BerhanTV "ዶ/ር ዊንታ መሀሪ ተከስተ ከሞንትሪያል ካናዳ በተሳሳተ ዶክሬት እያገለገለች መሆኑን ካናዳ የሚገኘዉ ዩኒቨርስቲ አረጋገጠ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • "ዶ/ር ዊንታ መሀሪ ተከስተ ከሞንትሪያል ካናዳ በተሳሳተ ዶክሬት እያገለገለች መሆኑን ካናዳ የሚገኘዉ ዩኒቨርስቲ አረጋገጠ"
    BERHAN TV AND MEDIA ETHIOPIAN HERITAGE
    Share, Subscribe. Like Please
    WWW.Berhantv.com
    Tvberhan@gmail.com

Komentáře • 97

  • @user-ng2bq2xc5f
    @user-ng2bq2xc5f Před rokem +4

    ብርሃን እና አቶ ካሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ: ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት:: እንዲህ አይነት ድፍረት በጣም የሚያስፈራ ነው: ለወገኖቻችንም ህይወት አስጊነው: እስከመጨረሻ ተጉዛችሁ እውነታውን እንደምታጋልጡ ተስፋ አለኝ::

  • @Feruz968
    @Feruz968 Před rokem +2

    Brhan TV, thank you for bringing this to public attention. To be an investor, she really does not require to deceive innocent people. She could simply have been an investor. We hope that the government takes a necessary step to protect and bring her to justice. The sad part is that the consequences of having a failed government in Ethiopia. It is our responsibility to be vigilant for those unprivileged people. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @mulugeletu5790
    @mulugeletu5790 Před rokem +6

    That's so shameful and very scary 😳. በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ። እንግዲህ እንደዚህ ዓይነት ስንት አታላይ ሰው ይኖር ይሆን?

  • @meazaa119
    @meazaa119 Před rokem +7

    Can u report her for MD association in Montreal?

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před rokem +1

    አሁስ ህዝባችን አሳዘነኝ
    ምንእጥፍቶ ይሆን ህዝባችንን 😢?
    ይህ ሁሉ ስቃይ መክራው እልቆምአለ
    በሃገሩ መውጣት መግባት በፍርሃት የሚኖርህዝብ ሳያንሰው እደገና በህክምና ስም ይህ ይቅር የማይባል ግፍ መች ይቂምለት ለህዝቡ
    እግዝሃብሄር ሆይ በቃ በለን ልህዝቤችን 😢

  • @arch.tmuhammedabdu3188
    @arch.tmuhammedabdu3188 Před rokem +5

    ሴቷ ዘሚካኤል መሆኗ ነው!:: ዶክመንት ይጣራ ከተባለ በየክልሉ ያሉትን ሙሉ መሳይ ባዶዎችን ለመቁጠር ያዳግታል::

  • @warined6646
    @warined6646 Před rokem +8

    እኔን በጣም አሳስቦኛል። ምን አልባት በገንዘብ ተገዝታ ሚስጥራዊ ተልእኮ የተሰጣት ሰው እንደምትሆን እገምታለው። ግን ሁላችንንም በካናዳ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ሃላፊነት ነው

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 Před rokem

      yes ይሄም የኔ ጥርጥር ነዉ ከበሰተጀርባዎ ሰዉ አለ

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu Před rokem

      ተፈናቃ አማራዎችን ደብረብርሃን ድረስ ሄዳ መሐን የሚያደርግ ክትባት ይሆናል የከተበቻቸው 😡😡😡😡

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu Před rokem

      ይቺ ዘገምተኛ ተጠቅመውባት ነው።
      የአማራን ሕዝብ ወይ “HIV“ ወይም አጎቷ ቴዎድሮስ አድሃኖም የአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት እንደፈፀመው “የመሃንነት”
      ክትባት ይሆናል የወጋቻቸው 😢😭😭😭😭😭ሞት ለብሃዴን በተደጋጋሚ ሕዝቡን ለጥቃት የሚያጋልጠው

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před rokem

    ለወገን ደራሺ ወገን ነዉ እናንተ አፍ ስለሆናችሁ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ

  • @amanueltesfai1281
    @amanueltesfai1281 Před rokem +1

    If she is from Eritrea why don't go to invest in Eritrea? Because the Eritrean government investigate her before investment that's why she go to Ethiopia

  • @ethiopianglobalinformation9847

    ይገርማል!

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před rokem +2

    100 ሺ ህንዶች ነርስ ሳይሆኑ በፌክ መተው በ CP24 ላይ ሰምተናል የካናዳ መንግስት እራሱ አልመለሳቸውም ወደ ሀገራቸው ። የኢትዮጽያ ሲሆን ማጋነን ለምን አስፈለገ ፌክ የሚሰራው ሁሉም አለም ነው ።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před rokem +1

      እና ዝም መባል ነበረበት ?

  • @alemtsehayasmelash2802

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቸ ••• እባካችሁ ይህንን ጉዳይ ባስቸኳይ ተጣርቶ ምስኪኑን ወገናችን ከእልቂት እንታደገው ••• እኔ በምኖርበት አልበርታ ቀደም ሲል ከአስራ አንድ አመት በላይ ኬርጊቨር ሆኘ እሰራ ነበር አይደለም መርፌ ልንወጋ የዳይቤቲክ ትንሿን ኒድል እንኳን መውጋት አንችልም ••• ታዳ ይህች ሴት በየትኛው ችሎታዋ ነው ይህንን ልታደርግ የቻለችው ?

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 Před rokem +2

    ይሄንን ጉድ ሼርሼር ይደረግ

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o Před rokem

    I do know this girl. Her husband is in our church. He is a very nice he lives in Oakland and she lives in Canada.

  • @maam310
    @maam310 Před 11 měsíci +1

    I know her oh my God

  • @user-kd2hy8yc6k
    @user-kd2hy8yc6k Před rokem +1

    ሀገሬ የማንም አረመኔ መጫወቻ ትሁን።

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před rokem

    ተሸዉደዉ አይመስለኝም የአላማዉ ጉሩፕ ቢሆኑስ የአገሬ ህዝብ ነፍስ የረከሰበት ነዉ ምንስ እንደዎጋቻቸዉ ማን ያዉቃል አምላካቸዉ ይፋረድ የኢትዮጵያ አምላክ ለዚህ ለሚስኪን ህዝብ ይፍረድ

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry Před rokem

    Thank you Brother

  • @abebeengdasaw2914
    @abebeengdasaw2914 Před rokem +5

    ጊዜው ረጅም ነው እንጂ በ1974 አካባቢ ኢትዬ ውስጥ ተከስቶ በነበረ ድርቅና ረሃብ በእርዳታና ረጂ ስም ሁለት የጀርመን ተወላጆች ሐኪሞች ነን ብለው መጥተው የእርዳታ ካምፕ ከመደብናቸው በሃላ የሚሰጡት አገልግሎት እንኴን ከሕክምና ጋር የተዛመደ የሚቀራረብ አልነበረም።በሃላ እንዳይሰሩ ከከልናቸው በሃላ ስናጣራ የከብት ሕክምና ቴክንሽያኖች ሆነው አገኘናቸው።በወቅቱ በነበረው አጣዳፉ ሁኔታ ይህ የተፈጸመ ቢሆንም እንዳይደደገም የጤናጥበቃ ሚር የሙያተኞች ማረጋገጫ ክፍል ታይቶ ማረጋገጫ ሳይሰጠው ሳይሰጣት መስራት እንደማይቻል ተደርጎ ነበር።ዛሪ ከብዙ ዓመት በሃላ ወደሃላ መሄድ የሚያሳዝን ነው

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 Před rokem +1

    ይህች ሴት ህዝቡን ምን ከትባ ይሆን
    ያው እናቶች እንዳይወልዱ ነው ?
    ላለሞታቸውስ ምን ማረጋገጫ አለ
    ግፍ ነው ግፍ ነው እግዚአብሄር ይፍረድብሽ መቼም እንቅልፍ አይኖርሽም
    ፊትዋ እራሱ ሌብነትዋን ይናገራል

  • @Sharebrook
    @Sharebrook Před rokem +1

    አገር ውስጥ ያሊት መመህትስን የትምህርት ማስረጃችሁን አቅርቡ ሲናሉ መሽፈታቸውን ሰምተን ስንደነቅ እዚ ከጓሯችን እንደዚህ አይነቷ መገኘት ያስደንግጣል። Phdም እዚሁ ውጭ እንዳለ ይሰማል ተገዝቶ ይሆን?

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Před rokem

    ብሬ እናመሰግናለን 🙏

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před rokem +2

    በጣም የሚገርም አረመናዊ ድርጊታ ነው።
    ህክምና ሳትችል ህክምና ችላለው ብላ ህክምና መጀመራ ነው።
    እነዚ ምስኪን ሴቶች የራሣቸው ችግር መቻነሳቸውና ሌላ ችግር ምትሰጣቸው።
    እግዚያቤር ለነዚ ምስኪን ህዝብ ይድረስለት።

  • @martat6383
    @martat6383 Před rokem +2

    ጉድ በል ጕንደር 😔

  • @user-ye9dr7jx5e
    @user-ye9dr7jx5e Před rokem

    Shalom Medical equipment manufacturing, How about if she partnering with multi national Companies ?

    • @yh4es
      @yh4es Před rokem

      This is what I heard not to be a medical doctor

  • @yordanostesfagerhish8890

    እዚቺው ኢትዮጵያ ሃገራችን ውስጥም አሉ ስንት አጭበርባሪዎች በተሳሳተ የህክምና documents የስንት ምስኪን ድሃ ህዝብ እያለቀ እያለ ማሳያ ነዉ 😢😢

  • @GorillaYouTube466
    @GorillaYouTube466 Před rokem

    She need to be locked down for life! We have to make sure that she’ll get what she deserve!

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před rokem +3

    Share, Share please

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před rokem

    ቅጥር የፈረሰባት አገር ሆና ቀረች አገሬ ጌታ ሆይ ለምድሬ ድረስ ከበስተጀርባዎ ማን ይሆን? ፈንዱስ ከየት ነዉ ? ምን ምድራችን ላይ ለማስፋፋት ፈልጎ ነዉ? ይሄ በደንብ ሊጠና ያስፈልገዎል ይሄ የእርሱዎ ብቻ አይደለም መልክተኛ ትመስለኛለች ሊያስፍፉት ያሰቡት የግብረ ሰዶም ሌላም ሌላም አለ ተራ ሰዉ ከጀርባዎ ሰዉ ሳይኖር ይህ አልተደረገም ወንድሞቼ በደንብ deeply መርምሩ ተባረኩ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před rokem +1

    Now the LinkedIn account is closed off. 😅bogus account

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před rokem +1

    በጥናት ነዉ ወንድሜ ጀርባዉ ይጠና

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před rokem +2

    ኤርትራዊ ከሆነች የሚመለከተው ኤርትራን ነው

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před rokem

      ተወልዳ ያደገችው ኢትዮጵያ/ናዝሬት ነው በዚህ ላይ ወንጀሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እየተደረገ ያለው

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Před rokem

    አብዛኛ ኢትዮጵያ ባላስልጣናት የግዥ ዲግሪ እና ዶክተሬት ስላላቸው የሰውን የትምህርትና ደረጃ ደፍረው መጠየቅ አይችሉም

  • @user-jg4tp1bp2t
    @user-jg4tp1bp2t Před rokem

    አረ ጉድ ነው ምኑን ኖርነው

  • @sosinaalemayehu
    @sosinaalemayehu Před rokem

    ይቺ አጋሜ ደብረብርሃን ሄዳ ተፈናቃዮችን መሃን የሚያደርግ ክትባት ይሆናል የከተበችው 😡😡😡😡😢😢😢

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před rokem +1

    የእሷ አይነት ሰዎች ናቸው የተሳሳተ መድሓኒት እየሰጡ ሕዝብ የጨረሱት እንኳንም ተጋለጠች የእሷ አይነት ኢትዮጵያ ብዙ አሉ

  • @alemteclu6917
    @alemteclu6917 Před rokem +2

    She is not Tekeste Amare also you made a mistake aznalehu

    • @MeG-cg5vf
      @MeG-cg5vf Před rokem +5

      What are you talking about ? Do you know her ?do you have a proof that she’s a Dr? የአይጥ ምስክሩ ድንቢጥ አሉ

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Před rokem

    😮

  • @habesha9871
    @habesha9871 Před rokem +1

    Lek ende dr engineer Samuel

  • @DeseleBalchaTadesse
    @DeseleBalchaTadesse Před rokem

    🎉

  • @almazhaile3591
    @almazhaile3591 Před rokem

    Wey gud

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před rokem

    ወይኔ እናቴ ኢትዮጵያ ፈጥነሽ አጥፋያቸው ሳይበሉሽ ብያቸው

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q Před rokem +2

    እሷ ያዘጋጀጃቸውን ሰዎች ሰብስባ ቪዲዮ አሳየች ማለት መንግስት ተቀብላት ማለት አይደለም የክልሉ ፕሬዚዳንት ከተታለሉ ኢትዮጵያ ተደፈረች ማለት አይቻልም አብዛኛው ሰው በሌብነት ተክነዋል ስለዚህ ፈቃድ ለማግኘት የሄደችበትን መንገድ መገመት ከባድ አይደለም በዚህ ያህል ተደራጅታ የሄደችው አስቀድማ ያዘጋጀችው ኔት ወርክ እንዳላት እና አደገኛ ሌባ ነች ይሄ ጥያቄ እንዲነሳ የተደረገ እና ሐገርን የመጉዳት እና ለመዝረፍ የተደረገ ነው ቆም ብሎ ማሰብ ይሻላል መንግስትን ከመወንጀል መቆጠቡ መልካም ነው ኢትዮጵያ መቸም አትደፈርም በሌቦች ተሞልታለች አዎ ተጠለቅልቃለች ሁላችን ስንሰማ እና ስና ማጋለጡ መልካም ነው ሐገራችንን ከሌብነት ያፅዳልን ሰላም ያድርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

    • @BerhanTv
      @BerhanTv  Před rokem +1

      ወንድም መንግሥትን አትንኩብኝ አልክሳ ፡ሁልጊዜ መንግስት ለሚፈጠር ነገር ሁሉ ተጠያቂ ነዉ፣አትጠራጠር አገር አገር የሚሆነዉ ስተቶች እንዲታረሙ በማድረግ ነዉ ብቻ ብዙ አታናግረኝ ስለመንግስት ስህተት አርባ ገፅ እፅፋልሀለዉ ለዛሬ በዚህ ይብቃ
      Www.Berhantv.com

    • @bezawitabreham2724
      @bezawitabreham2724 Před rokem

      ቲክቶክ ላይ የመጀመሪያው እረጂም ኮሜንት

    • @eskinderestifanos3230
      @eskinderestifanos3230 Před rokem

      Mengist ale ? yebase leba dafintam olf sebeseb

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před rokem +1

    እረ ኡኡ ወይ ሀገሬ

  • @zelekekolcha-en5md
    @zelekekolcha-en5md Před rokem +2

    Why you worried we don't care she's Doctor or ordinary person we need 250,000,000 USA dollars investment

    • @habesha9871
      @habesha9871 Před rokem +1

      Are you kidding

    • @temmeng8486
      @temmeng8486 Před rokem

      Not only her degree, even her $$$ seems fake or some kind of source with crime. We know how she lives here.

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu Před rokem

      አህያ ……No other word will fit you.💩💩💩👿👿👿

    • @chefbuzyeshemlise7917
      @chefbuzyeshemlise7917 Před rokem

      What a selfish person you are! So you don't care if she ends up killing someone by giving the wrong medical treatment to these innocent people yeah?

  • @woldu100
    @woldu100 Před rokem

    የቅናት ወሬ ይመስላል:: ልጅቱ ትግራዊት ስለሆነች የማሳደድና ስሟን የማጠልሸት ይመስላል:: ዋናው ወሬ ከመቃረም ሰርቶ ሐገርን የሚጠቅም ስራ መስራቷን ግምት ውስጥ አስገብቶ መመልከት መልካም ይሆናል::

    • @abrahamdesta355
      @abrahamdesta355 Před 2 měsíci

      Hey bro she is not tigraweytie I know her in asmera she is pure Eritrean

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry Před rokem +3

    Gud bel gonnder

  • @zzoomtalent
    @zzoomtalent Před rokem +2

    A disgrace to our people. May be she is secretively harming people

  • @user-lg8gz2sz8s
    @user-lg8gz2sz8s Před 11 měsíci

    BIZU Temariwochim Temerakiwochim Nersochi Dokterochim Ethiopia Wusit Ethiopia Mamiret Tichilalichi

  • @melakugebresilassie1225

    ኢንጂነር ሳሙኤል

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před rokem +1

    Mr, kasu, in your opinion do you think there is a law and regulations in Ethiopia? Any one can do anything. We are degraded back to primitive

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 Před rokem

    AMARAWN ENDEZI NEW YECHRSUT 😢😢😢

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu Před rokem

      ይቺ ዘገምተኛ ተጠቅመውባት ነው።
      የአማራን ሕዝብ ወይ “HIV“ ወይም አጎቷ ቴዎድሮስ አድሃኖም የአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት እንደፈፀመው “የመሃንነት”
      ክትባት ይሆናል የወጋቻቸው 😢😭😭😭😭😭ሞት ለብሃዴን በተደጋጋሚ ሕዝቡን ለጥቃት የሚያጋልጠው

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 Před rokem

    በኦሮሙማ ዘምን የማንሰማው ነገር የለም!! አቤት ጉድ!!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před rokem +1

      አረ በፊትማ ፌክ አይሰራም አንድ መሀበረሰብ ላይ ለመለጠፍ ከምትሯሯጪ የቱ የኢትዮጽያ ሰው ነው ፓስፓርት ላይ ትክክለኛ እድሜ ያለው ከደርግ ጀምሮ ።ሌላውም ዶክሜንት ጨምሮ ።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před rokem +1

      ምነው በወያኔ ጊዜ አንዱ ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ ብሎ ጥቁር አንበሳ ና በክፍለ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች እየሄደ ስንትና ስንት ማጭበርበር አርጎ ነው በመጨረሻው የተያዘው
      በየጊዜው ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ

  • @em6428
    @em6428 Před rokem

    Catherine booth is a rehab centre

  • @alemteclu6917
    @alemteclu6917 Před rokem +2

    She is a Dr. But you don't know her .Amlak yibarkih

    • @MeG-cg5vf
      @MeG-cg5vf Před rokem +3

      No she’s not

    • @meron2682
      @meron2682 Před rokem

      If she is a real dr she needs to speak up. Why hiding!!

  • @letischsamuel7908
    @letischsamuel7908 Před rokem

    እዝግዮ እዝግዮ እዝግዮ ማረን
    እንደምትለዉ ሳይሆን በዛ ቀኒኪ አፍሪቃ ሁሉ ከመሪ ጀምሮ እስከ ህዝብ
    እግዝኣቢሔር የማይፈራ ሆኖ ያለዉ ነዉ

  • @YouTuber-dz5kc
    @YouTuber-dz5kc Před rokem +1

    What a disgrace!

  • @Whale794
    @Whale794 Před 10 měsíci

    ያንተ ፡ ያለህ

  • @realtalk5302
    @realtalk5302 Před rokem +1

    You guys have no fact , only speculations. Your misinforming the public .

    • @temmeng8486
      @temmeng8486 Před rokem

      They do, from medical association that protects the illegal practice of physicians or so called physicians.

    • @zoenamour
      @zoenamour Před rokem

      They would not have went to the media without a supporting documentations. They’ve got a written documents from the college des médecins de Québec stating that she does not hold or never held a permit to practice nor was she registered to practice medicine. This is purely scams but also putting innocent lives at risk.

  • @ht5297
    @ht5297 Před rokem +1

    የማንም መጫወቻ እንሁን

  • @hadguaregawi5269
    @hadguaregawi5269 Před rokem

    ፕሮጀክቱን እውን እንዲሆን ከመደገፍ ውጭ አሉታዊ መረጃ ማቅረብ ጥሩ አይደለም::ካናዳ መቀመጥ ብርቅ አደረጋችሁትሳ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před rokem

      Fake life አይሰለችም? ወያኔ እንደዚህ ነው አገሪቱን ሲጫወትባት ህዝቡም በዘረፋ የባለገውና የኖረው ያኔ የተለመደ ነገር

  • @bezamekonne1927
    @bezamekonne1927 Před rokem

    አረ ወገን እንጩህ ምንድነው እየሆነ ያለው ይህቺ ሴት ተልኮዋ አማራውን ያተኮረ የመስላል

    • @raekwonyaeyo
      @raekwonyaeyo Před rokem

      She's a scam artist

    • @Fantahun123
      @Fantahun123 Před rokem

      ከአማራ ጋር ምን አገናኘው ደቡብ ክልል ነው እያሉ?

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus Před rokem +1

    Thank you ❤ 🙏