Ethiopia: ቤት ለመግዛት ፍላጎት አለዎት? የሚገዙትን ቤት መርጠዋል? ለመወሰን ከተቸገሩ የቤት አይነቶችን ከነግዥዉ ሄደታቸዉ ማለማወቅ ቪዲዮን ይመልከቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Ethiopia: ቤት ለመግዛት ፍላጎት አለዎት! የሚገዙትን ቤት መርጠዋል ለመወሰን ከተቸገሩና የቤት አይነቶችን ከነግዥዉ ሄደታቸዉ ማወቅ ከፈለጉ ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ @kef tube
    በዚህ ቪዲዮ
    ለቤት ግዥ ተመጣጣኝ ዋጋ ማለት ምን ምለት ነዉ
    በኢትዮጵያ በዝቅተኛ ዋጋ ቤት የሚገኝባቸዉ መንገዶች እና የህግ ከለላቸዉን
    የመሬት፣የፈራሽ ቤት እና ከግለሰብ የሚገዙ ቤቶች ዋጋ እና ስጋታቸዉ
    የማህበር ቤት ግንባታና ስጋታቸዉ
    የሪልስቴት ቤቶችና የዋጋ አተማመናቸዉ
    እንዚህንና ሌሎች መረጃዎች በምሳሌ ያገኛሉ
    መልካም የእይታ ጊዜ!

Komentáře • 184

  • @keftube
    @keftube  Před 2 lety +16

    ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ያመለጣችሁ ፕሮግራሞችን፣በየቀኑ ቻናላችንን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ሊንኩን ይጫኑና ጆይን ያድርጉ! t.me/joinchat/AAAAAEY-z8p2nypJf1y2vA

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 2 lety +10

    ተባረክ: ወንድሜ: እንዳንተ: ያለ: ቅን: ሰዉ: ያብዛልን

  • @user-ys7xr5sx9w
    @user-ys7xr5sx9w Před 2 lety +16

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በርታ

  • @yonasyimer2471
    @yonasyimer2471 Před 2 lety +8

    የምትሰጠን መረጃ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ነው። በርታ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድሜ ትክክል ነህ !
    እንካን የማታውቀው ሰው ! የራስ ያልከው ሰው እንካን አይታመንም!!!

  • @shegayeshumye5210
    @shegayeshumye5210 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @serraart5995
    @serraart5995 Před 2 lety +1

    በእውነት መልካም መሆን ለራሰ ነው ይሄንን መረጃ የማያውቅ ስንት አለ መሰለህ በጣም እናመሰግናለን

  • @aposteldiborameskele7298
    @aposteldiborameskele7298 Před 2 lety +2

    አንተ ምን አይነት አዛኝ ነህ ባክህን በእዉነት ለሰደተኞች አባት ነህ ዉይይይ ከአንጀቴ ባርኩኝ ተባርክልኝ

  • @user-jc5st4hf8l
    @user-jc5st4hf8l Před 7 měsíci

    ወንድም በታም ጎበዝ ነህ በእውቀት ትስራለህ አይ ላይክ ኤክስለት ❤ ትክክል ነው አይዘህ

  • @jerusalembezabhe5223
    @jerusalembezabhe5223 Před 2 lety +4

    በጣም እሪፍ መረጃ ነው ወንድሜ እግዚእብሔር ይስጥህ !!

  • @freweyenhaile9286
    @freweyenhaile9286 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቤት የመግዛት ጉዳይ የጠበበ ነው እግዚአብሔር አለ ለማንኛው ማወቁ መልካም ነው

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 Před 2 lety +3

    Thank you for the information. You will definitely reach out to you when I come to Addis. Much respect to you

  • @mekonnen100
    @mekonnen100 Před 2 lety +4

    You are very honest guy and GOD bless you.

  • @umsalim6454
    @umsalim6454 Před 2 lety +2

    ልጄ አላህ ይስጥልኝ ያንተን መልክ በደብ እክታተላለው በጣም ቅኑ ሰው ነህ የሂሆት ዘመንህ የተሳካ ይሁን

  • @solomonlemma8900
    @solomonlemma8900 Před 2 lety +1

    ወንድሜ በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በንፃ የሰጠህን እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Před 2 lety

    ዋው የሰማውት ነገር የሚገርም ነገር ነው

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d Před 2 lety +2

    አሚን አሚን ለሁላችን በጣም ወሳኝ መረጃ ነው ከፍ ከልብ እናመሰግናለን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tigist9456
    @tigist9456 Před 2 lety +2

    በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ወንድሜ

  • @yohanneshailut9820
    @yohanneshailut9820 Před 2 lety

    አመስግናለሁ በጣም ጠቃሚ ምክሮች ነው የምታቀርበው

  • @user-qb1lr7rd1z
    @user-qb1lr7rd1z Před 2 lety +2

    እሺ እናመሰግናለን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን መልካሞችን ቅነ የሚያስቡትን አላህ ያብዛልን ወንድማችን በጣም ነወ የምናመሰግን በርታን

  • @mawardimohaba1031
    @mawardimohaba1031 Před 2 lety +3

    We really appreciate you 🙏

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @member1437
    @member1437 Před 2 lety

    It’s good information

  • @SaraSara-po1jw
    @SaraSara-po1jw Před 2 lety +2

    እሺ፣ወድማችን፣ሰለእፎርሞሺኑ፣ እናመሰግናለን፣ነገር፣ግን፣ሰታመት፣አረብአገርሰርተን፣ነው፣ሚሊወን፣ እም ናገኘው፣አማራጪ፣ሲጠፍ፣ወደገበሪው፣መሔድ፣ነው

  • @gxhhdbzjdjsj6015
    @gxhhdbzjdjsj6015 Před 2 lety

    ተባረክ የኔ ወንድም ጥሩ ትምርት ነው

  • @sisethiopiaallinone770
    @sisethiopiaallinone770 Před 2 lety +1

    Good idea my bro keep it up

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 Před 2 lety +1

    Good information

  • @alemayehuhabtemariam7588

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በርታ ወንድሜ

  • @user-yw1rz8nd1o
    @user-yw1rz8nd1o Před 2 lety +2

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ አፍቃሪ አዛኝ ናፋቂ ምርጥ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ወይይት አንደንድ ስለህይወት ስለ ትደር ስለ ገዘብ አያያዝ። እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወስ። ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ እንማማር እህቶቸ ወድሞቸ ♣♣♣

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Před 2 lety

    betam Teru Mereja New Betam Enamesegenalen

  • @mihreteabasfaha7518
    @mihreteabasfaha7518 Před 2 lety

    honest info

  • @member1437
    @member1437 Před 2 lety

    Good job

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem

    እናመሰግናለን ብሮ♥️

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Před 8 měsíci

    Good thanks

  • @user-wn8ve2hs3q
    @user-wn8ve2hs3q Před 2 lety

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁን ጡሩ መረጃ ነው

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před 2 lety

    መልካም ሰው ነህ በእውነት።

  • @samuelnega2817
    @samuelnega2817 Před 2 lety

    Excellent explanation!! Great job!!

    • @samuelnega2817
      @samuelnega2817 Před 2 lety

      The only thing I'm worry is the land is belongs to government????? Big no no for me!!

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን ስልክህ አስቀምጥልን

  • @nehemiahsintayehu1516
    @nehemiahsintayehu1516 Před 2 lety +1

    Thanks for your advice 😁

  • @gebregziabheraberash4121

    ITS GOOD INFORMATIONS10Q BROTHER.

  • @antenehsisay7356
    @antenehsisay7356 Před 2 lety

    አሪፍ መረጃ ነው ወንድሜ ተባረክ

  • @michaelhabtetechlemicheal570

    Thanks yene wendem ketel bertalene

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድሜ እስቲ ማማክርክነገር አለኝ ሰልክክን እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 2 lety +2

    ስታስቅ እኔ የድሮ የሳርቤት ነው የምፈልገዉ እኔ ዘመናዊነት ደብሮኛል

  • @ruthasfew1689
    @ruthasfew1689 Před 2 lety

    ወንድሜ በጣም አሰተዋይ ነህ አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ የማቀርብልህ እኔ የሚፈልገው ያለቀ ቤት ነው ሪልስቴት የተወሰነ በረስንት ተከፍሎ ግማሹ በባንግ ብታጣራልንሰል ወንድሜ አሳስብሃለሁ

  • @minassiey7645
    @minassiey7645 Před 2 lety

    ከፍ ትዩ እባክህ ስልክህን አስቀምጥልን

  • @beletekassaye9489
    @beletekassaye9489 Před 2 lety +3

    አንተን በምን መንገድ ማግኘት እንችላለን ስልክህን ብተዉልን ካለህ የልምድህ አኳያ ስምህን በተዉልን በጣም ጥሩ ምክር እየለገስከን ከትልቅ ምሰጋና ጋራና አክብሮትም ጭምር

  • @misrachhylmichale100
    @misrachhylmichale100 Před 2 lety

    በጠም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 Před 2 lety

    Thank you 💖. It is a wonderful advise.

  • @masalt1424
    @masalt1424 Před 2 lety

    5አመት ያለፋቸዉን ኮንዶ ብታቀርብ ጥሩ ነዉ

  • @mlnlihon5865
    @mlnlihon5865 Před 2 lety

    I like your information the people they don't understand about farmers land or government land after they bought they complain on government

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Před 2 lety +3

    ስትናገር ፈጠን በል ስብከት አስመሰልከው ወንድም ግዜ የለንም ፈጠን በል በተረፈ ጥሩ ምክር ነው በርታ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 2 lety +1

      😁😁😁ደላላ ሳይስብክ ነው ቢት የሚሽጠው 😁😁ስለዚህ የ እሱ ስብክት ቤት ያስግዛል 😁😁😁

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před 2 lety

      anchi beka sitebejiy fitene siwera fiten mine yeshaleshal fetane lottry biyeshalehu..🐎😁

    • @selamatnafu4238
      @selamatnafu4238 Před 2 lety

      በፈለግሽው መጠን ቪዲዮውን ማፍጠን ትችያለሽ 3ነጠብጣቡን ነክተሽ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před 2 lety

    thank You kef

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 2 lety +1

    ኦኬ የአየር ካርታ ካላቸው. ችግር የለውም ወይ.

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 Před 2 lety

    Thanks a lot kef tube👍

  • @aronendale285
    @aronendale285 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ።

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 Před 2 lety

    አሜንአሜን🙏

  • @lemuye
    @lemuye Před 2 lety

    Thank this is very helpful

  • @salem4086
    @salem4086 Před 2 lety

    እባክህ ግብ ያለዉንም እሳየን እፓርትምንት እንፍልግም

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +1

    እርሊስቴት በጣም አሪፍ ነዉ ተመዝቢያለሁኝ ስለመረጃህ እናመሰግናለን

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před 2 lety +1

      የት ነው ምዝገባው ሰንት ነው

    • @mitiku2246
      @mitiku2246 Před 2 lety +1

      Can you give us some information about the price and the location,
      Thanks

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 Před 2 lety

      @@selammesganaw3899 ጎጆ ብሪጅ ይባላል ወደ ሀያ ሁለት አካባቢ ነዉ ሀምሳ ሺ ብር ቅድሚያ ከነ መመዝገቢያዉ ከዛ በኋላ በየወሩ ሁለት ሺ ብር ይከፈላል ሲቀጥል ህጋዊ ነዉ ከዚህ በፊት አዳነች አቤቤም ተናግራለች ቤቱን ከተረከብሽ በኋላ እስከ አስር አመት ገደብ አለው

    • @hana967
      @hana967 Před 2 lety +1

      @@yaniyani8683
      እህቴ ስደት ላይ ሆነሽ እንደት እንደተመዘገብሽ እስኪ አስረጂኝ

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 Před 2 lety +1

      @@hana967 የአዲስ አበባ መታወቂያ ካለሽ ቤተሰብ ቢያስመዘግብ ችግር የለውም

  • @abebamehari5781
    @abebamehari5781 Před 2 lety

    Thank so mach bro.

  • @or4808
    @or4808 Před 2 lety

    ሻብያ ገንዘቡን ከባንክ ጠረርገው ውስደውታል
    ከይት አምጥተን እንግዛ ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 2 lety +1

    ምን አማራጭ. አለና እንምረጥ. ወንድሜ.

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 Před 2 lety

    Thank you!!

  • @abdimuhammad1016
    @abdimuhammad1016 Před 2 lety

    Fetari yikumeleh brother keleb Enamsegenalen

    • @sabaasgedom515
      @sabaasgedom515 Před 2 lety

      ለምንድነው ወሬ የምታበዛው ዋናውን ቁም ነገር ለምን አትናገርም?

  • @tigistgirma548
    @tigistgirma548 Před 2 lety

    Akemyea eske 4 milon newe ferashe bete yeshalale weyese apartama

  • @misrachhylmichale100
    @misrachhylmichale100 Před 2 lety +2

    እንዴ ታደያ እንዴት ነው ቤት ነው መግዛትየሚቻለው?

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 Před 2 lety

    Mekerh betam konjo new.!!!!

  • @tebenegash7933
    @tebenegash7933 Před 2 lety

    2, 3 mili

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 2 lety

    ታዲያ ህጋዊ ሆነው affordable price መች ተናገርክ? ስለምክርህ ግን thank you.

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 Před 2 lety

    Allah yistilign wondimachi asfelagi mereja new yesetehin ameseginalu.

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍ ምክር ነው. ሪል እስቴት ልክ ነህ እነሱ ታማኝ ናቸው በባንክ አማካኝነት ነው አስራ አምስት ፐርሰንት ነው ሚከፈለው ፊሊ የኔ ምርጫ ነው ታማኞች ናቸው እናመሰግናለን።

  • @aLLINONE-hd7hb
    @aLLINONE-hd7hb Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 2 lety +1

    መልካም ሰው አይጋፅህም. እሺ. ካርታ ያለውን ካልቻልን. የአየር ካርታ ያላቸውስ የይዞታ የሆኑ. በቀበሌ. እውቅና ያለው.

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 Před 2 lety

    መረጃ ጠቃሚ ነው ግን ችግር ነው

  • @samirabokul8591
    @samirabokul8591 Před 2 lety

    God bless you

  • @habibalex4678
    @habibalex4678 Před 2 lety

    Thanks

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 Před 2 lety

    Adenkhalho gobz🙏

  • @salem4086
    @salem4086 Před 2 lety

    ለብቻ ግብ ያለዉን ለምን እታቀርብም ብዙ ሰው እፓርትምንት እይውድም

  • @birtukanjima222
    @birtukanjima222 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ጠፈክ በሰላም ነው

  • @temesgenachiko5505
    @temesgenachiko5505 Před 2 lety

    Temesgen Achiko Kashamo Ayer karta Malta min Malta naw

  • @amiramohammed5795
    @amiramohammed5795 Před 2 lety

    ወንድም እናመሰግናለን። ስለ ጎጆ ብሪጅ ቤት ebs ላይ ሰምተናል አስተማማኝ ከሆነ ንገረን

  • @amenkiya2179
    @amenkiya2179 Před 2 lety +1

    enamesginalen

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před 2 lety

    ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 Před 2 lety

    Kef Selamhe Yebeza ! Tebareke 🙏🏾 Yalklet Vila bete Ke Real State Lemgezate Ayechalem Ende ? Eski Kechalke Silkhen Askmtlgne Fekadegna Kehone Enangrehe Ebakhe ? Enamsegenalen 🙏🏾

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Před 2 lety

    ጥሩ ነው ምክርህ ግን ዋጋ ንገረን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 2 lety

    አዳማ ላይ የጨረቃ ቦታ ይዞታ ያለው 1.2እየተሸጠ ነው. ግራ ገባን. አሁንስ.

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 2 lety

    ከስሬ አለሁ

  • @የጥያቄቻናል
    @የጥያቄቻናል Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Před 2 lety

    Weyine Aterefikeni Allchi yistiki

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 Před 2 lety

    መሽጥ ፣መግዛት ፣ማደሲ፣ተዘግታል፣ከተማ፣ልማትተብሎ፣ነበር፣፣

  • @eyerusalembirhanudeslegn757

    Kefeye kef belelegne teru hasab naw yametakwe

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 Před 2 lety

    Please provide us right info, I got some info from you and went to real estate agents they gave me definitely different info from you.

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 Před 2 lety

    አይ እና እኔ የዛሬ 10 አመት ነው የገዛሁት አሁን ቤት አለው እና ምን ማድርግ አለብኝ

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 Před 2 lety

    ሊዝ ማለት ምን ማለት ነው መልስ ፃፍልኝ ወንድሜ