የተከበሩ ዶ/ር ሜድ የአለም ሎሬት ጥበበ የማነ ብርሃን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 07. 2022
  • #ፋና_ከዋክብት #FANA_TV #FANA #ፋና
    የተከበሩ ዶ/ር ሜድ የአለም ሎሬት ጥበበ የማነ ብርሃን:- በፋና ከዋክብት

Komentáře • 37

  • @bisratyirgou7509
    @bisratyirgou7509 Před 2 lety +2

    ሎሬት ጥበበ ወንድሜ ነፍስህን ለዘላለም በአጸደ ገነት ያኑርልን፣ ነፍስ ይማር።
    I miss you a tremendously..

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465

    Happiest the man , who can make the greatest number of people happy. Melkam siim ke meqabiir belay neow!!!

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 Před 2 lety +5

    Ethiopian hero deserve to call one of street name by dr tebebe to remember his job
    A type of people who deserve to lead the country
    R.I.P.

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 Před 2 lety +3

    ውይ ኢትዮጵያ እርስዎን የመሰለ ሰው ይኖረን ይሆን
    ነፍስ ይማር

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 Před 2 lety +3

    Ethiopia lost a treasure 🇪🇹😔 hope the young generation is taking a great lesson from this and became a hundred thousand of Loret Dr. Te bebe Yemane!!

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před 2 lety +2

    ነብስ ይማር።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před rokem +2

    እንኩዋን ለቤተሰቡ ቀርቶ ልጉዋደኞቹ ሁሉ መልካም መካሪ አሳቢ ትልቅ ወንድም ነዉ ያጣነዉ ለቤተሰቡ መጽናናትን ና
    ህያዉ የኢትዮጵያ ዓምላክ ነፍሱን ባጠድ ገነት ያኑርልን !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před rokem

    ወደ ውድ ሃገራችን ስመጣ አብረን እናዝናለን ወንድሜ ቆስጤ ለቤተሰቡም ታላቅ መጽናናትን ህያዉ እግዚአብሄር ጥንካሬ እንዲሠጣቸዉ ምኞቴና ጸሎቴ ነዉ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před rokem

    Dedication on his works is a glory’s to his nation 🍏🍋🍎

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před rokem

    ብቅርብ የማውቀው ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነበር ለብዙ ግዜ ነዉ የማቀዉ የኢትዮጵያ ዓምላክ ክቡር ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልን እይነባሁ ነዉ ይህን
    የጻፍኩት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @teffrish3838
    @teffrish3838 Před 2 lety +1

    ትልቅ የሐገር ባለውለታ አጣን እግዜር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን እጅጅጅጅግ እንወደዋለን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +1

    Very very sad. Rest in peace .

  • @dahabweldu1951
    @dahabweldu1951 Před 2 lety +1

    Egzihabeher yasnacu hulacuhum betesbe

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před rokem

    ለውድ ቤተሱ ታላቅ መናናትን ይሥጥልን ዶር ቆስጤ ወንድሜ !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před rokem +1

    ወንድሜ ዶክተር ቆስጤ ወንድማችንን የሃገር አለኝታችንን አጣን አንተንም እኔንም እግዜር ያጥናን ትልቅ ወንድማችንን ስላጣን የኢትዮጽያ ዓምላክ
    ክቡር ነፍሱን ባጠድ ገነት ያኑርልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Před 2 lety +1

    Fasika yemane was my classmate.

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 2 lety +2

    ነፍስ ይማር ዶክተር ጥበብ በጣም አዝኛለሁ ለ ገሃር ክልኒክ እሄድ ነበር አለርጅክ ስላለኝ

  • @hagigemechu8833
    @hagigemechu8833 Před 2 lety +1

    በጣም የሚቆጩኝ ሰው😭

  • @bahunegn
    @bahunegn Před rokem +2

    ነፍስ ይማር። እኝህ ትልቅ ክቡርና ኢትዮጵያዊ ሥራቸው ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻገር ነው። እኛስ ለኢትዮጵያ ጥሩ ገንቢ ሥራ ምን ኣደረግን?
    በመቀጠል ቪዲዮውን ስከታተል ኣንድ እንከን መኖሩን ተገነዘብኩ እሱም ኣሁን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ምድር "ኣቢሲኒያ" ይባል ነበር የሚለው ኣባባል ትክክል ኣለመሆኑን ለማስገንዘብ ነው። ምክንያቱም እንደሚከተለው ነው: -
    ሲጀመር ኣፍሪካ የሚታወቀው በ[ኢትዮጵያ] ወይም [ኣልቃቡላን] ሲሆን፤ [ኣብሲኒያ] ብለው ሊሰይሙን የፈለጉበት ምክንያት የኢትዮጵያ ማንነትን ከነስሟ ለማጠልሸትና ለማጥፋት ያሴሩት ሴራ ነው። ኣብሲኒያ የሚለው ቃል የተገኘው ከAbyss ነው። ትርጓሜውም ጉድጓድ ወይም ገሃነም ለማለት ነው። የሚገርመው፣ ኢትዮጵያ የሚለውን የራሳችንን ቃል ኣዛንፈው "የተቃጠለ ፊት" በማለት ኣእምሯችንን ይተበትቡናል። ግን "Utopia " የሚለውን ከግዕዝ የዘረፉትን ሲተረጉሙ ቅዱስና የተስተካከለ ኣድርገው ይነግሩናል።
    እውነቱና የኢትዮጵያ መጠሪያ ቃል ሲተረጎም ግን እንዲህ ነው።
    ET-OP-BIA means "ET" - Truth and "OP" - Peace, UP and UPPER, and "BIA" - Country and Land or in General, ETHIOPIA means LAND OF UPPER TRUTH or LAND of HIGHER PEACE!
    By Laureate Tsegaye GebreMedehin
    ኢት ― እውነት
    ኣፐ ― ሃፐ ፣ ጽናትና ከፍ ያለ ቦታ መቆምን ያመለክታል
    ቢያ ― ስፍራ፣ ቦታ ለምሳሌ ጣ ቢያ _ ፖሊስ ጣቢያ ስንል ፖሊስ ያለበት ቦታ ነው።
    በተጨማሪ ከላይ እንደጠቀስኩት መላው ኣፍሪካ ምድር በኢትዮጵያ ይታወቅ ስለነበርም ነው በኣሁኑ የኣትላንቲክ ውቅያኖስ ተብሎ የተሰየመው ባህር የኢትዮጵያ ውቅያኖስ ተብሎ ይታወቅ የነበረው።

    • @iandi907
      @iandi907 Před rokem

      Thank you for your explanation ! though am too late to comment !

  • @mkim6017
    @mkim6017 Před 2 lety +1

    Maybe it is true when they say ‘There is a strong woman behind a successful man!’ I am so proud of Dr Tebebe. Ethiopia really lost a national treasure!😭😭 Thank you so much for your devoted service for Ethiopia. It breaks my heart when I think about whether Ethiopia will ever have this kind of highly disciplined, dedicated & trustworthy people anymore! 😭😭😭 Bless his lovely family. R.I.P❤️🙏🏽🙏🏽✊🏽

  • @tedroshaile4991
    @tedroshaile4991 Před rokem

    Ye zare poletikingoch kengi tilek sew tinish temaru

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před 2 lety +1

    I a distant view, he seems Esayas of Eritrea.😊

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 2 lety +2

    Rest in peace 😥

    • @negedelakew4988
      @negedelakew4988 Před 2 lety

      ዘመንሕን ለሰው በጎ ነገር ሰታሰብ ኖረህ ያለግዜህ ተለየህን ካንተ የምነጠብቀው ብዙ የጉደለብንን የምትሞላ ውድ ከውድም በላይ
      ወንድም ነበርክ በገነት ኑርልን

  • @tesfomkidane9940
    @tesfomkidane9940 Před rokem

    በሰላም ይረፉ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 2 lety

    Competition from other European leaders of state Education siyaamaa Uumaa DrugIlkaaniin siyaasni kufee yoom Nageenyaa ta'ee harkiis haqa mootummaan biologist biruma Nugusu Tilahun Tilahun lollis ifaa Wallaggaa yuniversity argii beekuu Eegumsaafi Beekumsii biyyeettiis du'aa dhoksaa hayyuun Beekumsii Eegumsaa

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    Nebis yimar

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 2 lety

    Beellii Eegumsaa dhoksaa Beekumsii aswrwb Ulfaatadha anaafis lafaa lafee

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 2 lety

    Mindaa qofa nyaachuu mitii haadhagayuu gurriis UstazRaayyaa Abbaa Maccaa aswrwb for true democracy injifannoo hawaasaa siyaasni Beekumsii Eegumsaa johar Muhammad wework together Dr Abiyy Ahmed DrugIlkaaniin waraana Eegumsaa akkamitti Dubbisi Dubbisi qabeenyaa barnootaa ummataaf irkoodha Eegumsaa dhoksaa kayyoon of Caqasii guyyaannis Gaaddisaa du'a dhageeffachuun imala ijaarsa jechama

  • @luqmanalhakimmedia9900

    ለሀገሩ የኖረ ለኢትዬጸያ ጡር ሰርቶ ማለፍ ያሰከብራል

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před 2 lety

    Google dubbii dhiisanis bultiinis fedhiin lubbuu maqaanis lubbuu internationalism jiraachuu beknaa malee du'aa hin arginee hiyyummaa fayyaan???deebii gonder yuniversity 24hours diina mallaszenawii ardaa marii mootummaan du'aa beekii qaaliidha barreesufis qaama miiraatii iccittiin beellis ifaa waraana libsuu ijaa keessatti yaannis Dhibee Caqasii Eegumsaa

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Před 2 lety

    Kkkkkkkkk አብረን ብንኖር!!!
    ኢትዮጵያ እራሶን ከድህነት ያላወጣሺ አሳፍሪ ቅጥረኛ ሃገር ነብሰ ገዳይ አይደለም አብረን ልንኖር
    ቢሻል እንደ ክርያ ቤት ከ ኢትዮጵያ እርቀን ብንኖር ጥሩ ነበረ!!!
    Drጥበበ kkkkkkk
    አብረን ብንኖር አለ!! ምንወ የ ኤርትራ ህዝብ 30 አመት እሳት ሲዘንብበት ተዉ የላለ????
    የ ኤርትራ አምላክ ይመሰገን ከዚህ ኢትዮጵያ ከምትባል አገር የገላገለን!!
    ሰላም ለሁሉ!!!

    • @Xestra37490
      @Xestra37490 Před rokem

      You beggars why do you keep coming stay in your country.

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Před 2 lety +1

    Ew.. he’s married to an Eritrean what a disappointment;(

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 Před 9 měsíci

      He is smart it is true but marrying Eritrean is double smart.