ስው እና ሃሳቡ ልናነበው የሚገባ ምርጥ መጽሐፍ
Vložit
- čas přidán 18. 05. 2022
- ስላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች እንዴት ቆያችሁኝ በዛሬው ቆይታችን እንድናነብ በማስብ አንብቤው እጅጉን ህይወቴን እና ምልከታዬን ከቀየሩልኝ መጽሃፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የጀምስ አለን መጽሃፎች ውስጥ ‹‹ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ስላም›› የሚለውን መጽሃፍ ነው እናንተም አድምጡት እና የሚሻለውን ህይወታችሁ ላይ ለመፍጠር ተጠቀሙበት መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ፡፡
ይህንን መስፈንጠርያ በመጫን ስብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/3mq24zJ
• እራስ ላይ መስራት አስገራሚ ቪድዮ studio.czcams.com/users/videoITOW...
• ጤናማ አመጋገብ ቪድዮ studio.czcams.com/users/video4CFu...
• ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል ቪድዮ studio.czcams.com/users/video6B96...
• አወንታዊ አመለካከት ቪድዮ studio.czcams.com/users/videoIv-p...
• ድብቁ እና ንቁው አዕምሮአችን ቪድዮ • ንቁ እና ድብቁ አዕምሮአችን /how...
• የቃላት አስደደናቂ ኃይል ቪድዮ studio.czcams.com/users/videob3_M...
• የስበት ሕግ ቪድዮ studio.czcams.com/users/video61ez...
• ስዎች ለምን ይጨነቃሉ ቪድዮ studio.czcams.com/users/videojqzU...
• ጭንቀትን ማቅለያ አስገራሚ መንገዶች studio.czcams.com/users/videoLzU9...
ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉን ስብስክራይብ ስታደርጉ የደውል ምልክቷን ነካ አድርጉ አዲስ ቪድዮዎች ስስራ ማሳወቅያ ይደርሳችኋል፤ላይክ ማድረጋችሁን፡አስተያት መፃፋችሁን እንዳትረሱ፡አብረን እንለወጥ አብረን እንደግ፤ የሁል ጊዜ መልዕክቴ ነው መልካም ቆይታን ተመኘሁላችሁ ስላም ሁኑልኝ፡፡
Face book #zinabu girma
Telegram @zenanehmesobpsycho
Tiktok @zinabu girma
CZcams@zinabu girma
Phone +251916548774
#Ethiopian#motivational#Amharic audio books# self-development audio books#Ethiopian motivational Audio book# self-confidence audio book#As a man thinketh audio book#Amharic movies#Amharic drama and books#motivational books#motivational audio book
music credit No Copyright Music: Become my patron and get access to all of my free music tracks without copyright. More Info here: bit.ly/2TJ68OR - Zábava
Egziabehare yemsegn wendemay tebarek
በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነዉ ቀጥለዉ የኔ ቆንጆ ❤😊
fetari yibarkih betam dess ymil aqerareb nw
God bless the rest of your life you are renewed my life thank you
ምርጥ ልጅ በርታ
እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን።
ኣይዞህ በርታ💯
Znabu endsmh znab hunalhal yfseslh tbabna xga ytshale mnged nerthal gobaz tbarek bruk neh you are blessed person thank you so much keep it on
God bless you, brother.
ሰላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን
Wow tebark
❤❤❤😮
❤❤❤
Thanks again
Good job bro ✨🌺 keep going 👍🏿
እናመሠግናለን
you are very good but pls more business books
Tanks so much
Thanks broy
👏👏👏
Thanks
ጥሩ ነው
❤️🙏
አዘ፣ዘቨቨቨ፣፣ዠ፣
❤🙏🙏🙏
Please you have a good voice but read properly or make rehearsal before coming up with to the public
አዉነት ለምናገር በጣም ደስብሎኝ ደጋግሜ ነው የሰማውት አመሰግናለው በጣም በግሌ መጻፉ ግን ዬት ነው ላገኝው የንችለው pls አትሌፍኝ
ስው እና ሃሳቡ ብለህ/ሽ ብትጠይቅ/ቂ መጽሃፍ መደብሮች ይኖራቸዋል ከ150 ብር አይበልጥም በውስጡ ሌላ እና ተመሳሳይ አራት መጽሃፎችም አሉበት ስለ አስተያየትህ/ሸ አመሰግናለሁ
@@zinabugirma አሺ ወንድሜ አመሰግናለው ግን ከይቅርታ ጋር አዲሳባ ወይም ሌሎች ቦታ ሊገኝ ይቸላል? 🙏
@@kerosakerosa175 Awo megenagna weyim 4 kiloo akebabi blom addisu gebeya aytefam
መጀመሪያ ማንበብ ተማር okay
the power of now አቅርብልን
Please the power of now Please