      @tesfaneshabera7469 Před 11 měsíci

      አያስለቅቅም

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 Před 11 měsíci +1

      @@tesfaneshabera7469 ታድያ ምንም አይነት ሳሙና ነክ ነገር ሳይነካው አንገማም በሱ ብቻ እየታጠብን ?

    • @WorkaferahuBekele
      @WorkaferahuBekele Před 11 měsíci

      ተቁላልታብን ልትሞት ነው😅

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 Před 11 měsíci

      @@WorkaferahuBekele ራስዋ ለሰው ክብር ሳይኖራት ስለሰው የምታወራውስ ነገር በስረአት እኮ አታወራም እንጂ ሰው ትንቃለች ለዛም እዚህ ጋ እናቶች ቀይ ሽንኩርቱ ለልጅ ይሆናል እንዴ ሲሉ ይሆናል ማለት እያለ የሰጠችው መልስ ያስጠላል

  • @user-wt6es7jg8x
    @user-wt6es7jg8x Před 10 měsíci

    yemtawerabet menged kaltemechachu melktun bcha mewsed ychalal lemin enkenwan tkotralachu she so ❤❤❤❤❤

  • @Yoomiikoo
    @Yoomiikoo Před 9 měsíci

    Anchi lk nesh lane tsmamitonyal💕❤❤❤❤

  • @FetahiMeseret
    @FetahiMeseret Před 4 měsíci

    ሰላም እንዴት ነሽ አብሳላት ለአፍንጫ ሳይነስ መድኃኒት እንድትሰሪልኝ ፈልጌ ነበር ከቻልሽ እስኪ please ብርድ ሲሆን በጣም ያፍነኛል

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 11 měsíci +3

    ጀግናዋ አብሳላትበርቺ ምቀኘን ወደ ጎን ትተሽ አንቺ በጥናትሽ በርቺ

  • @sebleaemero3979
    @sebleaemero3979 Před 11 měsíci

    አብሳላት እንዴት ነሽ በመጀመሪያ ስለምትሰጭን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ መጠየቅ የምፈልገው ስለ ሄር ግሮውዝ ሳይድ ኢፌክት እንድትነግርኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @MeskeremNiguse-bf3gc
    @MeskeremNiguse-bf3gc Před 4 měsíci

    አደራ ሳትነግረኝ እንዳታልፍኝ ያልሺው የሽንቁርቱ ሳሙና yasteegnal

  • @user-uu6lz7cr2n
    @user-uu6lz7cr2n Před 2 měsíci

    የኔ ውድ እኔ ፀጉሬ ብዛት አለው ግን ለማሣደግ ምን መጠቀም አለብኝ

  • @berhaneghebremedhin5912
    @berhaneghebremedhin5912 Před 9 měsíci

    ORGANIC COCONUT OIL CUISINE ODOURLESS ይሄኛወ ኮክናት ለመወጥ ይሆናል ወይ ከየቅርታ ጋር

  • @miliyonebegashaw5364
    @miliyonebegashaw5364 Před 10 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @user-qo2rj1sm8m
    @user-qo2rj1sm8m Před 11 měsíci +1

    ሽበት ለማጥፋት ምን ማድርግ አለብኝ።

  • @elizebethtedla9735
    @elizebethtedla9735 Před 8 měsíci

    HI !! dear Absalt How are you, I am fine Always I follow your different types of lessen , you are brilliant for all kind of issue. This is gifts to GOD but sometimes you are angry because of different questions pls different kinds of persons. and different kinds of idea . so don't angry.

  • @meseretwossen318
    @meseretwossen318 Před 11 měsíci +1

    Yeshibet matfiya benatshi

  • @AbdiKoket-vk8tq
    @AbdiKoket-vk8tq Před 8 měsíci

    የአመጋገብ ነገራችን ማስተካከል የማንችልስ
    እስቲ በቀላሉ የምንሰራው ቅባት አሳዪን እና ፈጣን እድገት የሚያሳይ like 1week

  • @Hayat-g7c
    @Hayat-g7c Před 9 měsíci

    Menem aynet samuna shampoo sanetekem endet yestedal sis beshenkurt weha becha?

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 Před 9 měsíci

    የኔ ውድ የኔጠጉር እንደየ ያች ጠጉር ነው ምን አይነት ቅባት ልቀባ ትመክሪኝ አለሽ

  • @medhanitteshome9035
    @medhanitteshome9035 Před 11 měsíci +3

    Red onion is very wonderful for hair I use it..

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Před rokem +3

    ቅባት በምን እንስራ የምትጠቀሚውን ቅባት በናትሽ አሳይን

  • @abduhussien9084
    @abduhussien9084 Před 10 měsíci

    እህቴ እጀን ከጥፍሬ ጀምሮ እስከ ክንደ ደረስ ድንዝዝ ይለኛል በተለይ ሌሊት በጣም ያመኛል ጥፍሬ ጣቴ ድርቅ ይላል መልስሺን እጠብቃለሁ እህቴ

  • @user-mk8mj4rr4c
    @user-mk8mj4rr4c Před 11 měsíci

    እንዴት ነሽ ፀጉሪ በጣም ነው የሚሰባበረው ምን ማድርግ አለብኝ

  • @HamiMesih
    @HamiMesih Před 11 měsíci

    ደስ ትያለሽ ግን እኔ ጨዋማ አካባቢ ነበርኩና ፀጉሬ ቀላብኝ ያለኬሚካል እንዴት ነው የሚመለሰው አመዳም ሆነ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 10 měsíci

    Absalat please yemayasakek ye tsegur oil yemtaweki kehone enen hemiyaschegeregn edu new olive oil no matter organic min yaskekegnal treatment sesera

  • @SaraBerhanu-mc6ir
    @SaraBerhanu-mc6ir Před 11 měsíci

    ያብዬ የኔ ጸጉር ካስትሮል ቅባትን ተጠቅሜ ጸጉሬ ሳበጥረእው በጣም በሚያስደነግጥ ሁኔታ ነበር የተነቃቀለው እንደአለ ተነቃቀለ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před 11 měsíci +5

    የፀጉር ቅባት አሰራር አሳይን

  • @mehretbelatchew4170
    @mehretbelatchew4170 Před 10 měsíci

    Hi darling my hair is falling a lot and very dry specially in the back. What are you recommended

  • @firehiwotyehualashet4623
    @firehiwotyehualashet4623 Před 10 měsíci

    ገብቶኛል ያብዬ አመሰግናለሁ።