የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የገጠር አርሶ አደሮች ተፋጠዋል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 1,1K

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před rokem +21

    ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ሃሳቦን ያጋሩን!
    shorturl.at/klBZ8

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 Před rokem +218

    ይቺ ናት እውነተኛዋ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ እኛ እኮ እንዋደዳለን ሆዳሞቹ ያባሉናል 😔 እግዚአብሄር ሰላምን ለኢትዮጵያችን ይስጥ🙌እሼአችን ኑርልን እንወድሃለን 😍🍀🌻🌺🦚🏵🍁

    • @selamwet
      @selamwet Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 Před rokem

      አሜን 💚💛❤🙏❤

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Před rokem

      ማነው ታድያ ሰው እንድትገድይ፣እንድታቃጥይ ያስገደደሽ፣የሌላ ብሄር ቋንቋ ሰምቶ እንዲነዝረው ያደረገው?

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@rahelestif2112 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@Mekdi8871 ደምሪኛ

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 Před rokem +55

    ወይ እሸቱ ምርጥ ሰው ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem +188

    የኔ አባት ልጁን በመኪና አደጋ ያጡትን ነፍሱን ይማር የይቅርታ ልብ እንደ ሰውዬው ይስጠን

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Před rokem +6

      በትክክል የመጀመሪያየ ነዉ ልጁንየገደለዉንሰዉልጅአረጎ የሚወድሰዉ

    • @lidya4781
      @lidya4781 Před rokem

      Amen

    • @meseretkasu1263
      @meseretkasu1263 Před rokem

      Amen

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@hadiaha3001 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@lidya4781 ደምሪኛ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +14

    ልጁን ገሉበት ይቅረ ለአላህ ብሉ የተወዉን አባት መሸለም ነበረበት አንድነታችን ዉበታችን ነዉ አላህ ዘረን ያጥፉልን እሺዬ አላህ ይጠብቅህ ❤❤👏👏🇪🇹🇪🇹⛪️🕌❤❤😘😘

    • @askal6750
      @askal6750 Před rokem +3

      እውነት እኔም ብያለሁ ብዙ ነገር እና ትልቅ ትምህርት ነው ❤😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@askal6750 ደምሪኛ

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 Před rokem

      @@fatumawase እሺ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +62

    መግደል መሸነፍ ነው ፣ ትዕቢትም ደካማነት ነው ፣ ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před rokem +109

    በእዉነት አንደ ኢትዮጲያዊነት ደስ የሚል ነገር የለም በቃ Ethiopia ሁሉም ነገሯ ዉብ ነዉ!!!!!!💚💛❤

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 Před rokem +2

      በትክክል

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Před rokem +4

      ነበረ ግን ምን ይደረጋል በፈጠራቼሁ ፀልዩበየእምነታችሁ😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@askaldesie4791 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@kidesttube6881 ደምሪኛ

    • @Emandatube
      @Emandatube Před rokem

      ደምሩኝ

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +145

    😂😂😂የአላህ የገጠር ሰውኮ የዋህ ነው እደው አገራችንን ሰላም ያርግልን ❤ ማነው እደኔ በሳቅ የተፈራፈረ😂👍👈

    • @MTyoutube-jt8zr
      @MTyoutube-jt8zr Před rokem +1

      እደማመር

    • @toba1854
      @toba1854 Před rokem +1

      😂😂😂

    • @kabteshlebanon9425
      @kabteshlebanon9425 Před rokem +1

      😂😂እኔምእህቴአለሜ😂😂

    • @tebabe
      @tebabe Před rokem

      @@kabteshlebanon9425 በቁጥር እሚከፈት በር😂😂😂 ሊፍቱን የኔ አባት🌹 እፎቅ ደረስን በግራችን ሳንሄድ😂 አሉ በሊፍቱ ህደው😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +2

      ​@@kabteshlebanon9425 ደምሪኛ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem +39

    የነዚህ ሰወች ደስታ ያስደሰታችሁ 👍👍👍👍

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před rokem +46

    ❤❤❤❤የነሱን ደስታ ማየት ምንኛ ያስደስታል ደጉ ባላገሩ ደጉ የሀገሬ ሰዉ❤❤❤!!!!!

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Před rokem +38

    እሼ እኔ የሀዋሳ ልጅ ነኝ ሹፌሩ የተናገረው ትክክለኛ ክቡር የሆነው የሲዳማ ህዝብ ባህል ነው። ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው እግዚአብሔር ያብዛቸው ይባርካቸው

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Před rokem +133

    ህዝቤ የዋህ ነው ሚብጠብጡን ፖለቲከኞች ናቸው😢❤❤

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +12

    የሲዳማ ባህል የሚገርም ፍፁም ጥሩ ባህል ነው::
    የክርስትና ትልቁ ቁም ነገር ይሄ ነው::
    "የበደላችሁን ይቅር በሉ" ነው::

  • @haimanottube
    @haimanottube Před rokem +12

    የሚገርም መልካምነት ልጄን በመኪና ገጭቶ ገደለብኝ ነገር ግን በልጄ ፈንታ ገዳዩን ልጄ አደረኩት 😢😢😢አሁን ይህ ትህትና ደግነት ከየት ይገኛል 😭😭 ጌታ ሆይ ሰላምህን ላክልን 😭😭😭

  • @user-ng3rv6lk1i
    @user-ng3rv6lk1i Před rokem +2

    የምገርም አባት ነው❤
    ማነው በዚህ ጊዜ ልጁን ገድለህ ቆማህ እንዲትሄድ የምፈቅድል ??
    ትክክለኛ የኢትዮጵያዊያን መገላጫ ይህነው።❤❤

  • @user-qp5vp5ej8w
    @user-qp5vp5ej8w Před rokem +23

    እውነት እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ ትንሹን በትንሽነቱ ትልቁን በትልቅነቱ እያከበርክ የምታስተናግድ ሠው እና ሀገር ወዳጅ❤❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před rokem +2

    ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው. ፍቅርርርርርኮ ነን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን እንደድሮአችን ይመልስልን በጋራ በፍቅር እንፀልይ።❤🙏🙏🙏

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před rokem +5

    ያአላህ ለነዚህ የዋህ ህዝብ ብለህ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን🤲

  • @wondemes
    @wondemes Před rokem +4

    እነደዚ አይነት ፕሮግራሞች ትውልድን ያንጻል ተባረክ እሼ👍🙏🏽 እስቲ ሌሎቻችሁም ከዚ ተማሩ

  • @bezaassfa3384
    @bezaassfa3384 Před rokem +4

    ዋው 3ቱንም ክፍል በጉጉት ነው ያየውት ማርያምን 1ኛ ነው እስኪ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ተግባሪዎች ያድርገን🙏

  • @genetethio979
    @genetethio979 Před rokem +23

    ልክ እንደ ልብ አንጠልጣ ተከታታይ ድራማ በጉጉት እየጠበኩ ነበር የማየው! ስለ እነዚህ ደጋግ አባቶች ብሎ ፈጣሪ በልባችን ውስጥ ያለችውን የምንናፍቃት ኢትዮጵያን በቅርብ ያሳየን donkey Tube እናመሰግናለን❤❤❤

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 Před rokem +2

    ወንድሜ እሸቱ ቃላት የለኝም ላንተ አድናቆቴን የምገልፅበት ሁሉም ያንስብኛል የእግዚአብሔር ልጅ ንፁህ ደግ እውነትና ፍቅር ሁሉም ባንተ ውስጥ አለ አምላክ ሁሌም አይለይህ ኢትዮጵያዊ ኢሄ ነው እግዚአብሔር ወደቀደመ ፍቅርና ሰላማችን ይመልሰናል በፀሎት እንበርታ ❤❤❤❤❤❤ thank you

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před rokem +7

    😢በስመአብ አለማልቀስ አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው ምን አይነት ልብ ቢኖሮዎት ነው የልጆን ገዳይ ይቅር ብሎ አብሮ መኖር❤ ዋው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስላቆየልን እሼ እናመሰግናለን እድሜህን ያርዝምልን

  • @astubtube
    @astubtube Před rokem +6

    አሼ አንተን ግን የሚጠላ ይኖራል በጣም ትለያለህ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ
    ደጉ የሀገሬ ሰው የዋህ እኮ ናቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Před rokem +73

    አባቴ😢😢😢😢😢ልጄን በመኪና ገጭቶ ገሎብኝ ይቅር ብየው እየኖርን ነው የታደለ ልብ😂😂

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Před rokem

      በጣም❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@donaytroyal860 ደምሪኛ

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 Před rokem +1

      በጣም ወላ 😭😭😭አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Před rokem +2

      ሁላችንንም የይቅርታ ልብ ያድለን

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před rokem +19

    እፍፍፍ ኢትዮጵያዊይነት ፍቅር እኮ ነን የገጠር ሰዎች❤❤❤❤❤❤ኧረ እሼ እኔ አይቸ ሳልጠግብ ደቂቃው እያለቀብኝ እረዘም አርገው😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 Před rokem +2

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር አምላክ የድንግል ልጅ ዘመንህን ይባርክልህ እንደአንት አይነቶችን ያብዛልን

  • @SariYene-ec8iv
    @SariYene-ec8iv Před rokem +16

    እሽዬ እግዚአብሔር ያንተን ድካም አይቶ ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እና መተሳሰብ ይስጠን 🙏🙏🙏😍😍

  • @abuhayeabebe5572
    @abuhayeabebe5572 Před rokem +2

    ዋዉዉ እንዴት ደስ ይላል እነዚህ እናት አባቶች እስከመቸዉም እንደመረቁህ ይኖራሉ ለሌላዉም ቤሄረሰብ ትልቅ ትምህርት ነዉ ተባረክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ይስጥህ ትክክለኛዋን ኢትዮጲያ አየዋት❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před rokem +14

    ክክክ የኔ መልካሞች እሸ እንደው ልጅህንም ያሳድግልህ መልካም ኢትዮጵያ

  • @biruktawitsolomon7114
    @biruktawitsolomon7114 Před rokem +7

    አስለቀሳችሁኝ ማርያምን😢 እግዚአብሔር ፍቅራችንን እና አንድነታችንን ይመልስልን🤲

  • @howaibrahim-lk3hf
    @howaibrahim-lk3hf Před rokem +8

    ማሻላህ ደሰ ሲሉ ወላሂ እዲ እሰላም ክርሰቲያን ሰንከባበር ደሰ ሰንል እኮ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @user-hw2xx6nh5f
    @user-hw2xx6nh5f Před rokem +24

    የማዱም ቅመሙች የስዴት ኑሩ በቃችሁ ይበልን ሀገራችንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን ያረብ

    • @billychidiac7351
      @billychidiac7351 Před rokem

      አሜን ውዴ በጣም መሮኛል

    • @user-hw2xx6nh5f
      @user-hw2xx6nh5f Před rokem

      @@billychidiac7351 በጣም ወላሂ ምረር ነው ያለኝ በስ አልሀምዱሊላህ

    • @billychidiac7351
      @billychidiac7351 Před rokem

      @@user-hw2xx6nh5f አይዞን ያልፋል ውዴ ሆድ ይፍጀው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @mhmoh6727
      @mhmoh6727 Před rokem

      አሜን

  • @SemiraAdem-rx5ki
    @SemiraAdem-rx5ki Před rokem +1

    ሁሉም ሰው እንዴ ሼ ልብ ቢኖራቸው ምናለበት እሸ ሸ አመት ኑርልን የኛ ጀግና

  • @marhaile4701
    @marhaile4701 Před rokem +4

    እረ ስንት አይነት ሰው አለ? እግዚአብሔር ይባርክህ ይቅር ባይ ሰውዬ አስተዋይ ሰው ነው፣ታላቅ ክብር አለኝ ለነዚህ ሰዎች

  • @selamawitgebretsadik3097

    እንደ ጨካኖቹ እና አረመኔዎቹ አሳብ ስራ ቢሆን ኖሮ በዚህ 5 አመት ሁላችንም አልቀን ነበር
    የእናተ የደጋጎቹ አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቃታል ደጉ የሀገሬ ገበሬ እወዳችኋለሁ❤❤ ❤❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Před rokem +35

    ስጀመር እኛ ኢትዮጵያ ተዋደን ታፋቅረን የምንኖርበት እኛ ኢትዮጵያ ነን እስላም ክርስታን ሳንል ተዋደን የምንኖር እኝ የመሰሉ የገጠር የዋ ሰዋችህ መጨፈጨፍ 😢😢😢

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +106

    በስመአብ አይጠገቡም!
    ሰላም ለእናት አገር ኢትዮጵያ!
    እንዲሁም ለአለም!!!

  • @etspiritual
    @etspiritual Před rokem +14

    ይሄቼ ናት ሀገራችን በኢትዮጲያ የምትኮሩ ብቻ ❤

  • @nezifmohammed
    @nezifmohammed Před rokem +47

    Eshetu Melese, a name so pure,
    A personality that's hard to endure.
    In Ethiopia, he's a gem of a man,
    A true leader, with a noble plan.
    No bias or division clouds his sight,
    He treats all with equality, shining bright.
    Wealth, religion, tribe, don't matter to him,
    Everyone's equal, with no need for a whim.
    His actions speak louder than words can say,
    Eshetu Melese, a true hero in every way.

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    በእዉነት ደስ ይላል ፍቅራችሁ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ጠላት ይውደም🙏🙏❤❤💋💋

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 Před rokem +9

    ሁሉም ቢተባበርና እንዳንተ ድርሻውን ቢወጣ እግዚአብሔርም ይቀርበናል ፣ ይታደገናል ። ለዚህ በጎ ምግባርህም ሀገሬ ትመርቅህ !!!

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +5

    አቤት የገጠር ሰውኮ!!!❤ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️

  • @elenigollo7976
    @elenigollo7976 Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአበሔር አምላክ ሁላችንንም አንድ ያድርገን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +8

    እስቲ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ዱአ እናርግ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን መዋደድ ለህዝባችን😢 ዘረኝነት ይጥፋ ምናለ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Před rokem +14

    ኢትዮጵያዉይነት ይህ ነዉ እደዉ እግዚያብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላምን ፍቅርን አንድነትን ያድለን በቃ ይበለን እሼ እግዚያብሔር ይጠበቅህ ያንተን መሠሎች ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +21

    ፍቅር ያሸንፍል ከተዋደድን ሁሉም አለ ❤🇪🇹
    ገጠርኮ ይለያል እኔ የገጠር ልጅነኝ ሙስሊም ክሪስቲያቱ አብሮ በልቶ ጠጥቶ ነዉ ያደግነዉ

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 Před rokem +7

    እሼ ምርጥ ሰው😊 እዳተ አይነት ሰው አላህ ያብዛልን❤

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Před rokem +6

    ድንቅ ነው የልጁን ገዳይ እንደ ልጅ መቀበል በእውነት ድንቅ ተአምር ነው በእውነት ይህ ነገር በሁላችንም አእሮ ተቀርፆ ቢኖር መልካም ነው በእውነት እንደዚህ ከያሉበት ሰብስበህ እንዳስደሰይካቸው እና የገጠሩን ሰው አስተሳሰብ በሐላችንን ተቻችለን ተፈቃቅረን እንዴት እንደምንኖር ለህዝቡም ትልቅ መልክት እንዲያስተላልፉ እድል ስለሰጥሀቸው ወንድማችን እሸቱ ከልብ አመሰግናለሁ እናመሰግናለን ትልቅ መልክት አለው እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Před rokem +1

    እሼ እንዳንተ ልፋት ቢሆን ሁሉ ነገራችን በተስተካከለ ፖለቲከኛን እና የገባብንን ሰይጣን ከሀገራችን ያውጣልን ፈጣሪ።እኔ የዘረኝነት የመፍትሄ አካል ነኝ የምትሉ like argu

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +15

    አሸ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ የዋሆች❤ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 Před rokem +1

    አቤት ደስ ስል አንድነተችን እትዮጲያዊነት ማለት እሄ ነዉ

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +10

    ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ሆኖ መገኘት በዚህ ዘመን መታደል ነው ይብላኝ በሚዲያ አሉባልታ ለሚጃጃሉ በርቱ መጨረሻችኝ ይመር❤❤❤

  • @hirutkidanemariam5364

    አንተነህ አውሮፕላን በሰማይ ላይ የምታበረው!! ምክንያቱም ምርቃቱ ሞልቶ ፈሰሰ መባረክ እንደዚህ ነው . ዘመንህ ከነመላው ቤተሰብህ ይባረክ።

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Před rokem +8

    😢😢😢አምሳያም የለዉ ያገሬ ሰዉ😢😢😢❤❤❤❤❤❤አላህዬ ሰላምን ዝራብን

  • @adisadis7787
    @adisadis7787 Před rokem +2

    ባህላችን ተበረዛ በዉነት የናተን ልብ ለመላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዊ ያድለን ተባረኩ አባቴ🙏🙏🙏

  • @yemelonabetty6889
    @yemelonabetty6889 Před rokem +5

    ሰዉ የመሆን ሚሰጥር ያሳዩ ሰዋች ። እሼ እግዚአብሔር ሞገሰ ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tnx alot 4 this most interesting show tnx tnx tnx

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለእነዚህ ልበ ንጹኃን ባለአገር❤ ስል ሐገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን ❤😢

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +9

    በስመ ስላሴ❤ የማይጠገቡ ናቸው እነሱ ሳይ ገጠር ያሉትን ቤተሰቦቼን ያየው ነው የሚመስለኝ❤❤❤❤ እሼ ባለቤትህ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በልልኝ የልጁ ስም ይነገረን❤

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Před rokem

    እሺ ተባረክ በዚህ ዘመን እንደአንተ አይነቱን ቢያበዛልን ፈጣሪ። በጣም አስተማሪ ነገር ነው እየሰራህ ያለህው።

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +4

    ማሻ አላህ እሼ ነፍ አመት ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘውልህ 😊😊

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Před rokem

    እሼ ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ከቃል በላይ ነህ ዘመንህን ይባረክ የወለድከውን ያሳድግልህ ፍሬውን ያሳይህ ብድርህን ይክፈልህ አንተ ለለብዙዎቹ ምሳሌ ነህ በዚህ ምድር ላይ በጣም ቀላሉ ነገር ለሰዎች መልካም ማድረግ ነው ክፉ ነገር ለማድረግ ብዙ ነገር ይጠይቃል አንተግን ግን ሰው እየቻለ ማድረግ ያቃተውን መልካምነት አሳይተህናል ግርማ ሞገስም አግኝተህበታል ጥሩ ስም ከመቃብር በላይ ይውላል የሁሉም ኤትዮጵያን ወንድም ነህ ሺ ዓመት ኑርልን ❤❤❤❤

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Před rokem +8

    የኔ የዋህ ህዝብ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +2

    የገጠር ሰው ደስ ሲል እንድ ውሽት የሌለው እግዛቤር እንድሜ ጤና ይስጣችሁ ደጉ ባላገሩ❤❤❤

  • @birukgetaneh7608
    @birukgetaneh7608 Před rokem +3

    ስለዚህ ምንም ቃል የለኝም፣ ደስ ብሎኝ በእንባ ውስጥ ሆኜ ነው የፃፍኩት። ዋጋ ያለው፤ ሀገርን የሚያሻግር ደርዝ ያለው ስራ ማለት ይህ ነው። ተባረክልን፣ ያሰብከው ሁሉ ይቅናልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem +1

    ይገርማል. ልጃቸውን የገደለ ልጂ ማድረግ አባባ እረጂም እድሜ ይስጥሆት. እንደ እርሶ ያለ እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Před rokem +13

    ፖለቲከኞች ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ
    ሚስኪኖች

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Před rokem +7

    ከምንም በላይ ይቅርታው ከቃል በላይ በተግባር ያስተምራል ብቻ ሽ አመት ኑርልን እሸ መሌ❤❤❤🎉🎉 🎉

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před rokem +2

    ሁሉም ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ሁሉም እንደ አንተ አይነቱን አብዝቶ ለኢትዮጵያ ይስጣት እና ትንሳኤዋን ያቅርብልን

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ይስጠን ❤እሼ እናመሰግናለን የኔ ጨዋ ❤ ኣባቴ የገደለውን ልጅ ሲያይና የተናገሩትን ሲሰማ አስለቀሰኝ 😢 እንዴት መታደል ነው በስተመጨረሻም መዝሙር 131 : 1 ያነበቡትን ገርሞኛል ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን

  • @endale2533
    @endale2533 Před rokem

    ድንቅ ልጅ የሃጣዬዋ ልጅ ብዙ ማስተማር የምትችል በሳል ሃሳብ ፍቅር ከእግዚአብሄር ነው ጌታ ለሰው ኖሮ ለሰው ሞቷል የዚች ልጅ ሃሳብ እየ ሞቱ ሰላምን ማስቀጠል ይህ ልብ ሊኖረን ይገባል ይህን አይምሮሽን እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Před rokem +76

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ 🥰 ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌ጎራ በሉ ውዶች🥰

  • @solami4708
    @solami4708 Před rokem

    አቤት ደስ ስትሉ ምናለ ይሄ በዘር የሚያስብ ጠባብ አስተሳሰብ ቢጠፋ ምናለ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዛብሔር ሆይ ማረን ንፁህ ልብን ፍጠርልን አሜን፫ ፍቅር ያሽንፋል ።

  • @mouna6099
    @mouna6099 Před rokem +3

    የነሱን. ደስታ. ማየት. ምንኛ. የስደስታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤. በእውነት. እሼ. በጣም ነው ደስ. የአሌኝ. ሁሉ እደነሱ. ብሆን. እግር. ዬት. በደረሳች. እሼ. ይደግም❤❤❤❤❤❤

  • @tewedajalem591
    @tewedajalem591 Před rokem +2

    አንተ መልካም ሰው የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔአለም ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem +41

    የሲዳማ አጎራባች ታድላችሁ መልካም ህዝብ ነው

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Před rokem +1

      ሌላውስ?

    • @zeynabzeynab3734
      @zeynabzeynab3734 Před rokem +2

      ሁሉም መልካም ነው ከስራፈት የፌስቡክ ፓለቲከኞች ውጭ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před rokem +4

      @@zeynabzeynab3734 ተይ እንጂ ሂጅና በየቦታው ተፈናቃይ ነው ከታረዱት በስተቀር የፌስቡኩ ወሬ መሬት ወርዶ በዘር እየተመረጠ ቤታቸው እየፈረሰ እየታረዱ ነው ያሉት በአማራ ክልል ብትሄጂ ተፈናቃይ ሀገሪቱን ሞልቶታል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@aduadu3685 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛ🎉

  • @Sara2127
    @Sara2127 Před rokem +1

    እሼ እንከባበር ቁጥር አራት ይለቀቅልን
    በስመአብ ከቃል በላይ ምርጥ ፕሮግራም
    ይህንን ቻናል ሳይ ተስፉ ይታየኛል
    በሰላም ግቡልን ወደ ቀያችሁ💚💛❤️🙏
    እድሜና ጤናንን ይስጥልን ያቆይልን

  • @shewayeselassie4180
    @shewayeselassie4180 Před rokem +3

    እሸቱ እኔ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ያስነሳህ ሀዋርያ ትመስለኛለህ ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር እየተናገረ ነው......

  • @user-nm8uh3du5p
    @user-nm8uh3du5p Před rokem

    እሼ ለካ እንደዚህ በሳል ነህ እኔ ያንተን you tube ዝግጅትህን የማየው ለመዝናናት ነበር እንደዚህ ዓይነት አስተማሪ ና ቁምነገር አዘል የሆነ ፕሮግራም ጠብቄ አላውቅም ነበር ። ብቻ በርታልን ቀጥልበት አንተ 1ኛ ነህ ካሉት youtuberoch

  • @hayelom-rt4in
    @hayelom-rt4in Před rokem +23

    ፈጣሪ ሆይ የሃገራችን ኣንድነት እና ፍቅር መልስልን😢

  • @user-nu3so4yn5n
    @user-nu3so4yn5n Před 6 měsíci

    እሼ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረከው ከቻልክ በየትምህርት ቤቱ እየሄድህ ብዙ ነገር አስተምራቸው ብዙ ተማሪዎች እየተጎዱ እየተገፉ ነው እሼ መልዕክቴን አደራ በድንግል ማርያም እባክህ ብዙ መስራት እደምትችል አውቃለሁ እኔ በምማርበት ትምህርት ቤት ብዙ ችግሮችን አይቻለሁ ብቻ ምን ልበልህ ❤❤❤❤❤አደራ አደራ

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Před rokem +5

    አሼ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን❤❤

  • @danagg4231
    @danagg4231 Před rokem +1

    ጎሽ የአጣዬዋ ልጅ❤❤❤ ያየ እንደዚህ ይናገራል ያገሬ ልጅ በዚሁ ያፅናሽ እማ ለሞቱትም ነፍስን ይማርልን😢

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před rokem +12

    የገጠር ልጆች ❤️ገጠር እወዳለሁ 🎉🎉❤❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +2

    ፈጣሪ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ያድለን እሼ እንደአንተ አይነቱ ሺዎች ይወለዱ❤❤❤❤

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 Před rokem +4

    እሽዬን ያላቹ እስኪ እንያቹ 👍አሽዬ much love❤❤❤

  • @melkamsewabie1724
    @melkamsewabie1724 Před rokem

    የመጨረሻውን ከባዱን ውሳኔ የወሰነው አባታችን የሲዳማው የውነት የየሱስ ክርስቶስን የድንግልን ልጅ ያደረገውን ትንሽ ይቀራረባል ተባረክ አባታችን እግዛቢሄር ይባርክህ

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Před rokem +8

    ማነው እንደኒ ባያልቅ ብሎ የተመኘው😢😢

  • @hiwim965
    @hiwim965 Před rokem +2

    እሸቱ የእግዚአብሔር ሀዋርያ በሀገራችን ተስፍ እንዳንቆርጥ እያደረከን ነው:: እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበብን መወደድን ያብዛልህ::

  • @HanaEngidaYemane
    @HanaEngidaYemane Před rokem +5

    This is My Ethiopia 🇪🇹 ❤ My Innocent 😇 people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem

    እኔ ምንም አልልም በቻ አሼ እሄን ስለ አሰመን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን ይበረከው አንድነት ይስጠን አሜን⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před rokem +7

    ገጠር በመወለዴ ደስተኛ ነኝ የገጠር ሰው ፍቅርነው❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @MekdedMimi-ev3qc
    @MekdedMimi-ev3qc Před rokem

    አ/ር የልብህን መሻት ሁሉ ያሳካልህ ይህቺ ናት ኢትዮጵያ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +4

    _እይታ ያንሳል ላይክ ያንሳል_
    _ኢትዮጵያ ትለምልም_
    _ቢሰሙ ቢሰሙ አይጠገቡም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤_

  • @antenehhailubekele3478

    የከተሜው (የስልጡን ነኝ ባዩ ሰይጣን) የራስ ወዳድነት ገመና በዶንኪ ቲዩብ ተገላለጠ።Eshe has done his great! .
    በአግባቡ ያልተመራንበት ዘመናዊነትራስ ወዳድ አውሬ አድርጎናል።

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 Před rokem +3

    ዉያ እደዉ እመቤቴ የድሮዋን ሀገራችንእን ሰላም መልሽልን

  • @yiheyisbantayehu674
    @yiheyisbantayehu674 Před rokem

    እሸቱ!
    እግዚአብሔር ይባርክህ! ዕድሜህ ይርዘም!
    በእውነት እንዲህ ያሉ ባለ ታሪኮችን ማቅረብህ እና ለብዙ ሰዎች የይቅር ባይነትን ትምህርት ለሌሎች ለማስተላለፍ አስበህ እንዲህ ማድረግህ በጣም ጥሩ ነው፡፡
    አንተ የራስህን ተወጥተሀል፤ ቀሪው የሰሚ ጉዳይ ነው፡፡ “ጆሮ ያለው ይስማ!” የሚለው ቃል እዚህ ላይ የሚሠራ ነውና፡፡ አንተ ግን በርታ የራስህን ተወጣ!!!!!!
    አብረው የሚደክሙ ጓደኞችህም ይባረኩ!!!!

  • @meronm6392
    @meronm6392 Před rokem +5

    ESHA YOU ARE REALLY THE GIFT OF GOD FOR ETHIOPIAN 💚💚💛💛❤❤😍😍😍

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Před rokem +2

    ልብ ላለው በጣም አስተማሪነው ፍጣሪ ስላሙን ፍቅሩን ይስጠን

  • @user-zw7fq9rb7y
    @user-zw7fq9rb7y Před rokem +8

    ወላሂ ይቺናት ሀገር እምየ ኢትዮፒያ አላህሆይ ሰላሟን መልስልን