ዮናስ ቸኮል-የኮከብ ጦርነት (Yonas Chekol- Yekokeb Torenet) - New Ethiopian music 2024(official video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2024
  • ዮናስ ቸኮል-የኮከብ ጦርነት (Yonas Chekol- Yekokeb Torenet) - New Ethiopian music 2024(official video) HG Entertainment

Komentáře • 77

  • @musicethiopia830
    @musicethiopia830 Před 23 dny +13

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በተለይ ደግሞ እየሰማን ያደግንባቸው ዜማወችን በምርጥ አቀራረብ ነው ያቀረብካቸው ብዙ እንጠብቃለን በርታ ውብ ባህል ገና ያልተነካ ነው ያለው በደንብ ስሩበት ለማለት እወዳለሁ በተረፈ HG ኢንተርታይንመት እያበረከተ ያለው ገፀ በረከት ይበል ያሰኛል እናመሰግናለን ሰብስክራብ በማድረግ ልናሳድገው ይገባል ሰናይ ሰናይ ውእቱ

  • @user-fl6yc2tj5d
    @user-fl6yc2tj5d Před 23 dny +8

    ❤❤❤❤❤እጀግ ያሰደምማል
    አማራ ያቅበታል

  • @solomonAdmasu-gr4dl
    @solomonAdmasu-gr4dl Před 22 dny +7

    ለሀገራችን እንዲህ የሚያምር ኢትዮጲያን ኢትዮጲያን እሚሸት ባህል አላት ግን ምንዋጋ አለው ባህላችን በሰው ባህል ተቨርዟል ያውም በአውሬዎቹ በምዕራቫዊያን!!!ጥበቡን አብዝቶ ይሰጥህ ወንድሜ:: ለካስ የሀገራችን ባህል የሚያስታውስ ዛሬም አለ?የነቃነን መስሎን የመንቃት ትርጉሙ ያልገባን

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 Před 21 dnem

      የምን ኢትዮጵያ? አማራን ለቀቅ አርጉት እስኪ🙄

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 Před 22 dny +2

    ምርጥስራነው ድግሞ ብዙ ዘፋኞች አሟሙቀውታል❤❤❤❤ ❤❤❤እረ አምላኬ ለዚህ የዋህ ህዝብ ሰላሙን አውጅለት አቦ ጦርነት በቃን😢

  • @AsaminewNigatuTaye
    @AsaminewNigatuTaye Před 23 dny +5

    በጣም አሪፍ ስራነው በርታ ድል አማራ ጀግኖች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-pl3jd8tj9g
    @user-pl3jd8tj9g Před 7 dny

    ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ!! ሰምቼ አልጠግበው አልሁ በጣም ታምራላችሁ ባህላችን በጣም ነዉ ምወደው እግዝያብሄር እንደዚህ አይነት ባህል ወግ ጠባቂ ያብዛልን ይጠብቅል❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 23 dny +3

    እናተ ፈጣሪ ሰጠን የማን የከተማ ገልቱ የሄ ባሕላችን እየበረዘ ውብ ዶምፅ ከብ እሰክታ

  • @ababaababa6043
    @ababaababa6043 Před 12 dny +1

    ምርጥ ነው ሙሉቀን ስሰማው ነው የዋልኩት አይሰለቺም ይመቺህ ወድማቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 Před 23 dny +6

    የሚገርም ስራ ነው። አለበባሳችሁ ግን ሁሉም የባህል ሸማ መሆን ነበረበት። እሱን የወያኔ ካሽመር ወዲያ ጣሉ።

    • @user-fl6yc2tj5d
      @user-fl6yc2tj5d Před 23 dny

      ❤❤❤❤❤ እዉነት መጣል አለበት ወደፊት

  • @user-ym3ex9ch6q
    @user-ym3ex9ch6q Před 23 dny +3

    Mastewakiwin ayche yguaguahulet sira neber ❤❤❤❤ yoni mirt sira new berta HG is great haylewa bertalign wendimalem ❤❤❤❤

  • @TsehayTsehay-vs2qc
    @TsehayTsehay-vs2qc Před 23 dny +3

    ዋዉዉዉዉ የኔ ዉድ በጣም አሪፍ በርታ❤❤❤❤

  • @AyalnehAlemu
    @AyalnehAlemu Před 22 dny +2

    አይዞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም

  • @Bekt9468
    @Bekt9468 Před 22 dny +1

    ምርጥ ባህላዊ አዚያዚያም ዮናስ ይመችህ ተመችቶናል ለአቀናባሪውና ደራሲው ኃይሌ ሙላቱ ምንም ቃል የለኝም ዕድገቱ በየጊዜው የሚጨምረ ምርጥ ባለሙያ!!!!!!!!!

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 23 dny +2

    ዋውው ምርጥ ሰራ አማሃራነት ውበት💚💛❤👑👑🔥🔥💪💪💪

  • @temesgenb.bezabeh8234
    @temesgenb.bezabeh8234 Před 21 dnem +2

    Wow Gojjam❤

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 22 dny +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ባህላችን ምንም ሳይቀር ሳይጨመር ነው ያቀረባቹህልን💚💛❤
    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @asatube1992
    @asatube1992 Před 22 dny +1

    ምርጥ የባህል ስራ ነው በርታ ወንድሜ

  • @user-yd6dp1so1n
    @user-yd6dp1so1n Před 23 dny +1

    1ኛ ምንም የምሰጥህ አስተያየት የለኝም በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት በርታ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ

  • @AlexGete-ey1rd
    @AlexGete-ey1rd Před 21 dnem +1

    ትዝተያን ቀሰቀሰው ይህነው ማለት ይከብዳል 💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @DawitTamru-sv8le
    @DawitTamru-sv8le Před 23 dny +2

    በርታልን አሪፍ ስራ ነው

  • @henoktesfaye-vp2zt
    @henoktesfaye-vp2zt Před 17 dny +1

    ብሠማው ብሠማው አልጠግብ አልኩኝኮ
    ወንድማችን በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @amareedmealem3791
    @amareedmealem3791 Před 20 dny +1

    ቆንጆ ስራ ነው።

  • @mayaagrireviewing-wo5td
    @mayaagrireviewing-wo5td Před 22 dny +2

    የኔው ዜማ በምርጥ አቀራርብ የቀረበ ውብ ዜማ ነው በርቱልኝ!!!!!!

  • @NxuhShimels-cq9sh
    @NxuhShimels-cq9sh Před 21 dnem +1

    ምርጥ ስራነው❤❤❤

  • @berihunasmare5961
    @berihunasmare5961 Před 22 dny +1

    በስማም ደሜ ሞቀ❤❤❤

  • @endawekefirew455
    @endawekefirew455 Před 23 dny +3

    best cultural music

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 23 dny +1

    ምርጥ የባህልሙዚቃ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-fm4ns2ev6i
    @user-fm4ns2ev6i Před 22 dny +1

    በርታ፡ወድማለም፡በጣም፡ያምራል

  • @HaymanotKassahun-kd6xk
    @HaymanotKassahun-kd6xk Před 21 dnem +1

    አሪፍ ነው ወድሜ በርታ

  • @AmirYlo
    @AmirYlo Před 22 dny +1

    אמא לה איזה יפה ❤❤❤❤❤עוד אחזור לארץ מולדתי ❤❤❤מההההההם ❤❤❤❤אמיר ילאו ❤❤❤❤

  • @DejenaRecords
    @DejenaRecords Před 23 dny +1

    ቆንጆ ስራ ነው በርቱ ኤችጂዎች!

  • @user-rr7lm7vk3q
    @user-rr7lm7vk3q Před 23 dny +1

    💚💛❤💪ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 Před 23 dny +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርታልንን

  • @GafatEntertainment
    @GafatEntertainment Před 23 dny +3

    ትለያላችሁ አቦ !!!!
    የባህል አምባሳደር ኤች ጅ

  • @adisegatze3675
    @adisegatze3675 Před 23 dny +1

    ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ

  • @Naciimo78
    @Naciimo78 Před 5 dny

    ቀጥልበት ካንተብዙ እንጠብቃለን bro🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-hj3ph6kz1i
    @user-hj3ph6kz1i Před 23 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @ZelalemAdugna-eu6xd
    @ZelalemAdugna-eu6xd Před 23 dny +2

    ምርጥ የጎጃሜ መገለጫ ወደድኩት

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před 23 dny +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ውበት + ባህል + ጀግንነት = አማራነት

  • @user-cx3sy7jy2q
    @user-cx3sy7jy2q Před 16 dny +1

    ቆንጆስራነው

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před 23 dny +1

    ውይይይ አንድ ለአምስቶች ❤❤❤❤

  • @ab.5596
    @ab.5596 Před 23 dny +1

    Oww😮 what a music?!

  • @user-bb7ng8sp4i
    @user-bb7ng8sp4i Před 22 dny +1

    ዋዉ አደና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebenaydemissie6847
    @zebenaydemissie6847 Před 14 dny

    እጅግ በጣም የማስደሰት ሥራ ነው ። ቱባ ባሕል ነው።

  • @TegestEshetie
    @TegestEshetie Před 19 dny +1

    ያበደ ነዉ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 23 dny +1

    በጣምጥሩስራ 💚💛❤

  • @GirumHaile-qp2cy
    @GirumHaile-qp2cy Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ hg betam arife berita

  • @YalemeworkalehegnDasse
    @YalemeworkalehegnDasse Před 22 dny +1

    ዋዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yonaschekol-ln3tn
    @yonaschekol-ln3tn Před 23 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Kenerie
    @Kenerie Před 22 dny +1

    Liked

  • @wudasefentik
    @wudasefentik Před 23 dny +2

    👌👌👌👌❤❤❤❤

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j Před 10 dny

    Wow amazing ❤❤❤

  • @janmedia5843
    @janmedia5843 Před 22 dny

    ሌላ ዘፈን አንፈልግም ❤

  • @LemiwedihTamen
    @LemiwedihTamen Před 19 dny +1

    best

  • @MadinaEmar-ut8bo
    @MadinaEmar-ut8bo Před 22 dny +1

    ❤❤❤

  • @AbebawWende
    @AbebawWende Před 21 dnem +1

    Wendema ketlebet

  • @enyewagegn8439
    @enyewagegn8439 Před 15 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zainab-ey6ft
    @Zainab-ey6ft Před 15 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TesfayeYayeh
    @TesfayeYayeh Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv6pw1ek9e
    @user-vv6pw1ek9e Před 16 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal

    wowowowowwwwwww💚💛❤❤❤

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniMelaku-ro3od
    @DaniMelaku-ro3od Před 13 dny

    ❤❤👌

  • @alemutadesse7644
    @alemutadesse7644 Před 14 dny

    👍👍👍❤❤❤

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před 21 dnem +1

    💋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yibeltalkebie9895
    @yibeltalkebie9895 Před 22 dny +1

    Wedejiew lemot new yameral

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayayufenta
    @ayayufenta Před 12 dny

    ❤❤❤

  • @ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh

    ❤❤❤❤❤