ከአራት ነጥብ በሁዋላ እየኖርኩ ነው | Elias Shitahun | ወቸው Good

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 02. 2024
  • We had a great conversation on Elias Shithun's life, views, and philosophy of life during today's incredible episode. It was a fascinating episode to film. We also hope that it will be considerably more interesting to our audiences. Grab your popcorn and Have a ወቸው Good time.
    Go ahead and subscribe to his channel for more of his contents.
    / @eliasshitahun22
  • Zábava

Komentáře • 964

  • @Eliasshitahun22
    @Eliasshitahun22 Před 6 měsíci +1689

    ወቸው ጉድ ደስ የሚል ጊዜ ነበረኝ።
    ስሜት የሚሰጥ ቆይታ ነበረን።
    አመሰግናለሁ !
    ኤልያስ ሽታሁን

    • @HiluT
      @HiluT Před 6 měsíci +5

      Geta yebarkhe! Yelij telek ❤

    • @HiluT
      @HiluT Před 6 měsíci +3

      The next Sebat Nega😊 chewa version 😅

    • @MartaNegash-pc8jf
      @MartaNegash-pc8jf Před 6 měsíci +9

      የኛ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህ 🥰🙏

    • @Zafran308
      @Zafran308 Před 6 měsíci +3

      Endet temesiche endesemaw bizu temrebetalew yemr sew neh gitmhn bicha neber misemaw zare agegewh

    • @Zafran308
      @Zafran308 Před 6 měsíci

      Sile enatih eyawerah neber enem sile enate new minorew mitagelew ye ewnet ke 4 netib buhala menor emegalew

  • @BirukAd
    @BirukAd Před 6 měsíci +765

    ወቸው ጉድ በጣም ደስ የሚል ፖድካስት ነው ግን እንደ ሀሳብ ማለት ነው ። አሁን እንደ ኤልያስ ያሉ እንግዶችን በምታቀርቡበት ሰአት ልክ እንደ ሆስትነታችሁ እናንተ ከለመዳቹት ሰፈር ወጣ ማለት አለባቹ ። አንድ ቲክቶከር ብታመጡ መግባባት የምትችሉበት ቋንቋ ቀላል ነው ለናንተ ። ልክ ግን በዚህ ደረጃ ያሉትን እንግዶች ስታቀርቡ ለጥያቄያቹ በደንብ ትኩረትና መዘጋጀት ከዛ ደግሞ የበፊት ቃለ መጠይቆቹን መመልከት አስፈላጊ ይመስለኛል ምክንያቱም ከግማሽ በላይ ጥያቄያቹን ከነዛ መልሶች ላይ ማግኘት ትችላላቹ ። አፋቹን ከፍታቹ ለመማር ብቻ ሳይሆን ለመጠየቅም ብቁ መሆን አለባቹ ብያ አስባለው እና ጀማው ይሜ🙇👆👆ምርጡ ኤፕሶድ ይሄ ነው ።

  • @habtsheteshetu8588
    @habtsheteshetu8588 Před 6 měsíci +23

    ሽማግሌና አሮጌት የሌላት ሀገር የህጻናት መጫወቻ ትሆናለች 👏👏👏

  • @lewi1990
    @lewi1990 Před 6 měsíci +24

    Beki 4 kilo conversation መፍጠር ላይ ምርጥ እየሆነ ነው 😊❤

  • @user-nq4xe4te9y
    @user-nq4xe4te9y Před 6 měsíci +15

    አቤል ባለመኖሩ ትንሸ የሚያዝን ይመሰለኛል ምክንያቱም መጠየቅ ሰለሚወድ ባለመኖርህ በግሌ ደብሮኛል።❤

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 Před 6 měsíci +16

    እራሱን ብዙ ያስጠና ሰው እንዲህ ነው! ለመሰማት መጮህ አይጠበቅበትም ድምጹን ዝቅ አርጎ ቢያወራ እንኳ አፉ ላይ ተወትፈንም ቢሆን ለሰዓታት እንሰማዋለን !!

  • @tewodrosmeseret4025
    @tewodrosmeseret4025 Před 4 měsíci +8

    አሮጊትና ሽማግሌ የሌለው ሐገር የሕጻን መጫወቻ ይሆናል!
    ምርጥ ምልከታ።

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 Před 6 měsíci +11

    እንደ ዛሬ የማህተብ ዉበት ታይቶኝ ኣያዉቅም😊❤ባለ ግርማ ሞጎሱ ገጣሚ ኤልያስ ስክን ጥፍጥ ያልክ ሰዉ እጅግ በጣም እወድሀለዉ❤❤

  • @SamiTechEt
    @SamiTechEt Před 6 měsíci +13

    አቤል ምስራቅ ቢኖር ምን ምን ሀሳቦች ጥያቄዎች ሊያነሳ ይችላል 🤔?

  • @tekludebebe5867
    @tekludebebe5867 Před 6 měsíci +9

    ዋው ይሄ ልጅ (ኤሊያስ ሽታሁን) ብስለቱ እርጋታው ነገሮችን የሚገልፅበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው አመስግኑልኝ።

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 Před 6 měsíci +17

    ምንድነው አቤል አቤል የምትሉት😊 ልጆቹ ይስሩበት 🎉🎉🎉ምርጥ podcast ነው ቀጥሉበት ይሄን ነቀዝ ህዝብ አትስሙ

    • @CourageDearHeart316
      @CourageDearHeart316 Před 6 měsíci

      ironically this is the first comment I saw with his name hehe

  • @Menbimar
    @Menbimar Před 6 měsíci +11

    ወይዘሮ ቆንጅት ጥሩ ልጅ ነዉ ያሳደጉት❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 6 měsíci +8

    የማከብርህ፡ መምህር እና ገጣሚ ፣ አቤት ስለ እመቤታችን ❤❤❤❤

  • @I-am943
    @I-am943 Před 6 měsíci +12

    የአቤል አለመኖር total damage ሚፈጥር መስሎኝ ነበር you guys are reviving .! I am proud of you as an earliest fan. Plus ፀዴ እንግዳ ጋበዛቹልን you put the bar high እንዳትወርዱ

  • @abelashenafi3287
    @abelashenafi3287 Před 6 měsíci +14

    የዮኒን ምንም አለማወቅ እንወድለታለን

  • @user-cx4kn5ri1n
    @user-cx4kn5ri1n Před 5 měsíci +5

    የሚገርም ስብዕና ታድሎ እግዛብሔር በአንተ ይከብራል እድሜ ጤና ይስጥክ ደስ ብሎኛል ምርጥ !!!!!

  • @abenezertadesseabenezertadesse
    @abenezertadesseabenezertadesse Před 6 měsíci +10

    ከ 1 episod በኃላ በቃ አቤላ የሚል ሰው ጠፋ ማለት ነው
    እስቲ አቤላ የናፈቀው ብቻ 1 የሰላምታ video ይልቀቅልን የሚል like like like like like like like like like like like like like like like like guys አፍጥኑት

  • @betiabi2664
    @betiabi2664 Před 5 měsíci +5

    ወቸው ጉድ አቅራቢዎች ገና አሁን የምታቀርቧቸው ሰዎች አንዳቸውም ቁምነገር አላወሩም አሁን ግን ኤሊያስ ሽታው አቅርባቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሲበዛ ቁምነገር የተናገራቸው ቃላቶች በጣም ተመችቶኛል ግን በተቻላቹሁ አቅም እንደ ኤሊያስ ቁምነገር የሚያስተምሩ የሆኑ ሰዎችን ብታቀርቡ ደስ ይላል እንደ ሀሳብ ነው ካስደበርኳቹህ ይቅርታ

  • @Be2u16
    @Be2u16 Před 6 měsíci +9

    Unexpected guest how I love this guy ❤

  • @etumeskinigusse4822
    @etumeskinigusse4822 Před 6 měsíci +5

    በጣም የሚገርም እና ደስ የሚል እንግዳ ደስ የሚል ንግግር ነበር የምር እናንተ የምታወሩት እና የምጠይቁት ከሱ ጋር ማች ባያረግም ምናልባት ለዚ ሰው አቤል ምናይነት ጥያቄ ያነሳ ነበር ብዬ አሰብኩ በተረፈ ግን ሰው አስቀምጣችሁ ያንን ሰው ያላማከለ ወሬ አንስታችሁ አትንጣጡ በናታችሁ እባካችሁ ስለፈጠራችሁሁሁሁሁሁሁ

  • @zoskales-1966_
    @zoskales-1966_ Před 5 měsíci +4

    ፕሮግራሙ በጣም ደስይላል ...ኤልያስ ህይወቱንና ህይወትን የተረዳበትና ያስረዳበት መንገድ ከቃላት አጠቃቀም ጀምሮ ቀልብን ስብስብ አድርጌ እንዳዳምጥ አድርጎኛል ...የበለጠ ግን በጣም አሪፍ የሚሆነው ጠያቂዎቹ ባይኖሩና እሱብቻ ቢተርክ ደስይለኛል....እሱ እያወራ የሚገቡበትሜ ሆነ የሚጠይቁበት መንገድ ቁርጥ እየበላህ ሽሮ ላጉርስህ ብሎ ከሚያቸግር አላዋቂ አይተናነስም

  • @gein236
    @gein236 Před 5 měsíci +7

    ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው ግን እናንተ ትንሽ ቀልድ ነገር ታበዛላችሁ። እንደኤልያስ አይነት እንግዳ ከሀሳቡ ብዙ የምንማርበት ሰው ነው ። አንደሀሳብ ቀልዳቹ የተጋበዘው እንግዳውን ያማከለ ቢሆን ሌላው ወይ እንግሊዘኛውን ሙሉውን ማውራት ካልሆነ ጥያቄው በስንስረአት ውሉን በአማርኛ መጠየቅ ገጣሚ ኤሊያስ ሽታሁን ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን ።

  • @icehouse1687
    @icehouse1687 Před 6 měsíci +8

    እዚ America አቤል ምስራቅ ይሄን Episode አይቶ plain ticket ካልቆረጥኩ እያለ ነው

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před 5 měsíci +8

    ዛሬ ሰው ሲያወራ አየው የእውነት ሰው

  • @aziቲ
    @aziቲ Před 5 měsíci +5

    በየመሃሉ አትግልፍጡ ።መጠይቅ ብቻ ሳይሆን ሀሳብ ማስጨረስ ተማሩ! የልጆች ጨዋታ አታድርጉት ጥያቄ ጠይቃችሁ ከተጠያቂው መልስ ሳጠብቁ እርስ በርሳችሁ አታውሩ ወይም ከተጠያቂው መልስ በኋላ የራሳችሁን ሀሳብ አስፍሩ ።ኤሊያስ 💚☺️እወድሃለሁ !ሁሌም አዲስ ነህ በርታ

  • @MulerenaLili
    @MulerenaLili Před 6 měsíci +8

    ማህየ ከይቅርታ ጋር እግርሽ ስታወዛውዥው ይረብሻል ትኩረት ❤❤

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před 6 měsíci +6

    እንደ ኤልያስ አይነት ሰዎች ናቸው ሰውሰው ይሸታሉ የሚባሉት::እንግዳሰው ሃብቴ ( ቴዲን ) ጋብዙልን 🙏

  • @unknownb6251
    @unknownb6251 Před 6 měsíci +6

    ወንድሞቼ የምታቀርቡት እንግዳ የምታወሩበት ጨዋታ የምትፈጥሩበት መንገድ ሀሪፍ ነው ግን የሆነ የሀሳብ መቀላቀል እያየሁ ነው ና ብትስተከከል ። ያው ኤልያስ ኤልያስ ነው አንደኛ ገጣሚ ነው

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 Před 6 měsíci +3

    ኤላ እንደትም አድርጌ ብፅፍ ላንተ ቃላቶች ያንሱብኛል ከ እድሜህ በላይ ትልቅ ሰው ነህ በቁጥር የማልጠቅሰው ትምህርት ካንተ ተምሬያለሁ ከ እስከዛሬወቹ ቃለ ምልልሶች ይሄ የተለየ ነበር እድሜ ሰጥቶህ ብዙ ሰው በብዙ እንደምታስተምር ተስፋየ ነው ተባረክልኝ🙏

  • @BertatMedia
    @BertatMedia Před 6 měsíci +22

    yemigerm sew letakerbulen nw, eski eliasen yemtwedut belike👍

  • @essetealemu9876
    @essetealemu9876 Před 6 měsíci +2

    ደስ የሚል የሚጣፍጥ ቃና ንግግርህ አንድም ሳይሰለች የሚደመጥ ኤልያስ እውነትም የእናትህ ልጅ ተባረክ መማርን ማንበብን አስተማሪነትን በአንተ ይታያል

  • @arefathussen5254
    @arefathussen5254 Před 6 měsíci +4

    እኔ የሚያሳስበኝ ከዚህ ቡኃላ ምን አይነት እንግዳ ነው ሚቀርበው ኤላ በጣም ምርጥ ቆይታ ተመስጫ ነበር የተከታተልኩት🥰🥰🥰🥰

  • @AbelBeharu
    @AbelBeharu Před měsícem +3

    እንዴት ተመስጬ እንዳዳመጥኩት ❤

  • @yibrawendimu1305
    @yibrawendimu1305 Před 6 měsíci +2

    ትውልዱ እንደዚህ ልጅ እንደ ኤልያስ ሽታሁን አምላኩን የሚፈራ ለመጥራት በእሱ ለመመካት የማያፍር ሲሆን አገራችን ትከብራለች እግዚአብሄር ያክብርህ!❤

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 6 měsíci +7

    ዛሬ ምርጥ እንግዳ ጋበዛችሁ እደጉ።

  • @emytsige8633
    @emytsige8633 Před 6 měsíci +3

    እናመሰግናለን ኤሊያስ ሽታሁንን ስለጋበዛችሁልን ትልቅ ክብር አለኝ ኤላ

  • @amraphelabera324
    @amraphelabera324 Před 6 měsíci +3

    The way he express things ወቸው ጉድ ነው ሚያስብለው🤭 big respect for this young man🙏

  • @thubyanee1408
    @thubyanee1408 Před 6 měsíci +5

    ኦ የዛሬው ከባድ ሰው ነው ያመጣችሁት አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ኤላ

  • @hanT1213
    @hanT1213 Před 6 měsíci +10

    ጠያቂ እና ተጠያቂ አልተመጣጥኖም

  • @Manbiye
    @Manbiye Před 6 měsíci +3

    እንደዚህ ከሆናችሁ ሁሌም ከዚህ ቤት አልጠፋም በጣም አሪፍ ናችሁ በተለይ ኤላ ምርጥ ነህ 👌

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 Před 6 měsíci +3

    ማሂታ እንኳን ተወለድሽ ገና በሁለት ሳምንት በፖድካስቱ ላይ ብዙ ነገሮችን ጨምረሻል ኢሉ ጥሩ የህይወት እይታ ነው ያለህ ቤኪ ዮኒ በርቱልን ከዚህ በላይ ይሄ ፖድካስት አድጎ ማየተ እፈልጋለሁ.
    አቤላ ግን ይሄን ፖድካስት በመልቀቁ የሚቆጭ ይመስለኛል 😊

  • @wabetube6159
    @wabetube6159 Před 6 měsíci +7

    Ethics ሚባል ነገር ብትላበሱ ደሞ አሪፍ ነው ምትሆኑት። ከባድ ሰው እያላቹ ቃላት አጠቃቀማቹ ካልከበደ ታንሳላቹ። ይሄ በህሪ ደሞ ዝምብሎ አይመጣም ሰውን በራስህ ልክ ከመስፋት ነው ሚመጣው። ግብረ ገብነትና እርድናን ለዩ። ምንም ያህል እኩዮቻቹን(ቢያንስ በእድሜ ተቀራራቢ) ብትጋብዙም ሐበሻ እንደ መሆናቹ ጨዋታቹን ከግብረ ገብነት ጋር አዋዙት። እይታዬ ነው❤

    • @tsegal.legesse5291
      @tsegal.legesse5291 Před 6 měsíci +2

      Go watch አርሂቡ or something, this's not meant for you!

    • @hebron7837
      @hebron7837 Před 6 měsíci

      ​@@tsegal.legesse5291my mouth cut for you 😂, people don't understand what a podcast is or the vibe they're trying to create here

  • @redetsweet8120
    @redetsweet8120 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ኤሊያስ በአንተ ግጥም ቤቶች ክርስቲያንን መፃሀፍ ቅዱሳን ሁሉንም በግጥምህ ሁሌ እደተማርኩ ነው ❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ሞገሱን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před 6 měsíci +5

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት የኔ ቆንጆ እግርሸን አታወዛውዥ ይጨንቃል በርቱልኝ

  • @Mellow559
    @Mellow559 Před 6 měsíci +5

    📌አፌን ከፍቼ የጀመርኩ ሲያልቅ ዘጋሁት። በጣም እናመሰግናለን ወቸጉዶች ትልቅ ሰዉ ስለጋበዛቹልን። የሚናገራቸዉ ነገሮች ኢትዮጵያዊነትን የተሞሉ ፣ አሁን የተበረዘችዋን ፣ማንነቷን ያጣችዉን ኢትዮጵያ ሳትሆን ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ያሳደገችዉን ሀገሩን ህቡን መስተጋብሩን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ንፁ ኢትዮጵያዊ።

  • @bisratbulo177
    @bisratbulo177 Před 5 měsíci +3

    አዝናኝ ሲቀጥል መካሪ ነው... ያለማቋረጥ ነው ሙሉ ጊዜውን የጨረስኩት... በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 5 měsíci +4

    በጣም ትመቹኛላቹ ወቸጉድ። ግን እንግዳው ትልቅ ሰው ነው የምታነሱት ሃሳብም ትልቅ መሆን ኣለበት። ኣንድ ኣልምጥ ቲክቶከር ቢሆን እንግዳው መወፈር መክሳት ምናምን ብታወሩ ግድ ኣይሰጥም። ኤልያስን የመሰሉ ሰዎችን ስታቀርቡ መወያታ ኣርእስት መርጣቹ እያዝናና ግንዛቤን የሚሰጥ ቢሆን መልካም። በርቱ።

  • @user-ss2cd5rc2l
    @user-ss2cd5rc2l Před 6 měsíci +4

    ዛሬ ወደድኩት ይሄን podcast tnxs guys keep it up

  • @RahelBere
    @RahelBere Před 6 měsíci +3

    ኡፍፍፍ በጣም ነው የወደድኩት ወቼው Good ቆንጆ ቆይታ ነው ኤላ እንደ ጓደኞቹ ዘና ያለ ይመስለኛል ከሌላው ኢንተርቪው እንዲ ነፃ ሆኖ አላገኘውትም ምናልባት የልብ ወግ ላይ ኘሮሞሽን አይሁንብኝ እና ኤላ ግን እድሜ ይስጥልን አቦ በሁሉም ብዞር በቃ ታገኘኛለህ በቃ ይገባሀል ነው የምልህ ሁሉም ህመሜን ትነካዋለህ ኑርልን ወቼው ጉድ ከቻላቹ
    ገጣሚ :ረድኤት አሰፋ
    ገጣሚ :ጌታነህ ደጉ
    እንደው ፍልስፍናቸው ብንሰማ ደስስ ይለኛል

  • @user-ll7wk5kr4g
    @user-ll7wk5kr4g Před 6 měsíci +6

    ይህዉላችዉ እንደኤላስ አይነት አዋቂ ሰዉ ስታቀርቡ እስኪ አትንቀልቀሉ ቀልድና ቁም ነገር ለዩ ደም አስወሩ

  • @kingdavid3642
    @kingdavid3642 Před 6 měsíci +9

    የአቤል አለመኖር የታየበት እንግዳ ነው ያቀረባችሁት አርቲስት ሆኖ ቁምነገረኛ ሰዎች ሲቀርቡ እናተም በእነሱ ደረጃ መሆን አለበት ጥያቄአቹ

  • @Fude-lx8tb
    @Fude-lx8tb Před 6 měsíci +8

    አቤል እዚህ ፕሮግራም ቢኖር ብየ ተመኝው

  • @Manbiye
    @Manbiye Před 6 měsíci +3

    በጣም ያጣናቸውን ጉዳዮች ነው ይዛችሁ የመጣችሁት በተለይ ኤልያስ ሽታሁን waw👌

  • @amanikadira5969
    @amanikadira5969 Před 6 měsíci +3

    ወቸዉ ጉድ ያበደ time ነበር ግን በኤላ ሰቀላቹት እና በዋላ ለምታቀርቡት እንግዳ እንዳያስቸግራቹ ፈራለዉ So እንግዳ ስትመርጡ ከ Progress ጋር ቢሆን ባይ ነኝ ሀሳቤ ከገባቹ። Ela Ur magnificent ድንቅ ነህ ሀቢቢ በዚዉ grace ቀጥልበት። ነቢልን እጠብቃለዉ በቅርቡ
    ሁሌም በፍቅር ነዉ ማያቹ ከ Europe Audience ይመቻቹ

  • @betkingethiopianpremierlea9901
    @betkingethiopianpremierlea9901 Před 6 měsíci +4

    በጣም አስተማሪ እና መሳጭ የነበረ ፕሮግራም እያየሁት ከ ለሊቱ 7:40 ነዉ ከዚ በላይ ቃል የለም

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 Před 4 měsíci +4

    አሪፍ ነው በርቱ እንደ ግብአት እንዲሆናችሁ አንድ ሀሳብ ጀባ ልበላችሁ:- ሰው ስትጋብዙ መጀመሪያ እናንተ ተዘጋጁ እንግዳችሁን የምትጠይቁት ጥያቄ ካለው እውቀት ብዙውን እንዲያካፍለን የሚያደርግ ቢሆን,,, እንግዳችሁ ቁም ነገር እያወራ ቀልድ ብትተው... እናም በመጨረሻ እናንተ አዘጋጆች እንደመሆናችሁ መጠን በእንግዳችሁ እንዳትዘረሩ እንግዳንም እንዳታባክኑ እላለሁ መልካም ሥራ!!!

  • @AdyamMekonen-xf4bi
    @AdyamMekonen-xf4bi Před 6 měsíci +5

    Sle elias no word .. . pls yonin gn asakekachut atasdengtut he is so innocent 😊

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Před 5 měsíci +1

    "ኤልያስ ሽታሁን" ምርጥ ገጣሚ ነው
    እናንተም ዘና አርጋቹ ነው ያስተናገዳችሁት ...ቢሆንም የጥበብ ሠው ስታስተናግዱ more ስራዋቹን ፣ ያ ግጥምህ እንዴት ነበር የመጣልህ በጣም ይገርማል አይነት ቢሆን።

  • @didubest5518
    @didubest5518 Před 3 měsíci +2

    ትክክል ነው።አንዳንዱ መዝሙር በሴቶች መዘመር ሲያወጣው ሌላው በወንዶች የሚወጣው ሌላው በሕብረት ሁሉ ግን ለእግዚአብሔር ክብር መዋሉ ነው። ተባረኩ

  • @hanamelese9942
    @hanamelese9942 Před 5 měsíci +4

    አቤላ ተመለስ! የተካኸው ሰው አልተመቸንም.......personally😊😊😊

  • @user-fc1li3gr9w
    @user-fc1li3gr9w Před 6 měsíci +5

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበረ ግን ከ እንግዳቹ ጋር በንግግር match ልታደርጉ አልቻላቹም

  • @bezawitmuluneh7995
    @bezawitmuluneh7995 Před 5 měsíci +1

    ግጥም ማንበብ የጀመርኩት በአንተ መፅሀፎች ነው እና እንደተመለከትኩት በእውነት 'የተሰራ' ስብዕና አለህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን በቤቱ ያሳምርልህ 🙏🙏🙏 ኑርልን ወንድማችን 👏👏👏

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa Před 5 měsíci +1

    በእውነት ኤልያስን በጣም ነው ማደነቀው ምወደው ለእመነቱ ያለው ፀናት ደስ ይለኛል ንፁህ ልብ የሚኖርህ ማለት መንፈስ ቅዱስ ሲያድርብህ ፀጋውን ሲያበዛ እንደዚ ነው ደግሞ የገረመኝ TikTok ላይ ያለው ጩወት ሲል ነው በትክክል

  • @Fantishproduction
    @Fantishproduction Před 6 měsíci +3

    ኤላ 2:49፡43 በደንብ ነው ያዳመጥኩህ የእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እኔም ያለሁበት የህይወት ፓዝ አርት ውስጥ ስለ ሆነ ብዙ ነው ያተረፍኩት ፈጣሪ ጥበብን ይጨምርልህ ወቸው ጉድ በርቱ አቤል ባለህበት ሰላምህ ይብዛአ

  • @abebawmulat
    @abebawmulat Před 5 měsíci +5

    ኤላ ከባድ ሚዛን
    ወቸው ጉዶች ግን በራሳችሁ ላይ ዙሩን አከበዳችሁት
    አሁን ቀጣይ እዚህ ሾ ላይ እነ tap tapን ልታቀርቡበት ነው?

  • @ThomasgrimaTom-jv1in
    @ThomasgrimaTom-jv1in Před 5 měsíci +3

    ወቸዉ ጉድ አንተን ማዳመጥ ፈልጌ አዛ ሆንኩ አንተ ግን በግጥምህ በርታ ወንድሜ ግን የነዚን የጅል ወሬ አልወድም ጠብታ አውቀት የለቸውም ግን አንተ ጌታን ትመኘዋለህ አንተም አሡን መምሠል ትወዳለሀ ታናናሽን ትወዳለህ በርታ እናትና ልጇ ይርዱህ ወንድሜ

  • @danielhailemeskel1828
    @danielhailemeskel1828 Před 5 měsíci +2

    Elias is one of the best teacher. I am number one FAN!

  • @user-he2xq6os7t
    @user-he2xq6os7t Před 6 měsíci +2

    እንደዝህ አይነት ሰው ነው ሚያስፍልገው ለሰው ለአይምሮ ምግብ የሆነ ሰው!! ወቸው ጉድ አንደኛ

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Před 5 měsíci +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኤልያስን አይቼ ገባሁ፤ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! ግሩም እና አስተማሪ ጊዜ ነበር። አቅራቢዎቹም ነፃነታችሁ ቀለል ማለታችሁ ግሩም ነው ቀጥሉበት። ትንሽ ግን እንግሊዘኛ ባታበዙ ጥሩ ነው አስቡበት። በተረፈ 👍👍👍

  • @mimigirma5894
    @mimigirma5894 Před 6 měsíci +2

    My favorite episode ever ኤላ ጥበቡን ያቡዛልህ ፈጣሪ ተባረክ❤

  • @amanuelmengste3261
    @amanuelmengste3261 Před 6 měsíci +9

    አቤል መኖር ነበረበት

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 Před 6 měsíci +3

    ኤላ ምርጥ ሰዉ እይታህ ኡፍ ደስ ሲል ወቸዉ ጉድ ምርጥ ፖድካስት❤

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 5 měsíci +6

    ነፍስ ያለው ሰው ኣቀረባችሁ እናመሰግንኣለን😌🤍

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔርን ገና አሁን ሰው አመጣችሁ ቤኪ! Thanks for inviting Elias❤! ከልቤ የምወደው ሰው ነው።

  • @marthamg9385
    @marthamg9385 Před 5 měsíci +2

    Comment ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው የማያስችለኝ ደሞ የቀረበው እንግዳ ማንነት ነው የ youtube programs ግን አብዛኛውን አያለሁ
    የኤልያስን ቃለመጠይቆች ግጥሞች በሙሉ በሚያስብል ደረጃ ተከታትያለሁ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ቃላት የለኝም የሚገርም እይታ የሚገርም ጭንቅላት አለህ አሁን ግን የቀረብክበት ፕሮግራም ልክ አይደለም በቃ ልክ አይደለም አይመጥንህም
    " ወቾ ጉድ "አላቹ ኤልያስን የሚያክል የአማርኛ ሊቅ ቁጭ አርጋቹ ዘንዶ ጎርጓሪ ትላለች አሳፋሪ ነው እረእየተስተዋለ

  • @user-me9xm7hu8l
    @user-me9xm7hu8l Před 6 měsíci +9

    አሁን ገና ሰው የሆነ ሰው አቀረባችሁ🎉

  • @user-mm9zl5zn4f
    @user-mm9zl5zn4f Před 6 měsíci +11

    I wish if Abel was here to host this podcast and see there’s conversations 😮 but it’s also the best of the best 🤌🔥

  • @yabuaddis8969
    @yabuaddis8969 Před 6 měsíci +5

    Damn 🔥 ፀዴ episode. Wechew good 🔛🔝

  • @bezawithailemichael8002
    @bezawithailemichael8002 Před 6 měsíci +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቁጭ ብዬ ሳይ ኤላ እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስተምሮኛል የነበረህ ቆይታ

  • @user-ic6ni2ms7s
    @user-ic6ni2ms7s Před 6 měsíci +2

    ኤላ በጣም ምርጥ አሥተዋይ ገጣሚ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @kidamstube2339
    @kidamstube2339 Před 6 měsíci +7

    የ አቤል episode መቼ ነው!????

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 Před 6 měsíci +5

    Yemahi lewt yabede new,,, gena you are gonna be a superstar. Beki & yo yimechachu

  • @nardosbrhane4583
    @nardosbrhane4583 Před měsícem +1

    ዋው በጣም ዋውው በቃ ዛሬ ነው ያየሁት በርግጥ ሰንብቷል ግን ለመጀመርያ ጊዜ ተሳክቶልኝ ሁለት ኤፕሶድ ነው ያየሁት የ አሜሪካ እና ይሄን ማለት ነው እና በመጀመሪያ ባየሁት በጣም ደብሮኝ በዚ ተካስኩ just wow ኤላ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር 😊😊

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Před 6 měsíci +1

    ኤልያስ በጣም የምወደው የማደንቀው ምርጥ ገጣሚ ነው እና ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ግን እንደነዚህ አይነት እንግዶችን በምታቀርቡበት ለእነሱ ክብር የሚመጥን ለነሱ እውቀት የሚመጥን ቃላቶችን ተጠቀሙ ስትጠይቁ ረጋ ብላችሁ ተራበ ተራው ብጠይቋቸው አሪፍ ነው

  • @Ezana871
    @Ezana871 Před 6 měsíci +6

    LUAL ን ለምንድነው የማታቀርቡዋት እንዴ💪💪ወይስ አልቀርብም ብላ አፈላች 😂😂😂

  • @hannu7898
    @hannu7898 Před 6 měsíci +4

    Thank you for mentioning Bereket Belayneh❤

  • @meheretabera7696
    @meheretabera7696 Před 5 měsíci

    በእውነት ገና ዛሬ ነው እንዲህ ይለ የሚስደስት ውይይት የስማሁት በጣም ነው ይወደድክቻው እጅግ በጣም ደስ የሚል እደበት🙏🙏🙏🙏🥰

  • @redietsolomon9643
    @redietsolomon9643 Před 4 měsíci +2

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኤላን በማቅረባቹ ደስስስስ ነው ያለኝ ኤላዬ በጣም ነው ምንወድህ በርታልኝ❤❤👏👏

  • @user-wu9ik6yp7n
    @user-wu9ik6yp7n Před 6 měsíci +3

    ኤሊያስ ይለያል በቃ አንዳንድ ሰዎች ሙሉ ህይወትህን ብትሰማቸው አትራፌ ትሆናለህ አንዱ ኤሊያስ ነው እክባሬህ ነኝ

  • @merabe-y6j
    @merabe-y6j Před 5 měsíci +4

    My grandmother and my great great aunt passed right after they were displaced from Arat Killo. By the name of development, the government has done atrocity.

  • @user-yp3vf6yk2p
    @user-yp3vf6yk2p Před 5 měsíci +1

    ኤላ እናቱን በጣም ነው የሚወዳቸው በየወሬው መሀል አፉ ላይ አሉ 😍😍😍

  • @user-nm2wq8mf9g
    @user-nm2wq8mf9g Před 6 měsíci +1

    የግጥሞችህ አድናቂ የድምፅህ ደግሞ ወዳጅ ነኝ:: ❤❤❤❤❤ so much nice episode. @mahi happy birth day🎉

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Před 5 měsíci +4

    ዮኒ ግን በብዛት ሳየው የእድሜ ትንሽነት ብቻ ሳይሆን የ common sense ችግርም አለበት። እኔ በአስራ አምስት አመቴ የማውቃቸውን የሚገቡኝን ነገሮች በሙሉ ሲንተባተብበት እና ሲደናገር ወይም ሳያውቀው ሲሚያልፋቸው አያለው። የሆነው ሆኖ ትመቹኛላቹ ስለዚህ ሶስት ሰዓት ቁጭ ብዬ አያለው

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 Před 5 měsíci +6

    በነገራችን ላይ ከአቅማችው በላይ የሆነ ሰው ነው ያቀረባችውት ስለዚህ እንደዚህ አይነት ሰው ስታቀርብ መጀመሪያ በደንብ ተዘጋጁ አና ስርአት ይዛችው ጠይቁ አትቅለብለብ

  • @MahletMuleta-dy3hk
    @MahletMuleta-dy3hk Před 6 měsíci +2

    ኤላ አንተ የተናገርካቸው ነገሮች ቢሆኑ ቢለመዱ በጣም ይጠቅሙናል ካንተ በጣም ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለው ....በተለይ ማሂ በጣም ብዙ ይቀርሻል እንደ አቅራቢ ስርዓት ልመጂ

  • @melu2608
    @melu2608 Před 6 měsíci +10

    Guys Today's Guest was outstanding. However, as a host you should have been prepared. This kind of Guest is so logical n his answers are very wise n thoughtful. This is the moment I wish Abel was here. Please correct the following for Ur next guests.
    1. Each host should have their own question.
    2. Please stop repeating questions (Beki please correct from Ur side)
    3. Give the opportunity & z time to Ur Guest to talk n express their thoughts for z Q U 've asked them.
    4. Please do not change the flow of discussion. (Mahi please stop bringing personal stories that are not related to the table talk n please clearly asked Ur questions don't make it Vague, we saw Ur guest feeling lost. )
    5. Please stop spending n arguing with Ur inside talks. Think before U speak even if it's a joke. The media is powerful, it might make u or break u.
    6. Yonzima please look into Ur Guest's eyes n ask questions or even when U discuss.
    7. For God's sake plz minimize questions about elementary n Highschool. It's too irrelevant.
    8. When Ur guest is talking avoid interrupting n make him forget what he/she is talking about
    9. Increase visual support data like picture Video of what the guest is talking about
    Above all it's a great show. Be prepared n keep going n gd luck

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 Před 6 měsíci +1

      ምንድነው ይሄ ሁሉ ገተት የፃፍከው ይሄ እኮ ፖድካስት ነው እንደፈለጉ ይሁኑ አትጋተት

    • @beki4kilo720
      @beki4kilo720 Před 6 měsíci +7

      Will do! Thank you so much for the comment. We will try our best to do so😉

    • @fertuna5714
      @fertuna5714 Před 6 měsíci +1

      Good point ❤

    • @ethiopiantourismandhospita8782
      @ethiopiantourismandhospita8782 Před 6 měsíci

      The questions about elementary and highschool is a must to have a background info about the guest.

    • @melu2608
      @melu2608 Před 6 měsíci

      @@beki4kilo720 hi Beki, thanks for prompt response, am just big fun of this podcast n it's my wish the to see U all grow. My apologies for z long comments. Keep it up🥰

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 Před 5 měsíci +3

    ኤልያስ አሪፍ ልጂ ነው ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ አሪፍ ልጂ ነው

  • @yemahlet
    @yemahlet Před 6 měsíci +7

    እንግዳቹ እደሚመጥነው ሁኑ ....

  • @alexiso2228
    @alexiso2228 Před 6 měsíci +5

    One of the most interesting episode.

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před 5 měsíci +1

    ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ንባብ እና ግጥምን ማዳመጥ ለሰለቸው ለየት ባለ አቀራረቡ ዘመኑን ያስዋበ ነው።❤
    ዛሬ ደግሞ እንደ ግጥሞቹ ንግግሩም በጣም የሚማርክ መሆኑን በምልልሳችሁ አየሁ።
    ቀለል ብሎ ነፃ ስለሆነው የሚያምር አቀራረባችሁ የ"ወቸው ጉድ" Podcast አዘጋጆች በርቱልን።
    👍👌