የሀቢብ&ኸይርያ የሠርግ ፕሮግራም ክፍል (ሀለት)ወሎ መርሳ-አባገትየ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 01. 2024
  • #akrem #eshetumelese#nejah_media #seyifushow #ወሎ #viral #redwanhayatu #ethiopiancultural

Komentáře • 25

  • @user-ju9hf1ku8e
    @user-ju9hf1ku8e Před 5 měsíci +4

    ወይኔ ትዝታ አቤት ቀናሁኮ ምን ይሻለኛል ላጥላጥ ተደርጎ ይበላል አገዳ የሸጎች መኖሪያ ኒኒ በር ወረዳ 🌹❤🌹🌹

  • @zamzammuhammad1054
    @zamzammuhammad1054 Před 4 měsíci

    የኔ ውድ ዘመዴች ውርጌሣ በወለድም በእናቴ ከናት መወለደይ በጣም ደስ ነው የሚለኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @user-bj1uh7ie3w
    @user-bj1uh7ie3w Před měsícem

    ሀቢቢ አይ ኒኒዎች ሁሉም የማቀቸው ነገርስ

  • @user-ju9hf1ku8e
    @user-ju9hf1ku8e Před 5 měsíci

    ማሻአላህ እህትነቴ ዘመዱ ሁላ ነፍ አመት ኑሩልን ለሀገራችን አብቅቶን ከመዳም ኩሽና ስንወጣ እደዚህ እንዳራል በሱ ፍቃዳ❤❤❤❤

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m Před 5 měsíci

    መብሩክ ኸይርያ አወል አይቴዋ ❤❤❤❤❤❤

  • @ssxx6302
    @ssxx6302 Před 2 měsíci

    ትዝታ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tileta
    @tileta Před 5 měsíci

    ማሻአላህ ብያለሁ ደሥሥትሉ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች

  • @hawahawab4738
    @hawahawab4738 Před 5 měsíci

    ይመቻችሁ ዘመዱሁላንአየሁ ❤❤❤

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn Před 5 měsíci

    አይይይይይይይ ትዝታ አገራችን ሰላምሽ ይብዛ

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd Před 5 měsíci

    ሙሽረዋ አትታይም😢

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn Před 5 měsíci +1

    የኔ ውድ አይት መኩዬ

  • @user-ek8yb3jz3l
    @user-ek8yb3jz3l Před 5 měsíci +1

    ምናለ ነበር ሰፈራችን ዘወር ዘወር ብለህ ብታሳየን በነካ እጂህ😊

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v Před 5 měsíci

    እደዉ አፍጥጨ ሰዎቹን ሳይ አለብኝ ብዙዎቹን አወኳቸዉ

  • @user-pe1it1tr9b
    @user-pe1it1tr9b Před 5 měsíci +1

    ምናለ ቤቴን ብታሳዩኝ አቦ እንደው ተተክየ ብፈልግ ብፈልግ አታሳየኝ አልክ 😂😂😂😂

    • @hawaMohammed-mp5ym
      @hawaMohammed-mp5ym Před 5 měsíci +1

      ያችቤትኮ ከታችነዉ ዉድዋ😂😂

    • @user-pe1it1tr9b
      @user-pe1it1tr9b Před 5 měsíci

      ከታች ነው እንደ እኔ ደሞ ከዛው መስሎኝ እፈልጋለሁ የለም ክክክክክ

  • @hawaMohammed-mp5ym
    @hawaMohammed-mp5ym Před 5 měsíci

    እናቴን አየኋት ያኡምሪ ፉአዴ የኔ ወድም ❤❤❤ኸይርዋ አወል የኔልዩ ምናለ አብሪያችሁ ብሆን እህቴዋ ዘንድሮ ሆድ ብሶኛል 💔💔💔💔😢😢😢😢

    • @user-pe1it1tr9b
      @user-pe1it1tr9b Před 5 měsíci

      ወላሂ እኔም አይቸዋለሁ ፉአድን 😂😂😂ሀቢቢ

    • @hawaMohammed-mp5ym
      @hawaMohammed-mp5ym Před 5 měsíci

      @@user-pe1it1tr9b ምን ያለየሁት አለኝ ያየኋቸዉ ግዜ ጭእስን 🥺

    • @user-ju9hf1ku8e
      @user-ju9hf1ku8e Před 5 měsíci

      ኧረየትነው ፉአዴ ሳልሞት

  • @eexx8265
    @eexx8265 Před 5 měsíci

    በቅርቡ መሀላባ መተህ ሰርጌን ትበላለህ

  • @user-ek8yb3jz3l
    @user-ek8yb3jz3l Před 5 měsíci

    ምናለ ነበር ሰፈራችን ዘወር ዘወር ብለህ ብታሳየን በነካ እጂህ😊