ሴት አመሉ - Ethiopian Movie Set Amelu 2023 Full Length Ethiopian Film Set Amelu 2023
Vložit
- čas přidán 29. 10. 2023
- ሴት አመሉ - Ethiopian Movie Set Amelu 2023 Full Length Ethiopian Film Set Amelu 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media - Zábava
ይሄን ህፃን የሚወዴው እደኔ🤙🥰
የተዋክዶ ልጆች እዃን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን
Ye amatu new ende
Amen
ኣሜን(3)🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰
እፃን ማርኮንን አይቼ ነው የገባውት ይሄ የተመታ እፃን ስወደው ❤️ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏
እኔም😂
በትዳር ላይ ለሚማግጡ ትልቅ ትምህርት ፈጣሪ ልቦናና ማስተዋሉን ይስጠን
፧
ማርኮርን የምወዱ የልጅ ሽማግሌ የሆንክ ልጅ እደግ ተመደግ 😍😍😍😍😍
😍😍😍😍😍😍
እዮባ እና ሄኖክ ያሉበት ዴስ ይላል❤❤❤❤❤
Mrt newu
hahaha
እንደኔ ኮመንት አንቦ ፊልም የሚያይ
እስቲ ታሪክ ተውኑ ሁለቀን ስለ ሴት ብቻ 😢
ሌላም መተወን አይችሉም ከሴት ውጭ
በትክክል ቡዙ ሀገሮች ታሪክን መሰረት አረገው ነው እየሰሩ ያሉ እንኳን ኢትዮጵያን የመሰለ በታሪክ የበለፀገች ሀገር
Exactly
😂😂😂 የልጅ ነገር እድግ በል ትንሹ
ጥሎብኝ ሄኖክ ያለበትን ፊልም ማየት ያስደስተኛል
ስሜን ቀምተሺኛል ከነ አባቴ😂😂😂 እኔም ሄኖክ ያለበትን አፈንፍኜ ነዉ የማየዉ😅
@@teybaseid7024 😍😍❤
እኔም ሄኖክ እና ይሄ ጩጬ ያሉበትን ፊልም ስወድ
ሄኒን የሚወድና ጩጬውን የሚወድ ለይክ❤❤
SUBSCRIBE SHARE Comment 👍🏻 LIKE LIKE 👍🏻 LIKE 👍🏻. ቅዱስ ሩፋኤል እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን 🛐 🛐 🛐። አብነ አረጋዊ እንኳን አደረሳችሁ አሜን
Subscribe 😮😮.
ወይኔ ህፃኑ 😂😂😂😂 በሳቅ ገደለኝ😂😂😂
አይ ሴቶች ለንብረት ብለዉ ያለ አቻቸዉ ያገቡና ሀብት ሲያገኙ እኩዮቻቸዉ ያምራቸዋል 😢😢😢
❤❤
😂😂😂እህልእናውሀአባቴቤትአላጣሁ
ለምንይዋሻል
ወንድነትከሌለውአላገባውም
ምንያደርግልኛል😂😂😂
አሪፍ ፊልም ነው ግን የራሳችንን የወረደ አመለካከት እና ድክመት በእናትና አባት ላይ መለጠፉ አግባብ አይደለም ከእነሱ መማር ያለብን መልካም ተግባራቸውን ብቻ ነው 😅😅😅😅
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቀል ለማንም አይበጅም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
ኧረ ትንሹ ልጅ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂❤❤❤
😂😂😂
😂😂😂😂
ምንድነው ከሶፋ ላይ አትነሱም? በዕውነት የወረደ የወረደ ነው እንደው ትልቁ ሰውዬ ያሳምረዋል ብዬ ነበር ያየሁት ግን እርሱም ሶፋላይ ተሰፋ የህፃኑእናት ብትቀር ይሻላታል አትችልም እዮባ መኖርህ ብቻ በቂነው እድግ በል የበለጠ በርታ አዳዲስ ነገር ፍጠር ገና ልጅ ነህ
😢😢😢 በትዳራቸውና በፍቅርላይ ለሚቀልዱት በጣም ጥሩ ትምህርትነው ልቦናውን ይስጣችሁ❤❤
እኔ ግን የሚገርመኝ በፊልምም በእውንም ሰው ትዳር ይዞ ለምን ይማግጣሉ ሁሌ ጥያቄ ነው የሚሆንብኝ ጉድ😢
ለነም ያልተመለስ ጥያቄ ነው ካልሆነ መለያየት አይሻሊም እዬቆሸሹ ከመምጣት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የተራበ ሻርክ ይብላህ አረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቁ ሰዎየ ጋዜጠኛ።ቢሆን ድምፁ ያምራል ማሻአላህ
ሥጂምር ሁሎምሤትአንድአይደለም ልቦና ይሥጥክ
ቆጆ ነው ❤❤ግን ሚሪ አለባበስ ሞብ ህሉ😢😢😂😂😂😂
ዘንድሮ እንደሆነ ሄኖክ የሌለበት ፊልም የለም
አይይይ የኢትዮጵያ ፊልም! እንዴት እጅግ እጅግ የወረደ ፊልም ተብዬ ነው!!!
ሄኖክ ያለበት ፈልም ሁሉ ደስ ይለኛል ሄን ሲወድክ
ጥሩ መማሪያ የሆነ ፊልም ነው።
ብዙ የተማርኩበት ፍልም ነው፡አመሰግናለሁ!!!
ዋውውውውውው ትልቅ ትምህርት ነው😭😭😭😭
አቤት አለባበስ ኡፍ ቁንጅና በራቁት ልብስ ነው እንዴ😢😢😢አረተው ሴቶች
ልክ ነሸ😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
ትንሹ ማርኮንን የሚወደው 4ቱንም ወንዶች ስወዳቸው እዮባና ሔኖክ ያሉበትን ፊልም ስወደው
ነቅነቅ ሄኒ ታማኝሴት አጣህ😂 የኛእቁ ሄኒያቺን 👌
አማርኛ ፊልም በስንት ጊዜየ ዛሬ አይቸ ሞቷል
በለው እኔእራሴ እንደሻሩክነው የምከንተው አላለም ምርጥ ፊልምነው በሩትልን
አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ህይወት ይቀጥላል🙏💞💞💞💞💋
ይሄን ህጻን ማነው ፈቶ የልቀቀብን ?በል እግዛብሔር ያሳድግህ
ዋው ደስ ይላል ❤❤❤
በትዳር ላይ መማገጥ ሀራም ነው ግን መጀመሪያ እሱ ሽማግሌው ወጣት ማን አግባ አለው ሲቀጥል የምትፈልገውን ነገር ስሜቷን ጭምር ማስተካከል ሳይችል ቁጥጥር አለዴ አጁዝ
ጩጬዉንና እዮባን አይቼ በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ይሄ ጩጬ ስዎደዉ
እኔም ልጀን ያስታውሰኛል በዛ ላይ ሄኖክ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነው የማየው😂😂😂
@@toybaseid7802 ይቅርታ ይደረግልኝና ይሄ ሄኖክ የሚባል ሰዉ በቅርብ ይመስለኛል ፊልመኛ የሆነዉ ግን ሚድያዉን ተቆጣጠረዉሳ😂😂😂😂
@@toybaseid7802እኔም እነሱን አይቸ ነው የመጣሁት
Bexam ariffilmyimechachihu bertulin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በላይ
እዬብዬ እዚሁ አይናችን ስር ጎረመሰ አንተም አሁን ትጎረምሳለህ ደሞ እኮ ስራው ያስቃል አልነግርም ብሎ ንግር አይ የለጅ ነገር
Rip Amharic Movie 😢
እታደካ ይምልከተካ ውፃእ ካብዚ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤫🤫🤫🤫
በጣም በጣም ደስ ይላል ❤️❤️
ቀጣዮንላኪቶሎ ❤❤❤
ማርኮንዬ እድግ በልልኝ ሰወድሀረ ❤
አሪፍ አሥተማሪ ፊልም ነው
እዮባ እኮ እኔ ከስደት ሳልመለስ ጎረምሳ ሆ ወይ ጊዜ
ዋውውው ❤❤❤❤
ዋውውውውውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ትንሹ ስወድህኮ እድግ በልልኝ
አሰተማሪ ፊልም ነው 😊
በጣም አስተማር ነው በርቱ 🙏🙏🙏🙏
ትንሹ ልጅ😂😂😂❤
እረ ትንሹ😅😅😅😅😅😅😂
ደስ የሚል ትምርት አዘል ድራማ ነው
የድሮወቹ አርቲስቶች የተገቡግን
wowww
Wow!batem des yamil astemari now !❤❤Galatoomaa
ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉
ዋዉዉዉዉ❤❤❤
Wawu konjo acherares yalewu film❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ነዉ አለባበሷ ይደብራል በቅርቡ በኛ ሀገርም አሁን በቅርቡ ከሚስቱጋር ይዞት እጁን ቆርጦለታን አትማግጡ
አረ ህፃኑ😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ምርጥ ፊልም ዋው
❤❤❤
እኔ የምለው ፎፋ ወንበር በደንብ አድርጋችው አስተካክለችው አታለብሱትም ዋይ አንዘላዝላችው😮
🤩🤩
እናመሰግናለን
ዋው አደኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲ አይነት የመንደር ወጎች ለመስራት እኮ ስልክ በቂ ነው ። ከደሬሲው ተመልካቹ ብዙ እጥፍ የቀደመበት አገር ።
Hitsan marekon adenikewalew. Esun ayiche nw ❤❤
❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አስተማሪ ነው!!!
Ye Ewnet film film yshetal❤
Wow
God 🙏 for gave us
ፈጣሪልቦናዪስጣቺሁ
Wow 😳
The real life of Henok
Very good progress
የህዱ ነገር 😍😍ብቻ ሁሉም ደስ ይላል ❤❤❤
Waw waw❤❤❤
❤❤❤❤❤
የኔዉድ ማርኮን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እዮባእናሄኖክያሉበትዴስላል💜💜💜💜
👏✨❤️🔥
Bexam Aseta mari film new ❤❤❤❤
ዋው እማዋይሽ ባዬ ደስ ሚል አሳያችሁን አበሳ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤
😢😢😢😢አቤት ጉድ😢😢😂😂
እኔኩ ጥያቄ ሚሆንብኝ ባሉቻቸዉ ካልተመቿቸዉ ሚስቱቻቸዉ ካልተመቿቸዉ ለምን ተነጋግርዉ አይለያዮም ለምን ይማገጣል ቁይ እሱ ይጠብቀን አሬፍ አስተማሬ ነዉ በገሀዱ አለምም ያለ ነዉ የሰራችሆት
Arif new bertu❤❤❤
Wow arif astemari flm nw
❤❤❤❤
❤❤markoniye
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ማር እድግ በል❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹
😢😢
ጥሩነው
❤❤ገና አላየሁም