አልባስጥሮስ የአምልኮ ድግስ ከዘማሪ ኤርሚያስ ለማ ጋር /River Tv Ethiopia/ 2016/2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Welcome to official CZcams channel of River Tv Ethiopia | River of life church
    Subscribe our CZcams channel here - - httpswww.youtube.comchannelUCCqSeYq2rnhPvxZG22-cHLA
    #worship
    #mezmur
    #protestant
    #river_tv_ethiopia
    #new_protestant_live_worship
    ሪቨር ኦፍ ላይፍ ቤተክርስቲያን | River of life church | River Tv Ethiopia
    ▶️ የፕሮግራም ቀናቶች
    ✅ እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ ( የአምልኮ እና የቃል ጊዜ )
    ✅ ማክሰኞ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ ( ልዩ የኃይል እና ነፃ የመዉጣት ቀን )
    ✅ RDC /ሪቨር የነፃ መዉጣት ማዕከል / ልዩ የፀሎት ፥ ነፃ የመዉጣት እና የትንቢት አገልግሎት ዘወትር ረቡዕ ከ3 ሰዓት ጀምሮ ፥ ለሰላሳ / 30 / ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ አሁኑኑ ይደዉሉ እና ይመዝገቡ /09-68 68 70 46 / ።
    📍 አድራሻችን ጀሞ 1 የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ባለዉ ኮብልስቶን 400 ሜትር ገባ ብሎ ። በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!! ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ... እናመሰግናለን

Komentáře • 2

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 Před 3 měsíci

    ኡፍ እንዴት ጣፋጭ የማይነጥፍ አምልኮ

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD Před 3 měsíci

    Ermaye Blessing ምንጭህ ብሩክ ነዉ። Spirit full Song❤