አመለጥኩት by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አመለጥኩት by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
    CORNERSTONE RECORDING
    DIRECTOR MIKIAS KASSAHU

Komentáře • 362

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 Před 2 lety +215

    ውይ አዝዬ እንደው ምን አይነት ፀጋ እና ሞገስ ነው የተሰጠሽ የኔ እናት ብቻ ቃላት የለኝም የፀጋው ባለቤት ስሙ ይባረክ🥰🥰🥰

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 Před rokem +33

    ጌታ ሆይ እኔንም አስመልጠኝ መሃላውን ቃል ኪዳኑን እንዳፈርስ እርዳኝ ከተተበተበኝ ሰንሰለት እንድወጣ

    • @habteg.hawariat7980
      @habteg.hawariat7980 Před 5 měsíci +1

      ጌታ ኢየሱስ የሞተው ያንተንም እዳ ለመክፈል ነው፣
      ጌታ ኢየሱስ የቅርብ አምላክ ነው ፤
      ና አስመልጠኝ ያንተ አድርገኝ በለው ሳትሰለች ይረዳሀል ፣
      ቀምሰህ የማታውቀውን ሰላምና ደስታ ያፈስልሀል ፣

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    አዙዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🙌🙌👏👏

  • @MikasPictures
    @MikasPictures Před 2 lety +62

    አዚዬ እንደው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንቺ ድንቅ ሴት ምን አይነት መታደል ነው ካንቺ ጋር ጌታን ማገልገል አንቺ ላይ ስላለው የማይቀዘቅዝ የማይጠፋ መንፈስ ስለ ትህትናሽ ጌታን ዘወትር እባርካለው እወድሻለው::

  • @natnaelmengistu3711
    @natnaelmengistu3711 Před 2 lety +27

    ከሰማያት የተላከውን የሕይወትን ጥሪ ደብዳቤ
    ከቶ እንዳልረዳ እንዳይገባኝ እንዳላስተውለው አንብቤ
    ባይኖቼ ላይ የተጋረደው የከበበኝ ያ የሞት ጥላ
    በቃሉ ጉልበት ተሰበረ በዙሪያዬ ብርሃን ሞላ
    መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኑሮ
    ለዘላለም ተድላ ከጌታ ጋር አብሮ
    አሁን ገና ደላኝ አሁን ተመቸኝ
    ከሁሉ የበለጠ ጌታ ኢየሱስ ያዘኝ

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o Před 2 lety +3

      My favorite of lyrics from the song! Hallelujah to the redeemer!

    • @saramaru270
      @saramaru270 Před měsícem

      Waw❤❤❤

  • @japhetethio978
    @japhetethio978 Před rokem +16

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ከዚ በፊት በዓለም ሳለው ሰምቼው አውቃለው አሁን ግን ተፈትቼ አምልጬ ስዘምር ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው የእያንዳንዱ ቃላት መልክታቸው ሀይል አለው። አዜብ ዘመንሽ ይባረክ

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 Před rokem +155

    ምንም ሙስሊም ብሆንም እነዚህን የመሠለ የቆዩ መዝሙሮች ባደመጥኩት ጆሮዬ የአሁኖቹን ዘማርያን ማድመጥ ጆሮን ማድማት ነው አይ ስርአት አይ ድምጽ ብቻ በዚ በስራዎችሽ በጣም ነው ምወድሽ

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 Před 2 lety +17

    ከሕይወትም ሕይወት ከክብርም ክብር
    መውጣት ከጨለማ ከሙታን መንደር
    ለሰው በዘመኑ ይሄም አለ ለካ
    መስፈሪያ የሌው ሰላም ከቶ የማይለካ
    ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ(2x)
    ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን (2x)
    ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ (2x)
    እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ (2x)
    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት
    መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት
    አዲስ ኪዳን አደረግኩኝ ከኢየሱስ ጋራ
    በጐልጐታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ (2x)
    ከሰማያት የተላከውን የሕይወትን ጥሪ ደብዳቤ
    ከቶ እንዳልረዳ እንዳይገባኝ እንዳላስተውለው አንብቤ
    ባይኖቼ ላይ የተጋረደው የከበበኝ ያ የሞት ጥላ
    በቃሉ ጉልበት ተሰበረ በዙሪያዬ ብርሃን ሞላ
    መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኑሮ
    ለዘላለም ተድላ ከጌታ ጋር አብሮ
    አሁን ገና ደላኝ አሁን ተመቸኝ
    ከሁሉ የበለጠ ጌታ ኢየሱስ ያዘኝ አሜንንንንንንን አዚዬ ብርክ በይልኝ ፀጋ ይብዛልሽ🎷🎷🎷💎💎💎🎺🎺🎺🎵🎵🎵🎙🎙🎙🎶🎶🎶🎻🎻🎻🎼🎼🎼🎼📯📯📯🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎸🎸🎸🪗🪗🪗🎹🎹🎹🔊🔊🔊❤❤❤💯💯💯👋👋👋🙏🙏🙏🙌🙌🙌✍✍✍👏👏👏💤💤💤🙏🙏🙏

  • @SavedbyJesus86
    @SavedbyJesus86 Před rokem +19

    I first heard this song 10 yrs ago when an Ethiopian brother gave me a DVD of mezmur & I fell in love with it. Even though I had no idea what the lyrics meant it was enough for me that she is praising God. I didn't know her name until today. 😭 finally I found her & now I can download more of her songs. Praise God 🙌🏽 from South Africa 🇿🇦

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Před 10 měsíci +2

      We Saw and Heard This gospel song in Ethiopia on audio, VCD and International Divine Healing Ministry live worship collection in 2006 GC. We Have all the cds and vcds (Azeb Hailu and mezmur collection where she was)

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 Před 2 lety +171

    ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ(2x)
    ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን (2x)
    ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ (2x)
    እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ (2x)
    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት
    መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት
    አዲስ ኪዳን አደረግኩኝ ከኢየሱስ ጋራ
    በጐልጐታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ (2x)
    የተተበተበው ሠንሰለት አስፈሪው የሕይወት ጨለማ
    በድንገት ጠፋ ገፈፍ አለ ከሰማይ አንድ ድምጽ ሰማ
    ሲተማመንብኝ ሲመካ ሲል አትወጣም ፍጹም ከእጆቼ
    የጌታዬ ፍቅር ማረከኝ ወጣሁኝ ሰይጣንን ከድቼ
    ከሕይወትም ሕይወት ከክብርም ክብር
    መውጣት ከጨለማ ከሙታን መንደር
    ለሰው በዘመኑ ይሄም አለ ለካ
    መስፈሪያ የሌው ሰላም ከቶ የማይለካ
    ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ(2x)
    ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን (2x)
    ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ (2x)
    እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ (2x)
    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት
    መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት
    አዲስ ኪዳን አደረግኩኝ ከኢየሱስ ጋራ
    በጐልጐታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ (2x)
    ከሰማያት የተላከውን የሕይወትን ጥሪ ደብዳቤ
    ከቶ እንዳልረዳ እንዳይገባኝ እንዳላስተውለው አንብቤ
    ባይኖቼ ላይ የተጋረደው የከበበኝ ያ የሞት ጥላ
    በቃሉ ጉልበት ተሰበረ በዙሪያዬ ብርሃን ሞላ
    መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኑሮ
    ለዘላለም ተድላ ከጌታ ጋር አብሮ
    አሁን ገና ደላኝ አሁን ተመቸኝ
    ከሁሉ የበለጠ ጌታ ኢየሱስ ያዘኝ
    ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ(2x)
    ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን (2x)
    ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ (2x)
    እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ (2x)
    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት
    መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት
    አዲስ ኪዳን አደረግኩኝ ከኢየሱስ ጋራ
    በጐልጐታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ (2x)
    የክብር አምላክ እግዚአብሔር ወደ ክብሩ አስጠግቶኛል
    ለዘለዓለም አይናጋም ብርቱ ቅጥር ሰርቶልኛል
    ሺህ ቢፎክር ሺህ ቢዝትብኝ ጠላቴ ከየት ያገኘኛል
    የመስቀል ጀግና ጌታ ኢየሱስ ከመረቡ አስመልጦኛል
    ደሙ በጐበኔ ላይ ስለተቀባ
    የሞት መላእክተኛ ከቤቴ እንዳይገባ
    ይህ ለአምላኬ ደስታ መርዶ ለጠላቴ
    ሆኗል ለዘላለም (እሰይ) እኔ በማምለጤ
    ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ(2x)
    ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን (2x)
    ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ (2x)
    እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ (2x)
    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት
    መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት
    አዲስ ኪዳን አደረግኩኝ ከኢየሱስ ጋራ
    በጐልጐታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ (2x)
    እንዴት ሚባርክ ዝማሬ ነው 😍😍😍
    ተባረኪ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን
    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት
    መሐላውን ቃል ክዳኑን አፈረስኩት
    አዱስ ኪዳን አደረኩት ከኢየሱስ ጋራ
    በጎልጎታ ቀራኒዮ በዚያው ተራራራ

  • @zerubbabelbehailuofficial
    @zerubbabelbehailuofficial Před 2 lety +38

    በፀሎት የተገኘ እና ከሕይወት የመነጨ መዝሙር ያስታውቃል! የሠማው ሁሉ የሚባረክበት መዝሙር ነው። ተባረኪ አዜብዬ❤

  • @betelhemyohannes4887
    @betelhemyohannes4887 Před 2 lety +11

    ዘማሪት አዜብዬ አንቺ ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ብርክ ያድርግሽ ሌላ ምንም ለማለት ቃላት ያጥረኛል

  • @enku7630
    @enku7630 Před rokem +8

    ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ አዜብ። ከልጅነቴ ጀምሮ ሳደምጠው ያደኩት ዝማሬ ነው።

  • @efoyafrica-psychologistama2633

    መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኑሮ
    ለዘላለም ተድላ ከጌታ ጋር አብሮ
    አሁን ገና ደላኝ አሁን ተመቸኝ
    ከሁሉ የበለጠ ጌታ ኢየሱስ ያዘኝ
    ንገሩልኝ መርዶ ለዚያ ለጠላቴ
    ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴን
    ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ
    እግዚአብሔር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ
    አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት
    መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት
    አዲስ ኪዳን አደረግኩኝ ከኢየሱስ ጋራ
    በጐልጐታ ቀራንዮ በዚያ ተራራ
    God bless you more Azeb!

  • @yemi341
    @yemi341 Před 2 lety +25

    በሠማሁት ቁጥር እንደ አዲስ የምባረክበት መዝሙር ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 Před 2 lety +11

    ለዚህ ትውልድ አዜብ ሃይሉን የሰጠንን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰አንቺ የእኛ ትውልድ ትልቁ ስጦታችን ነሽ🥰🥰🥰🥰

  • @Singerhenokhatiya
    @Singerhenokhatiya Před 2 lety +24

    ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏😍 እጅግ እወድሻለሁ ያኔ በልጅነቴ የመከርሽኝ ምክር እስካሁን በልቤ ውስጥ አለ

  • @firaolabdissa6547
    @firaolabdissa6547 Před 4 měsíci +2

    አማለጥኩት መሀላውን ቃልክዳኑን አፈረስኩት 🙏🙏🙏🙏🙏💕 አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @africaunited8872
    @africaunited8872 Před 2 lety +65

    Bomb, car accidents and flying bullets...I escaped death countless times in my life. I remembered those incidents and this song came to my mind. May God bless you abundantly, Aziye ❤ I grew up listening to your songs, and seeing you still rocking the stages makes me happy.

  • @meleseasefa-se8wd
    @meleseasefa-se8wd Před rokem +3

    ዘማሪት አዘብ አንቺ የምታገለግበትን ጉባዬ የመካፈል ትልቅ ፍላጎት አለኝ ጌታ ደግሞ ይረዳኛል ።❤❤❤ የተባረክሽ ሴት ❤❤❤❤

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Před 2 lety +6

    መዝሙረ ዳዊት 124
    7፤ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች።
    ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።

  • @hannahgeri3116
    @hannahgeri3116 Před rokem +6

    የዘላለም አምላክ ይባርክሽ አዚዬ ጌታ ኢየሱስ የሰራልንን ስራ በይበጥ የምቀኚበትን ጸጋ ያብዛልሽ

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 Před 2 lety +14

    I had been listening to this song since my early childhood; it is full of the Power & Grace of God. Great blessings!

  • @likeyou4857
    @likeyou4857 Před 2 lety +23

    It feels unreal for me 🥺🥺
    I was listening your songs while scrolling i opened this
    I couldn't believe my eyes
    I remember this song when i was 6😢
    It was my fav song and i didn't know it was your song .
    I just found out Azi😢
    Bless u🙌🙌😩🥺🙌🙌
    All your songs huv special meaning for me 🥺🥺
    No words just be blessed 🙌🥺

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před rokem +2

    አዜብዬ ❤ እወድሻለሁ❤ጌታ ይባርክሽ❤ የጌታ ስጦታሽና ቆንጅዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ልክ እንደ አንቺ በቅዱስ ቃሉ ያሳድግልን ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው❤

  • @skillfulllife1812
    @skillfulllife1812 Před 2 lety +2

    አሁን ይህ ምን ይባላል ጌታ ሆይ ብቻ እግዚአብሔር በአንቺ ላይ እንደምሰራ አንድም ቀን ተጠራጥሬ አላውቅም

  • @90s_Ethiopian_music_lyrics.

    We grew up listening to this music till now she is the best much love

  • @desalegneasmare8477
    @desalegneasmare8477 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ መዝሙር እልፍ ጠላት ተመቶ ወደ ጥልቁ ወርዷል ! እግዚአብሔር ይመስገን ! ኢየሱስ ጌታ ነው !!!

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Před 2 lety +4

    አዜብዬ! የኔ ውድ እህት! በጣም እኮ ነው ደስ የምትይው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ! አንች ማለት የዘማናችን ዳዊት እኮ ነሽ!!

  • @jimmalenjisa349
    @jimmalenjisa349 Před rokem +8

    This song takes me back to both my high school and my early Christian life! It is a blessing, and soul-nourishing!! So much love and respect my sister, and all praise and glory be to our lord Jesus;,the source of all good and perfect gifts.

    • @enku7630
      @enku7630 Před rokem +1

      That's exactly what I felt. I was in Hawassa when the Album first released and took me to Hiwot Birhan Church where I first heard it at.

  • @yonatangirmaabebe5732
    @yonatangirmaabebe5732 Před 9 měsíci +1

    አዙዬ ይህን በሞገስ የተትረፈረፈ ፀጋ ለሰጠሽ ጌታ ክብር ይሁ በኔ ትውል ምሳሌ አርግ ጌታ አስቀምጦሻል ተባረኪሊኝ ❤❤❤

  • @tezeragmariam868
    @tezeragmariam868 Před rokem +3

    አዜብዬ የእኔ ውድ ያንቺን መዝሙር ሁሉ አወቃለሁ አሁን የ7 ክፍል ተማሪ ነኝ እወድሻለሁ

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c Před rokem +2

    እግዚያብሄር አስቦኝ አዳነኝ በልጁ ሀሌሉያ

  • @mihretubaffa
    @mihretubaffa Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ ያኔ በልጅነት የተባረኩበት ዝማሬ ነው

  • @Eden-Eshetu
    @Eden-Eshetu Před 2 lety +19

    I love you Aziye you're blessed my dear 🥰❤

  • @yemengstwongel
    @yemengstwongel Před 2 lety +5

    ለሰው በዘመኑ: ይሄም አለ ለካ;
    መስፈሪያ የሌው ሰላም; ከቶ የማይለካ... More & more GRACE, dear Sister.

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አመለጥኩት ዳግም ላልያዝ በትምክህቴ በጌታ በእየሱስ እልልልልልልልል

  • @meronhailu2020
    @meronhailu2020 Před 2 lety +9

    We grew up listening to your songs. Listening even now is so powerful. God's blessing be upon you and your family.

  • @እትዮጵያኣንድናት

    አንች የተባረክሽ የጌታ ሴት እንዴት ብሩክ ነሽ ተባረክ ደስ ስትይ ዘመንሽ ይባረክ ልብ ታሳሪፍያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawittewelde7261
    @selamawittewelde7261 Před 2 měsíci +1

    Mezmuroches Asmera eyemeta yaxnanan neber dro gietan sanwq,tebareki ❤❤❤❤

  • @refiyasisay5990
    @refiyasisay5990 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ፍሬሽን ስላሳየሽ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን እኛም ተጠቅመናል ተባርከናል በረከታችን እህታችን አዜብዬ ተባረኪ

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 Před rokem +2

    እንዴት አድርጌ ይህን መዝሙር እንደምወደው ብታዪ ጌታ ብርክ ያድርግሽ

  • @ኢዩኤል
    @ኢዩኤል Před 2 lety +6

    አሜን አምለጥኩት ጌታ ይባርክሽ የምወደው መዝሙር ነው።

  • @semharasmelashi7546
    @semharasmelashi7546 Před 7 měsíci +1

    ምን ኣይነት መዝሙር ነው ዋዋዋ የተባረከ ተባርኪ ኣዙ አህትስ ከ ኤርትራ ❤❤❤

  • @AsmelashGoitom-de1oi
    @AsmelashGoitom-de1oi Před 11 měsíci

    ይህን መዝሙር ስሰማ(ባጠቃላይ መዝሙር) ውስጤ ደስ ይለኛል

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 2 lety +6

    አዚቲ 😍😍😍😍እሰይ
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ🙏

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před měsícem

    Amen.🙌💓✅️
    Amazing worship.
    🎹🎸🎻🎷🎺🥁🎤🎵💓✅️
    God bless you all abundantly.
    Singer Azeb.💕
    You're blessed.
    All glory to almighty God.🙏

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 5 dny

    * AMEN FOR LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!! THANK YOU FOR ALL OF YOU FOREVER !!!

  • @sharingiscaring20241
    @sharingiscaring20241 Před rokem +2

    azuye, may God bless you so much. really im blessed with all your song of special gift.Thanks to lord for giving us like you.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem

    አዜቧ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልኩ ይሄን የመዝሙር ክሊፕ ሙሉውን ቪዲዮ ወንድሜ ነው የቀረፅሽው እደ ኢየሱስ ሆኖ መስቀል ተሸክሞ ወደተራራ የወጣ ሙሉ ቪዲዮሽን ፒያሳ አግኝተሽው ተዋውላቹ ተፈራርማቹ ሙሉ የቪዲዮ ክሊፑን ሰራልሽ ወንድሜ ነው እኛ የተዋህዶ ተከታይ ነን ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ህያው ስለሆነ ደስስስ ያለው ሰራልሽ ነገር ግን በሰፈር ምናምን ተቋሞ ነበረበት ነገር ግን መልሱ የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነውና ሰራሁላት አለ ካህኔን አይተነዋል ከቤተሰቦቻችን ጋ ተሰብስበን በጣም ግሩም ነበር ወቅቱ በዛ በጣም ወድሻለው ሀዜቧ ክፍያ አልተቀበለሽም ነበር በእውነት ለቃሉ ታምኖ ነው የሰራልሽ በዚ በወንድሜ ኮራለው እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ነን ክርስቶስ ሲከብር ደሲለናል❤❤❤❤❤

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 Před 2 lety +1

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኦ ላስመለጠን ክብር ይሁንለት ተባረኪልኝ እህቴ!!!!!

  • @user-zq3bq7jk3r
    @user-zq3bq7jk3r Před 3 měsíci

    ድንቅ መዝሙር አግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @SimretBogale-nu8pe
    @SimretBogale-nu8pe Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አመለጥኩት አዲስ ኪዳን አደረኩኝ ከየሱስ ጋራ አሜን

  • @danielweldu6399
    @danielweldu6399 Před 2 lety +8

    ኣዙየ በመዝሙርሽ ተባርከናል እና ተባረኪ !❤❤

  • @abitiensebo5432
    @abitiensebo5432 Před rokem +3

    ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ይበርክሽ !

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Před rokem +1

    Isayyuu...elililili ke zelalem mot ameletikugn.....yala meletachu amilitu be ye sus sim

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 Před rokem +3

    አሜን አመለጥኩት ተባረኩ

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene Před 3 měsíci

    First Jesus 💥 because GOD. to Give Azeb tanks. More GOD

  • @steventeshome9265
    @steventeshome9265 Před 2 lety +2

    አሹ አንኩዋን ከረስተያን ሆንኩኝ
    አዙዬ ጌታ ይባርክሽ 🙏👏🙌

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene Před 3 měsíci

    WONDER full Jesus Christ second Jesus 💥 first Azeb

  • @matiman1467
    @matiman1467 Před 10 měsíci +1

    ewnet kalehubet situation endeweta redtognal tebarekilegn aziye

  • @samrimelkie5280
    @samrimelkie5280 Před 2 lety +1

    ተባረኪልኝ የትውልድ በረከት ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @rehobotlemma1113
    @rehobotlemma1113 Před 2 lety +3

    we love you Azeb.....just God bless you!!you are unique

  • @bethelhemgmicheal4602
    @bethelhemgmicheal4602 Před 2 lety +3

    You know now i am 14 years old but i was know this song early when i was 4 or 5 year but still know i love this song more than i can say may good blessyou you have beautiful voice with a grace keep singing for ever ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mikiyasgetachew77
    @mikiyasgetachew77 Před rokem +2

    I grew up listening to your song. You are just a blessing for us. May God Bless you!!!

  • @tsegaagago8093
    @tsegaagago8093 Před 2 lety +2

    እሰይ አመለጥኩት!....🙌🙌🙌🙌
    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @trimoselection2034
    @trimoselection2034 Před 11 měsíci +1

    What a revelation!!
    May God bless you!

  • @eliasyonas8387
    @eliasyonas8387 Před rokem +1

    azebye endate endmewdwesh father holy spirt yebarksh

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 2 lety +2

    አሜን ለዘለአለም አመለጥኩት።
    ተባረኪልን በብዙ በጌታ ስም አሜን።
    ሀሌ ሉያ።

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 2 lety +5

    praise glory to Almighty God.

  • @user-gw4fj9ij6j
    @user-gw4fj9ij6j Před 2 lety +2

    One of my favorite Ethiopia gospel song keep it up sister what a song 🙌🙌🙌

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    Please Upload Azeb Hailu "Ameletkut" VCD Original Mezmur Clips (Original Music Videos) 1998 / 2006!!!🙏🙏🙏🙏🙏
    Original Music CMM Studio
    Original Video Clip Ethiofilm Production

  • @yordanosfekde8806
    @yordanosfekde8806 Před 2 lety

    አዜብ ተባሪኪ ገና 5ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ተባሪኬበታለሁ

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 Před 2 lety +3

    Amen hallelujah 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    God bless you our sister in Christ ❤️❤️❤️

  • @rtes.9364
    @rtes.9364 Před 2 lety +2

    This song hits different after I heard your testimony!

  • @susbdjeizne1075
    @susbdjeizne1075 Před rokem +1

    በረከታችን አዚ ተባረኪ

  • @elroizeru4709
    @elroizeru4709 Před 3 měsíci +1

    Love jesus ❤❤❤❤

  • @eyuelw
    @eyuelw Před 2 lety +7

    ከዘላለም ሞት ፥ ጥፋት #በኢየሱሴ አመለጥሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Před 2 lety +1

    Yesssss Amen Thanks God for everything ❤❤❤ Stay blessed Azuye🎉🎉🎉

  • @lidu1507
    @lidu1507 Před 2 lety

    Yedidiya ebalalew Azeya betsetesh siga tebarkiyalew please selylgh 🙏🙏🙏

  • @semayvibe
    @semayvibe Před 2 lety +7

    ... አብረው ይዘምሩ 🤔

  • @atoexodus
    @atoexodus Před 2 lety +3

    Weyne how I love this song 🙌🏽🙌🏽

  • @essayadane8555
    @essayadane8555 Před 2 lety

    Uuuuuwy azuyeeee fetari amlak zemenshin yibarklsh!!!

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema299 Před 8 měsíci

    ኦኦ ይሄን መዝሙር የማውቀው የፍልስጤም ኢንቲፋዳ ሁለተኛው ውጊያ ማለት ነው ኤፍራታ ምድብ ነበርን እስራኤል አሸነፈች ።

  • @birhanuyibra7533
    @birhanuyibra7533 Před rokem

    Uuuuuuuu....Gloray to the Lord !
    blsd forever

  • @diorG18
    @diorG18 Před 2 lety +3

    May the lord bless you more with his spirit and grace dear. You are indeed a blessing to the body of christ. So much more love and respect.

  • @christtube-
    @christtube- Před 2 lety +1

    አመለጥኩት አዙዬ ተባረኪልን

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 4 dny

    * JESUS IS THE MIGHTY LORD OF GOD FOREVER, AMEN !!!

  • @mekdiyonas9216
    @mekdiyonas9216 Před 2 lety +1

    የትውልድ በረከት ነሽ አዝትዬ አሁንም ተባርከሽ ቅሪ

  • @eyasuyohanis9172
    @eyasuyohanis9172 Před 11 měsíci +1

    Zemnesh yebarek

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Před 4 měsíci

    Tekiston matenat felige new geta abzito yebarkish ❤

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf Před rokem +1

    ሀሌሉያያያያያያያያያያያያ

  • @GashawDesta-mf2nc
    @GashawDesta-mf2nc Před rokem

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    ኮርተንብሻል!!

  • @bereketademnur1285
    @bereketademnur1285 Před 2 lety +1

    እል እል እል እል እል አመለጥኩት 🥰🥰🥰🥰tebareki azuye

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Před 2 lety +1

    Azuye my friend ❤️

  • @Mihireteab_Belete
    @Mihireteab_Belete Před 2 lety +1

    Shalom🖐 . God Bless you. Jesus gives you a strength.

  • @obadiahadinew3919
    @obadiahadinew3919 Před 2 lety

    Geta zemenishi Hulu negerishin yibark betam new miniwedish ❤❤❤

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክሽ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnnn haleluyaaaa,yasimeletegn geta simu yibarek azitiye tebarek