ለሚ ኩራ ላይ ተዓምር እየተሰራ ነው!! ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ትልቅ ብሮጀክት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ethio addis

Komentáře • 20

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Před rokem +5

    ዴሊ ፈታ እንዲህ መልካም ነገር ስትዘግብ ነው የሚያምርብህ ሁሌ ተቃውሞ ጥሩ አይደልም

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 Před rokem +1

    እናመሠግናለን 1ኛው ኢትዮጲያውያን ብንተባበር የት በደረስን ዶ/ር አብይን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 Před rokem +2

    ትችት 👈ለስራ ይጠቅማል) ወንድሜ የመችህ በርታ

  • @davodivo5258
    @davodivo5258 Před rokem +3

    ብሮ-ጀክት

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 Před rokem +2

    ኮልፌ ይደገማል

  • @fissehamelaku2755
    @fissehamelaku2755 Před rokem +1

    የሸገር ዋና ከተማ መሆኑ ነው?

  • @amisaluasifw3992
    @amisaluasifw3992 Před rokem +2

    ምን አለ ብዙ ቆሻሻ ከመሰሰብ አንድ አገር ምወክል እስታዲየም ብገናባ

  • @EkaDeyasso
    @EkaDeyasso Před měsícem

    B

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Před rokem

    ምን ይጠበስ ታድያ?አስፈላጊ አይደለም።የደሃ ህዝብ ገንዘብ በከንቱ ከምታጠፋ ፋብሪካ ገንባ።የግብርና ውጤት አስፋፋ።

  • @abderehmanmohammed6288
    @abderehmanmohammed6288 Před 10 měsíci

    ለ ቻይና ቢሰጥ አሪፍ ነበር

  • @jonywoker6511
    @jonywoker6511 Před rokem +3

    መጀመሪያ ሰው መብላት ሲችል ነው
    ህዝቡ የሚፈልገው ሌላ እናንተ የምታደርጉት
    ሌላ

    • @YabsraDejene
      @YabsraDejene Před 3 měsíci

      ሆዳም አሳማ😂😂😂😂😂

  • @muludestametaferia7439

    ምን ዋጋ አለው አታሰሩም ጠዋት ተነስታችሁ አስደጋጪ አስፈሪ እግዚያብሔር ይገፅፃችሁ ሀይናችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ተመልከቱ

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před rokem

    He repeats himself.

  • @tinokarti1054
    @tinokarti1054 Před rokem +2

    ለተራ ማስታወቂያ አገኛለው ብለክ አሽቃባጭነትን መላበስ ምንም ስራክ ቢሆንም ግን ሲበዛ ቂጥ ላሽነት ግን እጂግ ያስጠላል።
    ያውም ከሃገር ውጭ ሁነህ መበሻቀጥክን ልክ አታሳጣው።
    አውርቶ በልነትን ተጸየፍ ፍርፋሪ ሆድ አይሞላም እና እባክህ ማንነትክን አታሰድብ ።
    በራስክ እንዳሻክ በፈታ ዴይሊ ግን እየመጣክ አታበሻቅጥበት።

    • @tomk5529
      @tomk5529 Před rokem +1

      ለምን የሞት ወሬ አልነገረኝም ነው? ወይ እብደት

    • @shubisageletufeyisa7631
      @shubisageletufeyisa7631 Před rokem

      ሰው ተገደለ ፣ሰው ታሰረ፣ በብጥብጥ ተፈጠረ
      አብይ ይወገዝ ካልተባለ በስተቀር ላንተ ልማትን መዘገብ አሽቃባጭነትነው።

    • @tinokarti1054
      @tinokarti1054 Před rokem +1

      @@shubisageletufeyisa7631 ክላ ቀዳዳ ደነዝ ሰውን እያጠፋህ ሽህ ነገር ብትገነባ ሰው ከለለ ለማን ነው የምትገነባው ።?
      ሲጀመር ባልተገነባ ነገር መደስኮር ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል ካልሆነ በቀር ትርፉ ቱሻነት ነው።
      ግን ከፋዩ አንተ ነክ መሰል።

    • @girmaalemayehu6251
      @girmaalemayehu6251 Před 3 měsíci

      ለሚ ኩራዎች ምንም ሰፊ ልምት ብታሳዩም አላማው የሌብናታችሁን(ሙስና ሽፋን ነው እናውቃለን አታውናብዱ!!