ኮርኒስ ማሰራት ለምትፈልጉ ልዬ ድዛየን 0910336409 /0936697576 በዚህ ቁጥር ይደውሉ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 44

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን በእውነት ጥሩ መርጃነው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 6 měsíci

    እሙዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አሪፍ ነዉ ያምራል የኔ ዉድ ቆንጆ ዲዛይን ነዉ ❤❤😮

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 6 měsíci

    ዋው ምረጥ ዲዛነው ሀገራችን ስንገባ እናሰራለን

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣሽ ደስየሚልቁየታነበር🎉

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Před 6 měsíci

    አህለን እሙዬ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውውውው በጣም ያምራል 🎉🎉

  • @AwetTube
    @AwetTube Před 6 měsíci

    እመቤት የኔ ወድ ሰላምሸ በፈጣራ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላምሸ በፈጣራ ይብዛለሸ በረቺ🎉🎉

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እሙዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ዎውውውው ያምራል

  • @sadamu
    @sadamu Před 6 měsíci

    አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ኢንሻአላህ❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před 6 měsíci

    እግዚያብሄር ይመስገን እሙ ያምራል ኮርኒሱ ሀገራችን ሰላም ይሁንልን እጅ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እሙ እንኳን ደና መጣሽ👍

  • @emukal
    @emukal Před 6 měsíci

    እሙዬ ይቺ ነገርማ ያንቺ መሆን አለባት ዋውውው የሳላው መሰለኝ በመጨረሻ ላይ ካለው ኮርኒስ እንዴት አባቱ ያምራል ማሻአሏህ ያለም የደስታ የእድሜ የጤና ፀጋ በረከት የተሞላ ቤት ያድርገው ቤት ለሰራችሁ በሙሉ

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud Před 6 měsíci

    ሰለም ለንታ ይሁን እንኳን ደነ መጠህ ጥሩ ቆይታ ነበር ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እመቤትየ አሪፍ ቆይታ ነበር እህት አለሜ እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊተ🎉🎉🎉🎉

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Před 6 měsíci

    በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ሽ ይብዛልኝ እመቤትየ አህለን እማ አሪፍ ቆይታ ነበር እህት አለሜ እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ💞👍💞💞💞

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ❤❤

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 Před 6 měsíci

    ዋውውው እሙ ኧረ ሲያምር ዋው ጎበዝ እሄን እሚሰራው

  • @lubetuber
    @lubetuber Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ውዷ እንኳን ደህና መጣሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 6 měsíci

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል 👍👍👍👍👍👍

  • @DesiFoodRecipesKitchen
    @DesiFoodRecipesKitchen Před 6 měsíci

    V nice 👌

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችን ሰላም ያውርድልን❤❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ዋውውውውው ያበደነው

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 6 měsíci

    ሰላምጤናይስጥልኚ ሀሪፈስራነው በረታ እስኪእኔ ልመጣ እጂ

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 6 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት 🌿🌹☕️🌿🌹☕️

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 5 měsíci

    እመቤትየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጠፈተሻል በሰላም ነው 😍አብሽሪልኝ ተስፍ መቁረጥ የለም አንድ ቀኝ ሁሉም ነገር ደስታ ይሆናል ምርጥ ኮርኒስ ነው እዛ ብሆን ስንት ማሰራው ነበረኝ እመቤትየ የልመና ነገር ሁኖብኝ ዝብየ አለሁት

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን በላላም እስክ መንገናኝ መልክም ጊዜ ይሁንልን

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před 6 měsíci

    ሠላም የት ነው ውድ እሲቲ ሀገረ ሰላም ትሁን እናሰራለን እድሜ ከሰጠን❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም አሪፍ መረጃ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 Před 6 měsíci

    ዋውው ሲያምር አስኪ አገር ስላም ይሁንና ወደ ጎንደር ይሄድ ይሆን?❤❤❤

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s Před 6 měsíci

    ሰላም እሙ እንኳን ሰላም መጣሸ

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun Před 6 měsíci

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤👍

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 6 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ
    እሽ ቆይ ቦታ ልግዛና ከዛ ቤት መስራት ታስብ እደውላለሁ💃💃😂🕴

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እሙዬ ያምራል የት ነው በርችልኝ ውደ🎉🎉❤❤

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před 6 měsíci

    Egzbhr yemesgn selamish yebzalegn marr enkuanb dehin metesh emaa❤❤❤❤

  • @Tsehay-iy8pi
    @Tsehay-iy8pi Před 6 měsíci

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ሠላም መጣሺ ሲያምር የት ነው እሙ

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 6 měsíci

    ሰለም ሰለም ውዶቹውድድድድድድ ❤❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Před 6 měsíci

    Selam Selam Enqan Dahna Matsh Selam Fekr Andnat Ypagsn Hagrachn Selm Ymalsln Arif Marga New Katybat Enasrln

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 6 měsíci

    ሰላም ጤናይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @batitube3367
    @batitube3367 Před 6 měsíci

    ሰላምሽ ይበሰዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ይህማ የአንች መሆን አለበት በርች ሰላም ይምጣና እናሰራለንንንሰሰ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 6 měsíci

    selam.ekan.dena.mitashi.lik❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před 6 měsíci

    የት ነሽ ግን አቸ እመቤት ሸጋዋ 🙏🙏🙏