ሴት የላከው... ? | የኢትዮጵያ ምሳሌያዊ አነጋገሮች | ETHIOPIAN PROVERB | FILL THE BLANK CHALLENGE|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • AMHARIC PROVERBS
    Proverb is a simple traditional saying that expresses a truth based on common sense or experience.
    LAST VIDEO: • ጥሬ እንቁላል አስዋጥናት | HOW ...
    JOIN EGNA VLOG AND SUBSCRIBE:
    / @egnavlog3ita
    TURN ON OUR POST NOTIFICATION FOR NEW VIDEO!
    MAKE SURE YOU LIKE , COMMENT, SHARE AND SUBSCRIBE TO OUR CZcams CHANNEL!

Komentáře • 96

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 Před 3 lety +6

    እናንተን ወልደው ያሳደጉ እናትና አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው ማንነታችሁን አውቃችሁ እንድታድጉ ያደረጓችሁ ያው ባንድ በኩል የሌላ ሀገር ዘር አለባችሁ ብያ ነው ውቦች

  • @badderbd6658
    @badderbd6658 Před 3 lety +3

    በጣም ታምራላችሁ

  • @helenasimare5133
    @helenasimare5133 Před 3 lety +5

    በጣም ተምችቶኛ ከልብ ብቀርባቹህ ደሰ ይለኛል በደን በተዋወቃቹ ቤተሰብ ብንሆን ደሰ ይለኛል ጓደኞቼ ምትሆኑ በጣም ነው የምወዳቹህ ይሄን ኮሜት እዳያችሁት መልሱል እና ደግሞ እውዳቹሀለሁኝ በጣምምምም ማለት ነው ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @amarushalemo6905
    @amarushalemo6905 Před 3 lety +2

    ስታምሩ

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 Před 3 lety +5

    ስታምሩ🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @user-kn5dx1oj9v
    @user-kn5dx1oj9v Před 3 lety +20

    ወይ ጉድ መጣቹህዴ እኔ እምለው እናተ ሀበሻናቹህ ወይንስ እንደ ቃና ብሮግራሙ በአማረኛ አስተርጉማቹህነው ግራ አጋባቹህኝኮ
    ቋንቋየን ሌላ ሲያወራት ይከፋኛል 😲

  • @ridwanali5524
    @ridwanali5524 Před 3 lety +8

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን
    የሽሮ ድንፋታ እንጀራው እስኪመጣ ነው

  • @grtgfy1117
    @grtgfy1117 Před 3 lety +1

    ደስ ክትብሉ እግዛብሄር ይሓልውክም ፍቅርኩም ንዘላኣለም ይኹን።

  • @habelings
    @habelings Před 4 lety +4

    Betam desyelal, you guys can make also yehen game be sign, it will be also fun. Keep it up😘😘😘

    • @EGNAVLOG3ITA
      @EGNAVLOG3ITA  Před 4 lety +1

      Thank you Bethiye!! Eshi we will do it 👍😁

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 Před 3 lety +1

    ውይይ ስታምሩ ጨዋዎች

  • @zekidanm880
    @zekidanm880 Před 3 lety +3

    oh boy! that mask @11:9. salute per la donna. I think at least one of your parents are foreigners and I appreciate your effort in this video to learn Amharic proverbs for yourself and teach for others. Amharic language is very rich in proverbs, I think this should say something about our ancestors intelligence, how they were advanced in expressing ideas. proverbs are so sweet! you know, it is boring when everything is always so plain. My late grand father used proverbs almost in every argument and his talks, that used to be a lot lot cracking fun for our family[I miss you grand pa.]
    I have a question for you: how is life being a misto [inter-racial] ? I would like to know your experience, that could be useful for me because I am living abroad and there is a possibility that I will go with a white, and who knows I may add some to your types.

  • @thomastesfaye3687
    @thomastesfaye3687 Před 4 lety +2

    Yes I Doro betalem terewane

  • @zuzuhussen1243
    @zuzuhussen1243 Před 3 lety +4

    ከፊትፍቱ ፊቱ ማለት በኔገለፃ ነውይቅርታ ሰቶሽከሚያስከፋሽ ከሚኮሳተር ሳይሰጥሽ በፊቱፈገግታ የሚያስደስትት እደማለትነው

  • @meryalemu1609
    @meryalemu1609 Před 2 lety

    ሰሚ ልብ ነው_________________________ዋሰ ካለህ ድቄትህን__________________

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry Před 3 lety +2

    New here for you guys 💕

  • @khabymeyaw2575
    @khabymeyaw2575 Před rokem

    He's cute

  • @alem9nat539
    @alem9nat539 Před 3 lety +2

    እናንተ አስማተኛ ልጆች ስወዳችሁ አረ ይመቻችሁ

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 Před 4 lety +2

    Bravi!! 😀👍

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +1

    በርቱ

  • @abduabdu3688
    @abduabdu3688 Před 2 lety

    Wow

  • @user-vy5yi9kp9h
    @user-vy5yi9kp9h Před 3 lety +2

    በፈጣሪ መልሱልኝ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እሷኳን ናት እሱግን ግራ አጋባኝ አማረኛውና መልሱ

  • @tirungot1658
    @tirungot1658 Před 3 lety +1

    Kedste esketweta

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 lety +2

    በጣም ወድጃችሁ ስብስክራይብ አድርጌ አያችሃለው ግን ስለ እናንተ ባውቅ ደስ ይለኛል እህታማቾቹ ከእበሻ ተወልዳችሁ ወይም ኢትዮጵያ አድጋችሁ ይሆናል አማርኛ ያወቃችሁት እሺ እሱ ወንድምሽ ነው ወይስ ቦይፍሬንድ ከሆነ አማርኛ እንዴት ቻለ እንዴት ተዋወቃችሁ ይህን ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር

  • @sadesada7861
    @sadesada7861 Před 3 lety

    ማሮች

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 Před 3 lety +2

    ስወዳችሁ በሞቴ ጥያቄ ሀበሻ ናችሁ ወይስ ሌላ ዜጋ ምንም አልገባኝ ስወዳችሁ ስወዳችሁ ንገሩኝ በጣም ታምራላችሁ!! ላይክ ሰብ

  • @selamyoutube6901
    @selamyoutube6901 Před 3 lety +1

    የኔ 2 ብችነው የጌኝሁት አይይይ😂😂

  • @SamriBliss
    @SamriBliss Před 3 lety

    Subscribed!!

  • @zebexkonjo4124
    @zebexkonjo4124 Před 3 lety +1

    doro betalm terewan new alu

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 lety +3

    አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ ወጣች 😂😂😂

  • @mamealamu-iw8ph
    @mamealamu-iw8ph Před rokem

    ጥሬዋን

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q Před 3 lety +1

    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥ ተመቸኚ

  • @fafimohammed2269
    @fafimohammed2269 Před 3 lety

    U guys r so funny

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w Před 3 lety

    ሑሉንም መልሸዋለሑ ማትሥ እና ሌላሌላዉን አጠይቁኝ አማርኛ እኳ አላሣፍርም

  • @mohammedshemsu2806
    @mohammedshemsu2806 Před rokem

    Terewa

  • @selamtsegayeyoutube2327

    Ene erasu alkim ethiopian eyenoriku gobezochi

  • @proking4986
    @proking4986 Před 4 lety +3

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን

    • @EGNAVLOG3ITA
      @EGNAVLOG3ITA  Před 4 lety +1

      በትክክል ተመልሷል 👍👍👍

  • @lucytube289
    @lucytube289 Před 3 lety

    Sitamru zare nw yayehuachu endayehuachu wededkuach

  • @zemusufa2173
    @zemusufa2173 Před 3 lety +1

    Doro betalem yatirewan nw

  • @kuwaitkuw2907
    @kuwaitkuw2907 Před 2 lety

    ጥሬነዉ

  • @kalabanani2927
    @kalabanani2927 Před 2 lety

    ዶሮ ብታልም ቆጧን

  • @user-oy1wq6lk3w
    @user-oy1wq6lk3w Před 3 lety

    ለአለፈክረምት ቤትአይሰራም

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry Před 3 lety

    Habesha nachu ende😲🤗😘💕

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 Před 3 lety

    💜💜💜everyone asks if you guys are habesha, but you never reply.....why?💜💜💜

  • @hawailhntoopi5421
    @hawailhntoopi5421 Před 3 lety

    OK gayz ymetlbsw yelat megrga amarar new

  • @nwollomarketpriceinformati4884

    ዶሮ ብታልም፤ ጥሬዋን
    የሽሮ ድንፋታ፤ ከሳት እስኪወጣ

  • @kidstyebereketkidistyebere300

    ፊቱ

  • @hanazerihu305
    @hanazerihu305 Před 2 lety

    እርሞን ጠምቃ፤ ፈጀች ጠልቃ

  • @hawailhntoopi5421
    @hawailhntoopi5421 Před 3 lety

    Doron seyatllat bemchy flat sehro sedenefa lalacht alkwem

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w Před 3 lety +1

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን የሽሮ ድፍታ ካፍ እሥገባ

  • @erahmayimer7548
    @erahmayimer7548 Před 3 lety

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን
    የሽሮ ድንፋታ ከእሳት እስኪወጣ መሰለኝ

  • @asyeuu6499
    @asyeuu6499 Před 3 lety

    Doro bitalm xirewan

  • @hannaalemayehu4807
    @hannaalemayehu4807 Před 3 lety

    Yannu terwan

  • @Dagm2812
    @Dagm2812 Před 9 měsíci

    ምምምምምም

  • @rebekaelias4106
    @rebekaelias4106 Před 4 lety +1

    eshero denfata mamaseya esekimeta ........yimeselegnal lol

  • @user-np5lh3rm7j
    @user-np5lh3rm7j Před 4 měsíci

    የሽሮ ድነፋታ እስኪቅርብ ድረስ

  • @kidstyebereketkidistyebere300

    እሳቱ እስኪጠፋ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 10 měsíci

    ባል እንጀራህ ባልእንጀራህን ሲያማ ነግብኔ ብለህ ስማ

  • @seadamohammedrayan7246
    @seadamohammedrayan7246 Před 3 lety +2

    እናተ ግን ምድናችሁ ማለቴ አማረኛ ታወራላችሁ ግን ኢትዮ አትመስሉም

    • @waseelams4351
      @waseelams4351 Před 3 lety +1

      እናተቻው ናት ሀበሸ እራሰቻ ተናግራወል በሌለ ቪድዮ

  • @tsionb8309
    @tsionb8309 Před 3 lety

    ዶሮ ብታልም ፣ጥሬዋን።
    የሽሮ ድንፍታ፣ እንጀራው
    እስኪሠጣ። መሰለኝ

  • @proking4986
    @proking4986 Před 4 lety +2

    የሽሮ ድንፋታ ጆሮ ተበስቶ ሱሪ ዝቅ አረገ

    • @EGNAVLOG3ITA
      @EGNAVLOG3ITA  Před 4 lety

      አሪፍ ሙከራ ነው ግን አልተመለሰም 😃

  • @user-nh6vj1zr9d
    @user-nh6vj1zr9d Před 4 lety +3

    ጥሩ ነው ግን በራሳቹህ ነው የምትናገሩት አባባሉን አትቀይሩት ብዙ ችግር አለበት አነጋገራቹህ ለምሳሌ ለስው ብሎ ሲያማ የኔ ብለህ ስማ ሳይሆን
    ጓደኛህ ሲታማ
    ለእኔ ብለህ ስማ ነው የሚባል
    አትቀይሩት ብዙውን ቀይራቹህታል አትዘበራርቁት

    • @EGNAVLOG3ITA
      @EGNAVLOG3ITA  Před 4 lety +6

      ስለ አስተያየቱ እናመሰግናለን, እነዚህን አባባሎች በራሳችን ቀይረን ሳይሆን ያቀረብነው ፈልገን ካገኘነው ምንጭ ላይ የተወሰዱ ናቸው። ለኛም አዲስ ነበሩ ካገኘነው መረጃ ላይ አውጥተን ለማስተማር ነው። ስህተታኝንን ለሚቀጥለው እናስተካክላለን። Keep Commenting and supporting us 😁👍👍

    • @user-nh6vj1zr9d
      @user-nh6vj1zr9d Před 4 lety +1

      @@EGNAVLOG3ITA የተሳሳተ ነው የምታቀርቡት ችግራቹሁን ከማስተካከል ይልቅ ምክንያት አትደርድሩ
      ካቀረባቹህ አስተካክላቹህ አቅርቡ ካልሆነ አትቀላቅሉ

    • @marryabebe1102
      @marryabebe1102 Před 3 lety +8

      @@user-nh6vj1zr9d 😳ምን ችግር አለው ቢይሳሳቱ ጉድ ነው ሙከራቸው እራሱ በጣም ነው እማደንቃቸው

    • @user-nh6vj1zr9d
      @user-nh6vj1zr9d Před 3 lety

      @@marryabebe1102 ምን ማለትሽ ነው ከተሳሳቱ ስተት ነው የሚያስተምሩት

    • @ikmaikma6969
      @ikmaikma6969 Před 3 lety +2

      Enastekaklalen eyalu adel ende yamhal

  • @user-nh6vj1zr9d
    @user-nh6vj1zr9d Před 4 lety +2

    ሴት የላከው ጅብ አይፈራም ነው የሚባል
    አረ አትዘበራርኩት በደንብ ተዘጋጅታቹህ አቅርቡት

    • @valentialight5011
      @valentialight5011 Před 4 lety +5

      @ETHIOPIAN LOVE ሴት የላከው ሞት አይፈራም ነው የሚባለው ልክ ናቸው።
      @EGNA VLOG ጎበዞች በርቱ።

    • @zemusufa2173
      @zemusufa2173 Před 3 lety +1

      Set yelakew mot ayferam nw atawezagbachew 😆😆

    • @user-nh6vj1zr9d
      @user-nh6vj1zr9d Před 3 lety

      እሱ በእናንተ በጅሎች አባባል ነው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety

      @@user-nh6vj1zr9d est atakabd benez

    • @selita5539
      @selita5539 Před 3 lety +2

      @@user-nh6vj1zr9d ምንድነው ችግርህ/ሽ አስተያየት ካለህ/ሽ በቅንነት ስጥ/ጪ ምንድነው መነጫነጭ ሆ!
      ደግሞ ያቀረቡት አባባል ሁሉም ልክ ነው ምናልባት ከቦታ ቦታ ሊለያይ ይችል እንደሆነ እንጂ.

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ

  • @kidstyebereketkidistyebere300

    ጥሬዋን

  • @abex3479
    @abex3479 Před 3 lety +1

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን

  • @fjcfnc776
    @fjcfnc776 Před 3 lety

    ፊቱ